Abstract:
የዘህ ጥናት ዋና ዒሊማ የቅደስ ያሬዴ የዚማ ጉባኤ ቤቶቸ ንጽጽራዊ ጥናት በሚሇው
ርእስ የሦስቱን አብያተ ጉባኤ የዚማና የታሪክ ሌዩነት መመርመር ሲኾን አነሣሽ
ምክንያቱም ዚማን የዯረሰው አንዴ ቅደስ ያሬዴ ኾኖ እያሇ ሇምን ተሇያየ ? እነዘህ
ጉባኤ ቤቶች የየራሳቸው ሥያሜና ምስክር መኖራቸው፣ የሌዩነቱ መንሥኤና
ሌዩነታቸው በምን በምን እነዯኾነ አሇመታወቁ፣ ሌዩነት ሲገኝም በምን ይታረቁ
የሚሇው፣ ሉቃውንቱ እርስ በርሳቸው አሇመስማማታቸው ነው። ይኼን ዒሊማ ከግብ
ሇማዴረስ ስሇ ዚማ የተጻፈ፣ ከቤተ ሌሓም፣ ከአጫብርና ከቆሜ ዏዋጆች፣ ይትበሀሌ፣
ስሇምን እና ላልች መሠረታዊ ነገሮችን ጨምሮ ያሊቸውን ሌዩነት በመመርመር
በዒይነታዊ የምርምር ዖዳ፣ በዒሊማ ተኮር የናሙና ስሌት ተመርጠው ሰነዴ ፌተሻ
ተዯርጎባቸዋሌ። በተጨማሪም በሦሰቱ ጉባኤ ቤቶች የዚማዉንና የታሪኩን ሌዩነት
ሇማወቅ ከእነዘህ ጉባኤ ቤቶች ተምረው ከወጡ መምህራን ቃሇ መጠይቅ በማዖጋጀት
በሰነዴ ፌተሻ ያሌተካተቱ ማብራሪያዎችና ግሌጽ ያሌኾኑ መረጃዎች በቃሇ መጠይቁ
አማካኝነት ግሌጽ እንዱኾኑ ተዯርገዋሌ። እንዱሁም በመምህራን የቀረበውን መረጃ
ታማኝነት ሇማረጋገጥ በሦሰቱ ጉባኤ ቤቶች ከሚገኙ የየጉባኤ ቤቶች መምህራንና
ምክትሌ መምህራን ጋር የቡዴን ተኮር ውይይት (Focus Group Discussion)
በማዴረግ መረጃ ተሰብስቧሌ። የተሰበሰቡት መረጃዎችም ንጽጽራዊ የመተንተኛ ዖዳን
በመጠቀም በገሊጭ የመረጃ አተናተን ዖዳ ተተንትነዋሌ። የጥናቱ ውጤትም በአጠቃሊይ
ተመራማሪዉ ሰነዴ ፌተሻ፣ቃሇ መጠይቅና የቡዴን ውይይት ባዯረገበት ጊዚ በቤተ
ሌሓም፣ በአጫብርና በቆሜ ጉባኤ ቤቶች የሚገኙ ዏዋጆች፣ ይትበሀልችና ስሇምኖች
በብ መንገዴ ተመሳሳይነት ቢኖራቸውም በተወሰነ ዯረጃ ግን ሌዩነት እንዲሊቸው
ተመሌክቷሌ። ስማቸው ቤተ ሌሓም፣ አጫብርና ቆሜ ተብል መሇያየቱ ዚማዊ ሙያዉ
እንዱሇያይ አስተዋፅኦ እንዲሇው ተገሌጿሌ። ምክንያቱም ስሇምኑ፣ ዏዋጁ፣ ይትበሀለና
ላልቹም የተጻፈት ጽሐፍች ከእነዘህ ጉባኤ ቤቶች ተምረው በወጡት የሚጻፈ ስሇኾነ
የየራሳቸው የዚማ ሙያ ሌምዴ ጎሌቶ ይታይበታሌና። የጥናቱን ግኝት መሠረት
በማዴረግም በሦስቱ የዚማ ጉባኤ ቤቶች ያለ ሌዩነቶች ተሇይተው በምሁራን ምርምር
ቢዯረግባቸውና መቀራረብ የሚቻሌበት መንገዴ ቢፇጠር፣ የቤተ ሌሓም፣ የአጫብርም
ኾነ የቆሜ ጉባኤ ቤቶች የጋራ ሀብታችን ስሇኾኑ የእኔ የእኔ ማሇቱን በመተው
የሚጠበቁበት ኹኔታ ቢመመቻች የሚሌ በመፌትሓነት ቀርቧሌ፡፡