BDU IR

Browsing Thesis and Dissertations by Title

Browsing Thesis and Dissertations by Title

Sort by: Order: Results:

  • ይባቤ, ፈቀደ (2015-06)
    ዝንቱ ሐተታ ተመሥረተ ላዕለ ሐቲተ ቅኔ ዘሠለስቱ ሊቃውንተ ደላንታ፡፡ በዝኑቱ ርእስ ዘተመሥረተ ቦቱ ምክንያት ከመ ኢይጥፍኡ ቅኔያተ ሊቃውንተ ደላንታ እንበለ ይትዐወቅ በቍዔቶሙ፡፡ ወዐላማሁ ለዝንቱ ሐተታ ሐቲተ ቅኔ ዘሠለስቱ ሊቃውንተ ደላንታ ወአውፅኦተ መልእክተ ምስጢረ ቅኔ ዘተሰወረ እምውስተ ቅኔያት ውእቱ፡፡ ወአንሣእኩ ጥያቄያተ በውስተ ...
  • ደሳለኝ ወርቄ (2020-11-12)
    አኯቴት “አአኰቶ ወእሴብሕ ወአላዔል ሇንጉሠ ስብሏት እስመ ጽዴቅ ቃለ እሙን ነገሩ ወርቱዔ ኰለ ፌናዊሁ” (ቅደስ ያሬዴ፣ በምዔራፌ ዴርሰቱ፣ ክሥተት መወዴስ/ አርያም) ከኹለ አስቀዴሜ ምስጋና የባሔርዩ የኾነ ሰማያዊ ንጉሥ እግዘአብሓርን ፇጽሜ አመሰግነዋሇሁ፡፡ ከፌ ከፌም አዯርገዋሇሁ፡፡ ቃለ እውነት፣ ነገሩ የታመነ፣ መንገደም የቀና ነውና፡፡ የኅሉና ...
  • እንዴርያስ አምባቸው (አባ) (2020-11-12)
    አኮቴት ምንተኑ አዏሥየኪ ዕሤተ። በእንተ ኵለ ዗ገበርኪ ሉተ። ማርያም ሠናት ዗ታፇቅሪ ምሔረተ። ሶበሰ ኢከሠትኪ ዗ዙአየ ትምህርተ። እምኢበጻሔኩ ይእተ እሇተ። ይህ ጥናታዊ ጽሐፌ ተጀምሮ ሇፌጻሜ እስከሚበቃ ዴረስ ውዴ ጊዛዎትን ሰውተው ከጏኔ በመኾን የተጣመመዉን በማቃናት፣ የተወሊገዯዉን በማረቅ፣ ዯብዚዚዉን ብሩህ በማዯረግ፣ ረቂቁን በማጉሊት፣ ...
  • አሰፋ, ታፈረ (2015-06)
    የእጅ ጽሑፎች ከተሰበሰቡ በኋላ መዘርዝር ማዘጋጀቱ አስፈላጊ ነው፡፡ ምክንያቱም ስብስቡ በራሱ የእጅ ጽሑፉን ሙሉ ታሪክ ሊነግረን አይችልምና። መዘርዝር ግን የመጻፉን ዝርዝር እና ትክክለኛ መግለጫ፤ የተሟላ እና አጭር የእጅ ጽሑፍ ታሪክን ያቀርባል፡፡ ቢኾንም በዋደና ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በብራና ላይ በግእዝ ቋንቋ ተጽፈው የሚገኙት የእጅ ...
  • አስማማው ከበደ (2020-11-12)
    አጠቃሎ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚሰጡት የትምህርት ዐይነቶች መካከል የግእዝ ቅኔ አንዱ እና ዋነኛዉ ነው፡፡ በግእዝ ቅኔ ውስጥም የሥርዐተ ቋንቋ እና የአተረጓጕም ስልት ተካ ት ቶ ይሰጥበታል፡፡ በመኾኑም የግእዝ ቅኔ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት እና ለልዩ ልዩ ሐሳብ መግለጫ የሚኾኑ የማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ይዘቶች ...
  • ሙሴ, ነቢዩ (2014-04)
    ይህ ጥናት በዕፀ ደብዳቤ ኆኅተ ብርሃን የባህል መድኃኒት አተገባበር ትንተና በሚል ርእስ የቀረበ ነው። የምርምሩ ዋና ዓላማ በዕፀ ደብዳቤ ኆኅተ ብርሃን የሚገኙትን የባህል መድኃኒቶችን አተገባበር መመርመር ነው፡፡ መናፍስት ርኩሳን ማለት ምን ማለት ነው? በዕፀ ደብዳቤ ኆኅተ ብርሃን የባህል መድኃኒት አተገባበርና የሕመም ዓይነቶች፤ የዕፀዋቱ አገልግሎት ...
  • በሞገስ መኯንን (2020-11-13)
    አጠቃል ይህ ጥናት የተካኼዯው ይ዗ታቸው ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ የኾኑ ቅኔያት ሊይ ተመሥርቶ ሲኾን በጥናቱ ዲራ የ ቅኔ ሉቃውንት ስሇቅኔ ያሊቸው አመሇካከት፤ ስሇ ቅኔ አጀማመር፣ ስሇቅኔ ጥቅምና ስሇቅኔ ዯራሲ / ጀማሪ የሰጡት ማብራሪያ ተገሌጧሌ፡፡ የጥናቱ ዒሊ ማ በማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዲዮች የተመሠረቱ ቅኔያትን በመተንተን ...
  • አሰፋ, ምሕረት (2015-01)
    የብራና መጻሕት በቁጥር፣ በዓይነትና በይዘት ከገዳም ገዳም የተለያዩ ናቸው፡፡ እኒህን መጻሕፍት ጠብቆ ለማቆየትና ለአጠቃቀምና ለጥናት ምቹ ለማድረግ መጻሕፍቱን ዘርዘሮና አደራጅቶ ማስቀመጥ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ተብሎ ይታሰባል፡፡ ስለዘህ ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት የመዘርዘርና የማደራጀት ዓላማው፣ መረጃ እና እውቀትን ለማግኘት ብቻ ሳይሆን መጻሕፍቱን ...
  • ገብረ አብ, ቦጋለ (2012-01)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በግእዝ ሰዋሰዉ ዐዋጅና በተመረጡ የግእዝ መጸሕፍት መካከል ያለዉን አገባባዊ ዳኝነት መመርመር ሲኾን አነጣሽ ምክንያቱም በዐዋጁና በመጸሕፍቱ መካከል ልዩነት መኖሩ የልዩነቱ ምንጭም ምን እንደ ኾነ አለመታወቁ በዂለቱ መካከል ልዩነት ሲገኝም ገዢዉ ወይም አስታራቂዉ የትኛዉ እንደ ኾነ ባለመለየቱ ሊቃዉንቱ እርስ በእርስ ...
  • ፈቃዱ መስፍን (2020-11-13)
    አኅጽሮተጽሑፍ ይህ ጥናት “ተመኵሳይያን ቃላት በታየ ገብረ ማርያም መጽሐፈ ሰዋስው” በሚል ርእስ ተመሥርቶ የተከናወነ ሲኾን ዐላማዉም ከሌሎች ተዛማጂ የሴም ቋንቋዎች እና ምሁራን መጣጥፎች አንጻር ታየ በገለጸበት አግባብ የቃላት ሞኵሼነት ያለ ስለመኾን አለመኾኑ መመርመር ነው፡፡ ለዚህ ጥናት የታየ ገብረ ማርያም መጽሐፈ ሰዋስው መነሻ የተደረገው ...
  • ሚክያስ, ደምለዉ (2015-02)
    ዝንቱ ጽንዐት ዘተገብረ ምሥሩት ላዕለ ርእስ ነገረ ዘይብል ነገረ መሣግረ ግሳት ዘግእዝ ወዐላማሁ ሐቲት ከመ ለምንት ይትረአይ ሥግረተ ግሳት ወተንትኖት ለእመ ኮኑ ፊደላት ዘያሠግርዎሙ፡፡ ወከመ መንሥኤ ሐተታ ኮኑ ኢተአመሮቶሙ ድሉት ለመሣግር ወከዊኖቶሙ ኢቀዋምያን በመጠኖሙ ለግሳት እለ ይትገሰሱ በፍናዉ ግስት እለ የዐብዩ እምነ አሐዱ ...
  • ውደ, በአስፊው (2021-10-13)
    የዘህ ጥናት ዋና ዒሊማ የቅደስ ያሬዴ የዚማ ጉባኤ ቤቶቸ ንጽጽራዊ ጥናት በሚሇው ርእስ የሦስቱን አብያተ ጉባኤ የዚማና የታሪክ ሌዩነት መመርመር ሲኾን አነሣሽ ምክንያቱም ዚማን የዯረሰው አንዴ ቅደስ ያሬዴ ኾኖ እያሇ ሇምን ተሇያየ ? እነዘህ ጉባኤ ቤቶች የየራሳቸው ሥያሜና ምስክር መኖራቸው፣ የሌዩነቱ መንሥኤና ሌዩነታቸው በምን በምን ...
  • ተድባበማርያም, አሰፋ (2015-02)
    የዚህ ጥናት ዋና ዐላማ በአዊ ዞን ሀገረ ስብከት በዳንግላ ወረዳ በዙርዙር ኪዲነ ምሕረት አንድነት ገዳም ውስጥ በሚገኘውና በብራና ላይ በግእዝ ቋንቋ በተጻፈው በገለ ዐሥራተ ወልድ ኢትዮጵያዊ ላይ የይዘት ትንተና መሥራት ሲኾን ጥናታዊ ጽሑፍ በአራት ዋና ዋና ምዕራፍች ተከፋፍሎ የተደራጀ ነው፡፡ የዚህ ጥናት አቅራቢ ጥናታዊዊጽሑፏን ለመሥራት ...
  • ተክለ ደበሳይ (2020-11-13)
    አጠቃሎ ይህ ጥናት የአቡነ ተጠምቀ መድኅንን የብራና ገድል ይዘት በመተንተን የተሠራ ነው፡፡ ዓቢይ ዓላማውም ይዘቱን በመተንተን ሁለንተናዊ ፋይዳውን ማሳየት ነው፡፡ ይህንንም ዓላማ ለማሳካት በዋና ነት የብራናውን ገድል ቀዳማይ ( የመጀመሪያ ) የመረጃ ምንጭ በማድረግ ሌሎች ኹለተኛ የመረጃ ምንጮችን በመጠቀም በዓይነታዊ የጥናት ዘዴ ትንተናው ...
  • ፍሬቃል, ዳምጤ (2015-02)
    የጥናቱ ዋና ዐላማ የክዑባን ፊደላትን ሰዋስዋዊ ባሕርያት የግስ ርባታቸዉ፣ የዘር አወጣጣቸዉ ምን እንደሚመስል መተንተን ሲኾን አጥኚዉን ለምርምር ሥራ የገፋፉት ዐበይት ምክያቶች ደግሞ በግእዝ ቋንቋ መዛግብተ ቃላት፣ የግእዝ መጻሕፍት ውስጥ ሥርዐተ ጽሕፈታቸዉ እና ሰዋስዋዊ አገባባቸዉ ከትናጋ ፊደል ጋር እየተቀላለቀለ ሲጻፈ መታየታቸው፣ ...
  • አሰፋ, በእማሆይ አመተ ማርያም (2014-03)
    ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የአየር ንብረትና የልምላሜ ውበት ያጌጠች ፣ መጠነ-ሰፉ የኾነ ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ፣ ጥበብና አምልኮት ያለባት ሀገር ናት፡፡ እነዘህም መሠረታዊ ሀገራዊ ጉዲዮች የዋሸራ፣ የዋድላና የጎንጅ ቅኔዎች መፈጠሪያ ምንጮች ናቸው፡፡ የዘህ ጥናት ዋና ዒሊማ የዋሸራ፣ የዋድላና የጎንጅ ቅኔዎችን በንጽጽራዊ ጥናት ውስጣዊ ተመሳስሎቸውንና ...
  • አያሌው, ፍቅረ ማርያም (2014-04)
    ይኽ ጥናት በአቡነ መዝገበ ሥላሴ የብራና ገድል ላይ ይዘት በመተንተን የተሠራ ነው፡፡ ዐቢይ ዓላማውም ይዘቱን በመተንተን ኹለንተናዊ ፋይዳውን በማሳየት ተካናውኗል፡፡ ይህንንም ዓላማ ለማሳካት በዋናነት የብራናውን ገድል ቀዳማይ የመረጃ ምንጭ በማድረግ ሌሎች ኹለተኛ የመረጃ ምንጮችን በመጠቀም በዓይነታዊ የጥናት ዘዴ ትንተናው ተከናውኗል፡፡ ጥናቱ ...
  • ማረው አደራ (2020-11-25)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት በሊቦ ከምከም ወረዳ በደብረ ቅዱሳን ዋሻ እንድርያስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚገኘውና በብራና ላይ በግእዝ ቋንቋ በተጻፈው የይዘት ትንተና በገድለ እንድርያስ ኢትዮጵያዊ ላይ በሚል ረእስ መሥራት ሲኾን ጥናታዊ ጽሑፉ በአራት ዋና ዋና ምዕራፎች ተከፋፍሎ የተደራጀ ነው፡፡ የዚህ ጥናት አቅራቢ ጥናታዊ ...
  • እንየው በሪሁን (2020-11-13)
    አጠቃሎ /አኅፅሮተ ጽሑፍ/ ለዚህ ጥናት የዋለው የገድል መጽሐፍ ገድለ አቡነ ዘካርያስ ዘገሊላ በሚል ስያሜ የሚጠራ በምዕራብ ጐጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ደብረ ገነት ቍንዝላ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም የሚገኝ ጥንታዊ የብራና መጽሐፍ ነው፡፡ ስለኾነም ይህ የገድል መጽሐፍ “ የ ገድለ አቡነ ዘካርያስ ዘገሊላ ትርጉም እና ጽሑፋዊ ጭብጥ ትንተና ” በ ...
  • ዋሴ, በአሳየ (2021-07-26)
    ይህ ጥናት የገድለ ያሳይ የይዘት ትንተና በሚል ርእስ ላይ የተደረገ ሲኾን ጥናቱን ለማድረግ አነሳሽ ምክንያቶችም ተመልክተዋል፡፡ በገድለ ያሳይ ዙሪያ በሳይንሳዊ መንገድ የተደረገ ጥናት አጥኝው ባደረገው ኀሠሣ አለማግኘቱ፣ በአባ ያሳይ ዙሪያ የተጻፉ መረጃዎችም የሐሳብ ልዩነቶች እንዳለሉቸው መገንዘቡ እና ገድሉ ቢጠና ለልዩነቶቹ መረጃ ተኮር ምላሽ ...