Abstract:
አጠቃል
ይህ ጥናት የተካኼዯው ይታቸው ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ የኾኑ ቅኔያት ሊይ ተመሥርቶ ሲኾን በጥናቱ ዲራ የ ቅኔ ሉቃውንት ስሇቅኔ ያሊቸው አመሇካከት፤ ስሇ ቅኔ አጀማመር፣ ስሇቅኔ ጥቅምና ስሇቅኔ ዯራሲ / ጀማሪ የሰጡት ማብራሪያ ተገሌጧሌ፡፡ የጥናቱ ዒሊ ማ በማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዲዮች የተመሠረቱ ቅኔያትን በመተንተን በሰው ሌጅ የኑሮ ይቤ ውስጥ ያሊቸ ዉ ን አገሌግልት ማንጸባረቅ ነው፡፡ ጥናቱም ዒ ይነታዊ የምርምር ውግን የተከተሇ ነው፡፡ በወሳኝ ንሞና ውስጥ የሚገኘውን ዒሊማ ተኮር ንሞናን በመጠቀም 30 ቅኔያት ሇትንተና የተመረጡ ሲኾን 7 ቱ በማኅበራዊ፣ 16 ቱ በ ፖሇቲካዊ ና 7 ቱ ዯግሞ በ ኢኮኖሚያዊ ጉዲዮች ሊይ የተመሠረቱ ናቸው፡፡ ቅኔያቱ ም በርእሰ ጉዲያቸዉ ሳቢነት የተመረጡ ሲኾኑ አመራረጣቸውም በቅኔዉ የሚተሊሇፇውን መሌእክት መሠረት በማዴረግ ነው ፡፡ የቀረቡት ቅኔያት የማኅበረሰቡን ባህሌ፣ ወግ፣ ሌማዴ ( ዯስታ፣ ሏን ) ወተ ክዋኔዎችን ያሚያትቱ ናቸው፡፡ ቅኔያቱ ሲተነተኑም ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ይታቸው ተፇትሿሌ፡፡ እያንዲንዲቸው ም ሠም፣ ወርቅ፣ ትንተና፣ ወተ በማሇት ተገሌጸዋሌ፡፡ ባሇቅኔዎች ሇቅኔዉ የተጠቀሙት ታሪክም ተካቷሌ፡፡ መነሻ ባዯረገው ርእስ ተመሥርቶ ሲጠና በመነ ኢሔአዳግ ቅዴመ ብሌፅግና የተዯረጉ ቅኔያት አብዚኞቹ ኢኮኖሚያዊ ይት እንዲሊቸው በጥናቱ ታውቋሌ፡፡ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ በሚለት ዏውድች ግን የተረፈ / የተዯረጉ ቅኔያት ውስን መኾናቸውን ውጤቱ አመሊክቷሌ፡፡ ማኅበራዊ ይት ያሊቸው ቅኔያት በተተነተኑበትና በተነገሩበት ዏውዴ ውስጥም ሌዩ ሌዩ ባህሊዊ እሴቶች መኖራቸው ታውቋሌ፡፡ የቅኔያት አገሌግልት በሰው ሌጅ ኹሇንተናዊ ሔይወት ውስጥ ያሇው ጠቀሜታና ከማኅበረሰባዊ የኑሮ ይቤ ጋር ያሊቸው መስተጋብር ተብራርቷሌ፡፡ ቅኔያት ባህሊዊ እሴቶችን፣ ወግ ሇማድችን እንዱሁም ሃይማኖታዊ ትውፉትን የያዘ መኾናቸው በጥናቱ ተረጋግጧሌ ::