BDU IR

በማእከሊዊ ጏንዯር ከተማ አዴባራትና ገዲማት የተዯረጉና የተ዗ረፈ ወቅታዊ የግእዜ ቅኔያት ይ዗ታዊ ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author እንዴርያስ አምባቸው (አባ)
dc.date.accessioned 2020-11-12T12:19:34Z
dc.date.available 2020-11-12T12:19:34Z
dc.date.issued 2020-11-12
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/11600
dc.description.abstract አኮቴት ምንተኑ አዏሥየኪ ዕሤተ። በእንተ ኵለ ዗ገበርኪ ሉተ። ማርያም ሠናት ዗ታፇቅሪ ምሔረተ። ሶበሰ ኢከሠትኪ ዗ዙአየ ትምህርተ። እምኢበጻሔኩ ይእተ እሇተ። ይህ ጥናታዊ ጽሐፌ ተጀምሮ ሇፌጻሜ እስከሚበቃ ዴረስ ውዴ ጊዛዎትን ሰውተው ከጏኔ በመኾን የተጣመመዉን በማቃናት፣ የተወሊገዯዉን በማረቅ፣ ዯብዚዚዉን ብሩህ በማዯረግ፣ ረቂቁን በማጉሊት፣ ያጠረዉን በማስረ዗ምና የረ዗መዉን በማሳጠር፣ ... ከፉዯሌ ጀምሮ አስፇሊጊዉን ኷ለ እርማት ያዯረጉሌኝ ውዴ መምህሬና አማካሪየ ድክተር ሙለቀን አንደዒሇም ሆይ! ሇዙህ ውሇታዎት እዴሜና ጤና ከጥበብና ማስተዋሌ ጋር እግዙአብሓር ይሰጥሌኝ ዗ንዴ አጥብቄ እየተመኘሁ፣ ሇእርስዎ ያሇኝ የምስጋና ችሮታ ከሌቡናየ ጓዲ የመነጨ ነው። በማማከር ጥበብወትና ወረቀት ቶል አይቶ ሇመመሇስ ሇሚያዯርጉት ጥረት የተሇየ አክብሮትና አዴናቆት አሇኝ!። እናም አመሰግናሇሁ!!። የትምህርት ወጬን በመሸፇን ሊስተማረኝ ሇዯብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ምስጋናየ ከሌብ ነው። ከግሌጽነት በዙህቺ ኷ሇት ዒመት ቆይታየ ያስተማራችሁኝን መምህሮቼን ኷ለ በዜርዜር ሇማመስገን ባሇመቻላ አዜናሇሁ። ምክንያቱ ዯግሞ ይህቺ የምስጋና መጻፉያ ገጽ አጭር መኾኗ ነው። ስሇዙህም በጅምሊ አመሰግናችሁ ዗ንዴ ተገዴጃሇሁ። በዙህ አጋጣሚ የክፌሌ ባሌዯረቦቼም ምስጋናየ ትዴረሳችሁ ብያሇሁ። ሇጥናቴ የሚበጁ መጻሔፌትን በማዋስ ከባደን ችግሬን ሇፇታህሌኝ በባሔር ዲር ከተማ የዮፌታሓ መጻሔፌት መዯብር ባሇቤት አቶ ንጋቱ ዒሇምነውና መረጃ ሳትሰስቱ ሇሰጣችሁኝ በማእከሊዊ ጏንዯር ከተማ ሇምትገኙ የቅኔ መምህራንና ተማሪዎች ምስጋናየ ከሌብ ነው!። ከታችኛዉ የትምህርት እርከን ጀምረሽ የምትሰጪኝ ስታጪ በሏሳብ ትንሽ ስታገኚ ዯግሞ ያቺኑ ትንሿን እየሰጠሽኝ አሁን ወዲሇሁበት የትምህርት እርከን እሻገር ዗ንዴ ዴሌዴይ ሇኾንሽኝ ውዴ እናቴና እንዱሁም ወንዴሞቼ በተሇይ ታናናሽ ወንዴሞቼ የናንተን ትምህርት አ቉ርጣችሁ ሊባችሁን ቆረር እያዯረጋችሁ ነበር ያስተማራችሁኝ። ታዱያ ይህን ባሰብኩ ጊዛ ማመስገን ተሳነኝ። ሇምስጋና የመረጥኳቸው ቃሊትም የውስጤን ሏሳብ ሇመሸከም ጉሌበት አጥሯቸው ተሽመዴምዯው ሽባ ኾነዋሌ። ስሇዙህ ትቸዋሇሁ!!። en_US
dc.language.iso en en_US
dc.subject Geʽez en_US
dc.title በማእከሊዊ ጏንዯር ከተማ አዴባራትና ገዲማት የተዯረጉና የተ዗ረፈ ወቅታዊ የግእዜ ቅኔያት ይ዗ታዊ ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record