Abstract:
አኮቴት
ምንተኑ አዏሥየኪ ዕሤተ። በእንተ ኵለ ገበርኪ ሉተ። ማርያም ሠናት ታፇቅሪ ምሔረተ። ሶበሰ ኢከሠትኪ ዙአየ ትምህርተ። እምኢበጻሔኩ ይእተ እሇተ።
ይህ ጥናታዊ ጽሐፌ ተጀምሮ ሇፌጻሜ እስከሚበቃ ዴረስ ውዴ ጊዛዎትን ሰውተው ከጏኔ በመኾን የተጣመመዉን በማቃናት፣ የተወሊገዯዉን በማረቅ፣ ዯብዚዚዉን ብሩህ በማዯረግ፣ ረቂቁን በማጉሊት፣ ያጠረዉን በማስረምና የረመዉን በማሳጠር፣ ... ከፉዯሌ ጀምሮ አስፇሊጊዉን ለ እርማት ያዯረጉሌኝ ውዴ መምህሬና አማካሪየ ድክተር ሙለቀን አንደዒሇም ሆይ! ሇዙህ ውሇታዎት እዴሜና ጤና ከጥበብና ማስተዋሌ ጋር እግዙአብሓር ይሰጥሌኝ ንዴ አጥብቄ እየተመኘሁ፣ ሇእርስዎ ያሇኝ የምስጋና ችሮታ ከሌቡናየ ጓዲ የመነጨ ነው። በማማከር ጥበብወትና ወረቀት ቶል አይቶ ሇመመሇስ ሇሚያዯርጉት ጥረት የተሇየ አክብሮትና አዴናቆት አሇኝ!። እናም አመሰግናሇሁ!!።
የትምህርት ወጬን በመሸፇን ሊስተማረኝ ሇዯብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ምስጋናየ ከሌብ ነው።
ከግሌጽነት በዙህቺ ሇት ዒመት ቆይታየ ያስተማራችሁኝን መምህሮቼን ለ በዜርዜር ሇማመስገን ባሇመቻላ አዜናሇሁ። ምክንያቱ ዯግሞ ይህቺ የምስጋና መጻፉያ ገጽ አጭር መኾኗ ነው። ስሇዙህም በጅምሊ አመሰግናችሁ ንዴ ተገዴጃሇሁ። በዙህ አጋጣሚ የክፌሌ ባሌዯረቦቼም ምስጋናየ ትዴረሳችሁ ብያሇሁ።
ሇጥናቴ የሚበጁ መጻሔፌትን በማዋስ ከባደን ችግሬን ሇፇታህሌኝ በባሔር ዲር ከተማ የዮፌታሓ መጻሔፌት መዯብር ባሇቤት አቶ ንጋቱ ዒሇምነውና መረጃ ሳትሰስቱ ሇሰጣችሁኝ በማእከሊዊ ጏንዯር ከተማ ሇምትገኙ የቅኔ መምህራንና ተማሪዎች ምስጋናየ ከሌብ ነው!።
ከታችኛዉ የትምህርት እርከን ጀምረሽ የምትሰጪኝ ስታጪ በሏሳብ ትንሽ ስታገኚ ዯግሞ ያቺኑ ትንሿን እየሰጠሽኝ አሁን ወዲሇሁበት የትምህርት እርከን እሻገር ንዴ ዴሌዴይ ሇኾንሽኝ ውዴ እናቴና እንዱሁም ወንዴሞቼ በተሇይ ታናናሽ ወንዴሞቼ የናንተን ትምህርት አርጣችሁ ሊባችሁን ቆረር እያዯረጋችሁ ነበር ያስተማራችሁኝ። ታዱያ ይህን ባሰብኩ ጊዛ ማመስገን ተሳነኝ። ሇምስጋና የመረጥኳቸው ቃሊትም የውስጤን ሏሳብ ሇመሸከም ጉሌበት አጥሯቸው ተሽመዴምዯው ሽባ ኾነዋሌ። ስሇዙህ ትቸዋሇሁ!!።