Geʽez

selecet the collaction

Recent Submissions

  • በይመኑ, ወንድም (2017-05)
    ይህ ጥናታዊ ጽሐፍ የሚያተኩረው በገድለ ዮሓንስ ዘውራ ኢየሱስ የይዘት ትንተና ሊይ ነው፡፡ ሇዘህ ጥናትም አገልግሎት ሊይ የዋለዉ የጻዴቁ ዮሓንስ ዘውራ ኢየሱስ የብራና ገድል ሲኾን ገድሉም የተገኘዉ በሜጫ ወረዲ በሚገኘው ውራ ኢየሱስ አንድነት ገዳም መኾኑ በጥናቱ ተቀምጧል፡፡ የጥናቱ መግቢያ፤ አነሣሽ ምክንያቶች፤ ያለዉ ሲኾን ዋና ዋና ምክንያቶቹ ካሁን ...
  • ምሥራቅ, ባየ (2017-02)
    ይህ ጥናት በአቡነ ተክለ አልፋ የብራና ገድል ሊይ የይዘት ትንተና የተሠራ ነው፡፡ ይህንንም ጥናት ለማሳካት በዋናነት ጎፍጭማ ቅደስ ሚካኤል ወአቡነ ተክለ አልፋ ደብር የሚገኘውን የብራና ገድል የመጀመሪያ ደረጃ የመረጃ ምንጭ ሲኾን የታተሙም ኾነ ያልታተሙ ጽሐፎችን እንዱሁም ቃለ መጠይቆችን በኹለተኛ ደረጃ የመረጃ ምንጭነት በመጠቀም ጥናቱ ተከናውኗሌ፡፡ ...
  • በዕፁብድንቅ, ካሣዉ (2017-07)
    ዝንቱ ሐተታ እንዘ ይከውን ዘተገብረ በዐቢይ ርእስ ዘይሰመይ “ሐቲተ ባሕርያተ “ወ” ወ “የ”፣ ዐቢይ ዐላማሁ ከመ የሀሉ ቀዋሚ ሕግ በላዕለ ባሕርየ “ወ” ወ “የ” ለዘተርእየ ተጽናስ እምነ ሥርዐተ ጽሕፈት እስከ ቀመረ ሰዋስዋዊ ዐውድ ለአምሮ (ጥ) መፍትሔ ውእቱ፡፡ ወዘአስተናሥእዎ ለሐታቲሁ ዐበይት ምክንያታት፣ እንበለ ምንትኒ አመክንዮ “ወ” በካዕብ ...
  • በ ዳንኤል, ፈረደ (2017-01)
    ይኽ ጥናት “ንጽጽራዊ የዘር አወጣጥ ጥናት በዋዴሊ፣ በዋሸራ እና በጎንጅ የቅኔ አብያተ ጉባኤያት” በሚሌ ርእስ ሊይ ተመሥርቶ የተሠራ ሲኾን፣ ዋና አላማዉም በሦስቱ አብያተ ጉባኤያት መካከል የዘር አወጣጥ ልዩነት መኖር እና አለመኖሩን መመርመር ነው፡፡ አጥኚዉን ለዚህ ጥናት እና ምርምር ሥራ ያነሣሣዉ አቢይ ምክንያት በሦስቱ የቅኔ አብያተ ጉባኤያት ውስጥ ...
  • Aweke, Asrat (2026-02)
    Ethiopia possesses an ancient and continuous written culture preserved in Gəʿəz parchment manuscripts, which serve as primary sources for theology, history, and philology. Despite their global significance, many collections ...
  • ተዋበ, ሞስዬ (2017)
    ይህ ጥናት ፍጹም አማርኛ የመስሉትን ጥቂት የግእዝ ቃላትን መተንተን እና ማስተዋወቅ በሚል ርእስ ተመሥርቶ የተከናወነ ሲሆን አነሣሽ ምክንያቱ በተለምዶ የግእዝ ቃላትን የአማርኛ ቃላት አስመስሎ የመረዳት ባኅሪ በማኅበረሰቡ ዘንድ ይስተዋላል፡፡እንዲሁም የግእዝ ቋንቋ በአካባቢው ማኅበረሰብ ዘንድ መነገሩ እየተዳከመ ከመምጣቱ ጋር ተየይዞ ጨርሶ እንደሞተ ...
  • Simeneh, Haymanot (2025-08)
    This study examines traditional remedies for chronic cough preserved in three ancient Gəʽəz medicinal manuscripts: ʾƎšädäbdäbbe (IES 713), Mäṣḥafä Mädḥanit (IES 2444), and Mäṣḥafä Fäws (ETHIOPIEN 402 GURIAULE 98), to ...
  • ያሬድ, ደስታው (2024-06)
    ይህ ጥናት በገድለ አቡነ አናንያ የይዘት ትንተና ላይ በሚል ርእስ የተነሣዉ፡ በጥናቱ ዳራ የተለያዩ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ ፊደልና ሥነ ጽሑፍ ሀብት የሰጡትን አስተያየት ለማስተዋወቅ ሞክሯል። የጥናቱን አነሣሽ ምክንያት የጠቆመ ሲኾን ጥናቱ በምርምር ሥራዉ፣ ዐላማዉን በግልጽ አስቀምጧል። ጥናቱ ከተካሄደ በኋላ ጥቅም ላይ መዋል እንዳለበት ኹሉም ...
  • ፈንታሁን, ደሴ (2017-02)
    ይህ ጥናት የገድለ አብርሀ ወአጽብሐ የይዘት ትንተና በሚል ርእስ ላይ የተሠራ ሲኾን ጥናቱን ለመሥራት አነሣሽ ምክንያቶችም ተመላክተዋል፡፡ ቅዱሳን ነገሥት አብርሀ ወአጽብሐ በስማቸው ትምህርት ቤት የተሠራላቸው፣ በቤተክርስቲያን በዓል የሚከበርላቸው ምን ቢሠሩ ነው ? የሚል ጥያቄ አጥኚዉ ስለነበረው ገድሉን ለማጥናት እንደ አነሳሳው ተገልጧል ፡፡ ...
  • በቃለ, ተመስገን (2015-06)
    ይህ ጥናት የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮች የይ዗ት ትንተና የሚሌ ሲኾን ዒይነታዊ የምርምር ስሌትን (qualitative research) ተከትሎሌ፡፡ የጥናቱ ዋና ዒሊማ የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮችን ይ዗ት በመተንተን ጠቀሜታቸውን ሇሔዜብ ማሳወቅ ነው፡፡ የጥናቱን ዒሊማ ሇማሳካት የሚያስችለ አስፇሊጊ መረጃዎች ከመጀመሪያ እና ከኹሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጭ ...

  • Abrham, Azanaw (2024-06)
    The Gädl is the most powerfull genre of Ethiopian hagiography, which is one of the most important constituents of Gəˀəz literature. This study assessed one of the vitas in Gəˀəz literature written for saint Samuʾel zӓdӓbrӓ ...
  • አእምሮ, ይስማው (2025-07)
    ይኽ ጥናት የአቡነ ተከሥተ ብርሃን የብራና ቅጅን ይዘት በመተንተን የተሠራ ነው፡፡ ዋና ዓሊማዉም አጠቃሊይ ይዘቱን በመተንተንና ኹሇንተናዊ ፋይዲዉን በማሳየት ተከናውኗል፡፡ይኽ ጥናታዊ ጽሐፍ የጥናት ዳራዉንና መነሻ ሐሳቡን፣ ዓላማዉንና ጥቅሙን እንዲሁም ወሰኑንና ዘዴዉን የሚገልጽ ሲኾን በተጨማሪም ከፅንሰ ሐሳብ አኳያ የገድላት ይዘትንና ጥቅማቸዉ እንዲሁም ...
  • Dessie, Afework (2025-05)
    This study explored the content of Gädlä ‘Abunä Yafqǝrännä Ǝgzi’, located at the combined museum of Mǝṣle Fasilädäs and Gwəgwǝben monasteries in Dära Woreda, South Gondar diocese. A qualitative approach was employed ...
  • ዘመኑ, ድረስ (2017-06)
    ይህ ጥናት “በገድለ አቡነ እንድርያስ ዘእፉን የይዘት ትንተና” ላይ ያተኮረ ነው። የጥናቱ አነሣሽ ምክኒያት በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት መርሐ ግብር ስለገድላት ቅርስነት የነበረኝ መረጃ ሲኾን፣ በዚህ ገድል ላይ ሳይናሳዊ በኾነ መንገድ የይዘት ትንተና ከዚኽ ቀደም አለመሠራቱ እና በጽሕፈቱ ውስጥ ሰዋስዋዊ ክፍተቶች መኖራቸው ተጠቃሾች ናቸው። ...
  • ዳንኤል, ፈረደ (2017-01)
    ይኽ ጥናት “ንጽጽራዊ የዘር አወጣጥ ጥናት በዋድላ፣ በዋሸራ እና በጎንጅ የቅኔ አብያተ ጉባኤያት” በሚል ርእስ ላይ ተመሥርቶ የተሠራ ሲኾን፣ ዋና ዓላማዉም በሦስቱ አብያተ ጉባኤያት መካከል የዘር አወጣጥ ልዩነት መኖር እና አለመኖሩን መመርመር ነው፡፡ አጥኚዉን ለዘህ ጥናት እና ምርምር ሥራ ያነሣሣዉ ዐቢይ ምክንያት በሦስቱ የቅኔ አብያተ ጉባኤያት ውስጥ ...
  • Abiyou, Kassa (2017-01)
    The thesis titled Cataloguing of Some Selected Manuscripts in Däbrä Ḫəruyan Ḫəruy Saint Giyorgis Church presents an in-depth description of the ancient manuscripts housed within this church, aiming to catalogue these ...
  • ገብረጻድቅ, ፍሬስብሐት (2017-01)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በቻግኒ ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን የሚገኙ የብራና የእጅ ጽሑፎችን መዘርዝር መሥራት ነው፡፡ በመሆኑም አጥኚው በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ካሉት አጠቃላይ 71 ልዩ ልዩ መጻሕፍት መካከል ጥናቱ የሚያተኩርባቸውን ዘጠኝ የብራና መጻሕፍትን ብቻ በመምረጥ የውጭ አካላዊ መረጃቸውን በተገቢ ኹኔታ በመግለጽ፣ በውስጥ ...
  • ምሥራቅ, ባየ (2017-02)
    ይህ ጥናት በአቡነ ተክለ አልፋ የብራና ገድል ላይ የይዘት ትንተና የተሠራ ነው፡፡ ይህንንም ጥናት ለማሳካት በዋናነት ጎፍጭማ ቅደስ ሚካኤል ወአቡነ ተክለ አልፋ ደብር የሚገኘውን የብራና ገድል የመጀመሪያ ደረጃ የመረጃ ምንጭ ሲኾን የታተሙም ኾነ ያሌታተሙ ጽሐፎችን እንዱሁም ቃሇ መጠይቆችን በኹሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጭነት በመጠቀም ጥናቱ ተከናውኗል፡፡ ...
  • ኀይለ ማርያም, ዘውዱ (2017-01)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በውዲሴ ማርያም ውስጥ የሚገኙ ለጽሑፋዊ አርትዖት መነሻ የሚሆኑ ሐሳቦችን መርምሮ ማሳየት ነው። የዚህ ጥናት አነሣሽ ምክንያትም በሥነ ጽሑፍ እና በሥነ ልሳን ትምህርቶች ውስጥ ከሀገራዊ መነሻና ምንጭ ይልቅ የውጭ ምንጮችን መጠቀም እጅጉን የተለመደ በመሆኑ፣ እንደ መነሻ የሚያገለግለ የአንድምታ ትርጓሜ ስልቶችን አደራጅቶ ...
  • Abrham, Azanaw (2024-07)
    The Gädl is the most powerfull genre of Ethiopian hagiography, which is one of the most important constituents of Gəˀəz literature. This study assessed one of the vitas in Gəˀəz literature written for saint Samuʾel ...

View more