BDU IR

በ዗መነ ኢሔአዳግ ቅዴመ ብሌፅግና የተዯረጉ ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ይ዗ት ያሊቸው ቅኔያት ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author በሞገስ መኯንን
dc.date.accessioned 2020-11-13T06:28:14Z
dc.date.available 2020-11-13T06:28:14Z
dc.date.issued 2020-11-13
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/11607
dc.description.abstract አጠቃል ይህ ጥናት የተካኼዯው ይ዗ታቸው ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ የኾኑ ቅኔያት ሊይ ተመሥርቶ ሲኾን በጥናቱ ዲራ የ ቅኔ ሉቃውንት ስሇቅኔ ያሊቸው አመሇካከት፤ ስሇ ቅኔ አጀማመር፣ ስሇቅኔ ጥቅምና ስሇቅኔ ዯራሲ / ጀማሪ የሰጡት ማብራሪያ ተገሌጧሌ፡፡ የጥናቱ ዒሊ ማ በማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዲዮች የተመሠረቱ ቅኔያትን በመተንተን በሰው ሌጅ የኑሮ ዗ይቤ ውስጥ ያሊቸ ዉ ን አገሌግልት ማንጸባረቅ ነው፡፡ ጥናቱም ዒ ይነታዊ የምርምር ዗ውግን የተከተሇ ነው፡፡ በወሳኝ ንሞና ውስጥ የሚገኘውን ዒሊማ ተኮር ንሞናን በመጠቀም 30 ቅኔያት ሇትንተና የተመረጡ ሲኾን 7 ቱ በማኅበራዊ፣ 16 ቱ በ ፖሇቲካዊ ና 7 ቱ ዯግሞ በ ኢኮኖሚያዊ ጉዲዮች ሊይ የተመሠረቱ ናቸው፡፡ ቅኔያቱ ም በርእሰ ጉዲያቸዉ ሳቢነት የተመረጡ ሲኾኑ አመራረጣቸውም በቅኔዉ የሚተሊሇፇውን መሌእክት መሠረት በማዴረግ ነው ፡፡ የቀረቡት ቅኔያት የማኅበረሰቡን ባህሌ፣ ወግ፣ ሌማዴ ( ዯስታ፣ ሏ዗ን ) ወ዗ተ ክዋኔዎችን ያሚያትቱ ናቸው፡፡ ቅኔያቱ ሲተነተኑም ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ይ዗ታቸው ተፇትሿሌ፡፡ እያንዲንዲቸው ም ሠም፣ ወርቅ፣ ትንተና፣ ወ዗ተ በማሇት ተገሌጸዋሌ፡፡ ባሇቅኔዎች ሇቅኔዉ የተጠቀሙት ታሪክም ተካቷሌ፡፡ መነሻ ባዯረገው ርእስ ተመሥርቶ ሲጠና በ዗መነ ኢሔአዳግ ቅዴመ ብሌፅግና የተዯረጉ ቅኔያት አብዚኞቹ ኢኮኖሚያዊ ይ዗ት እንዲሊቸው በጥናቱ ታውቋሌ፡፡ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ በሚለት ዏውድች ግን የተ዗ረፈ / የተዯረጉ ቅኔያት ውስን መኾናቸውን ውጤቱ አመሊክቷሌ፡፡ ማኅበራዊ ይ዗ት ያሊቸው ቅኔያት በተተነተኑበትና በተነገሩበት ዏውዴ ውስጥም ሌዩ ሌዩ ባህሊዊ እሴቶች መኖራቸው ታውቋሌ፡፡ የቅኔያት አገሌግልት በሰው ሌጅ ኹሇንተናዊ ሔይወት ውስጥ ያሇው ጠቀሜታና ከማኅበረሰባዊ የኑሮ ዗ይቤ ጋር ያሊቸው መስተጋብር ተብራርቷሌ፡፡ ቅኔያት ባህሊዊ እሴቶችን፣ ወግ ሇማድችን እንዱሁም ሃይማኖታዊ ትውፉትን የያዘ መኾናቸው በጥናቱ ተረጋግጧሌ :: en_US
dc.language.iso en en_US
dc.subject Geʽez en_US
dc.title በ዗መነ ኢሔአዳግ ቅዴመ ብሌፅግና የተዯረጉ ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ይ዗ት ያሊቸው ቅኔያት ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record