BDU IR
Recently added
Login
BDU IR Home
→
Faculty of Humanities
→
Ethiopian Languages and Literature - Amharic
→
Thesis and Dissertations
→
Recent submissions
JavaScript is disabled for your browser. Some features of this site may not work without it.
Thesis and Dissertations: Recent submissions
Now showing items 1-20 of 160
Next Page
ልዕለአእምሯዊ የመጻፍ ብልኃቶች በተማሪዎች ልዕለአእምሯዊ የመጻፍ ብልኃቶች ግንዛቤ፣ በመጻፍ ግለብቃት እምነትና በመጻፍ ችሎታ ላይ ያላቸው ተጽዕኖ፤ በዘጠነኛ ክፍል አማርኛ አፍፈት ተማሪዎች ተተኳሪነት
ረምላ, አህመድ
(
2025-06
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ልዕለአእምሯዊ የመጻፍ ብልኃቶች በተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ፣ በብልኃቶቹ ግንዛቤና በመጻፍ ግለብቃት እምነት ላይ ያላቸውን ቀጥተኛና ኢቀጥተኛ ተጽዕኖ መፈተሽ ነበር፡፡ ጥናቱ ፍትነትመሰል የምርምር ስልትን በመከተል በሰለሞን ባለአራት ቡድን ንድፍ ተካሂዷል፡፡ ጥናቱ የተካሄደው በደሴ ከተማ በመምህር አካለወልድ ኹለተኛ ...
በሂዯተውግ አቀራረብ (Process-Genre Approach) መጻፌን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ዴርሰት (Expository Essay) የመጻፌ ችልታ፣ በትብብር የመጻፌ አመሇካከትና የመጻፌ ግሇብቃት እምነት ሇማጎሌበት ያሇው አስተዋፆ፤ በአማርኛ ትምህርት በጠነኛ ክፌሌ ተተኳሪነት
እናትነሽ, በዚብህ
(
2025-05
)
የዙህ ጥናት ዓሊማ በሂዯተውግ አቀራረብ መጻፌን መማር የተማሪዎችን አስረጂ ዴርሰት የመጻፌ ችልታ፣ በትብብር የመጻፌ አመሇካከትና የመጻፌ ግሇብቃት እምነት ሇማጎሌበት ያሇውን አስተዋፆ መፇተሽ ነበር፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በባሕርዲር ከተማ ጣናሏይቅ አጠቃሊይ ኹሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2017 ዓ.ም በመማር ሊይ ከሚገኙ 16 የጠነኛ ክፌሌ ...
ቋንቋ እና ስልጣን በቁራኛዮ ፊልም ከጥልቅ ዲስኩር ትንተና እና ከማርክሲዝም ንድፈ ሀሳብ እይታ
መልሰው, የቻለ
(
2017-03
)
ይህ ቋንቋ እና ሥሌጣን በቁራኛዬ የፊሌም ከጥሌቅ ዱስኩር ትንተና እና ከማርክሲዝም ንዯፈ ሀሳብ እይታ በሚሌ የተሰራ ጹሐፍ ነው። የጥናቱ አሊማ በፊሌሙ በቋንቋ ውስጥ ሥሌጣን፣ የመዯብ ክፍፍሌ፣ መገፋትና መገሇሌ፣ ቁስ አካሊዊነት እና ርዕዮት ዓሇም እንዳት ተገሇጸዋሌ የሚሇውን መፈተሽ ነው። ፊሌሙን ሳይንሳዊ ሆኖ ሇመመሌከት እና ሇመተንተን ...
የገፀባህሪያት ስብዕና ዐቀራረፅ በዐለማወቅ ረጅም ልቦለድ
ዐላምረው, ፃዲቁ
(
2017-03
)
የዚህ ጥናት ርዕስ በ አሇማወቅ ሌቦሇዴ የገጸባሕሪያት ሰብዕና አቀራረጽ ትንተና የሚሌ ሲሆን፤ ዋና ዓሊማውም የገጸባሕሪያት ሰብዕና አቀራረጽ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ ይህን ዓሊማ ሇማሳካት በዴርሰቱ ሊይ ጥሌቅ ንባብ በማዴረግ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የጥናቱ መረጃ ምንጮች ሁሇት አይነት ሲሆኑ አሇማወቅ ረጅም ሌብወሇዴ ቀዲሚ የመረጃ ምንጭ ...
A Critical Discourse Analysis On The 2021 Ethiopian National Election Campaign: Selected Debate In Focus
Zemene, Dessie Kassie
(
2024-01
)
This study aims to explain a critical discourse analysis (CDA) and critically reveal the 2021 Ethiopian National Election Campaign through an empirical Selected Debate in Focus. The study of language usage and how ...
የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን አማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር (Differentiated Instruction) የባህር ዲር ከተማ አስተዲዯር መምህራንና ርዕሳነ መምህራን ያሊቸው ግንዚቤ ፌተሻ፤
በታዚሽ, እንዲሇው ታዬ
(
2016-07
)
የጥናቱ ዋና ዓሊማ የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን አማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር የባህርዲር ከተማ አስተዲዯር መምህራንና ርዕሳነ መምህራን ያሊቸውን ግንዚቤ መፇተሽ ነበር፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካት የገሊጭ ምርምር ዓይነት የሆነው የዲሰሳ ጥናት ንዴፌ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በባሕር ዲር ከተማ አስተዲዯር ስር ከሚገኙ 11 የመንግሰት ...
በቃሊት ጥሌቅ ዕውቀት እና በአንብቦ መረዲት ችልታ መካከሌ ያሇው ተዚምድ ትንተና አማረኛን እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ በሚማሩ በቤኒሻንጉሌ ቋንቋ አፈፈት የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
ብርዚፍ, የሱፍ
(
2016-09
)
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ አማርኛን እንዯሁሇተኛ ቋንቋ የሚማሩ ተማሪዎች የቃሊት ጥሌቅ እውቀትና አንብቦ የመረዲት ችልታ መካከሌ ያሇውን ተዚምድ ብልም የመተንበይ ዴርሻ መፈተሽ ነበር፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በቤኒሻንጉሌ ጉምዜ ክሌሊዊ መንግስት በአሶሳ ዝን በኩርሙክ ወረዲ ከሚገኙ ሶስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤቶች በሆረሃዚብ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት ...
የ‹‹ዋርዳሆዬ››ጨዋታ ቃል-ግጥሞች ይዘት ትንተና እና ፋይዳ
ከፍያለው, ደባሽ
(
2016-06
)
ይህ ጥናት በአማራ ብሔራዊ ክልል በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በሰቆጣ፣ ድሃና ጻግብጂ ወረዳዎች ዘንድ በሚከበረው የዋርዳሆዬ በዓል ቃል ግጥሞች የይዘት ትንተናና ፋይዳ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። በዚህ አከባቢ እስካሁን ድረስ ወልደካህን ምስጋናው (2003) የአስኮለልቻ በዓል በሚል በመጀመርያ ዲግሪ የአማርኛ ቃላዊ ግጥም የይዘት ትንተና ...
ሂዯተዘውጋዊ አቀራረብ የመጻፍ ክሂሌ ችልታንና የመጻፍ ተነሳሽነትን ሇማሳዯግ ያሇው ሚና፤በ11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
በየኔነሽ, ባሇህ
(
2016-07
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ ሂዯተዘውጋዊ አቀራረብ የተማሪዎችን የመጻፍ ችልታና የመጻፍ ተነሳሽነት መፈተሸ ነው፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካት ፍትነት መሰሌ ንዴፍን ተግባራዊ አዴርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በደሩቤቴ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት በ2015 ዓ/ም በመማር ሊይ ያለ የ11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ የጥናቱ የፍትነት ቡዴንና የቁጥጥር ቡዴኑ ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማህዯረ ተግባር (portifolio) ምዘና የመፃፍ ክሂሌ ችልታን ሇማሻሻሌ ያሇው ፋይዲ፤ በዘጠነኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
በስንታየሁ, ሰንዯቁ
(
2016-08
)
የዚህ ጥናት አሊማ፣ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማህዯረ ተግባር ምዝና የመፃፍ ክሂሌን ሇማሻሻሌ ያሇውን ፋይዲ መመርመር ነው፡፡ አሊማውን ከግብ ሇማዴረስም ጥናቱ ፍትነት መሠሇ (Quasi- experimental) ንዴፍን ተግባራዊ አዴርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፈዎች በዯቡብ ጎንዯር መስተዲዯር ዞን በዯራ ወረዲ በሚገኘው ጎህ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ...
በአማርኛ ቋንቋ የመጻፍ ትምህርት (በተማሪዎች የጽሑፍ ሥራዎች) የመምህራን ጽሑፋዊ ምጋቤምላሽ ፍተሻ፤ በማንኩሽ 2ኛ ደረጃ ትምህርትቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
በተስፋሁን, አለፈ
(
2024-08
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የመምህራን የጽሑፍ ምጋቤምላሾች አተገባበር ምን አንደሚመስል በማንኩሽ 2ኛ ደረጃ ትምህርትቤት በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት መፈተሽ ነው፡፡ ይህን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ጥናቱ ገላጭ ሀተታዊ የምርምር ስልትን ተከትሏል፡፡ ለዚህም በማንኩሽ ትምህርትቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን የሚያስተምሩ 2 የአማርኛ ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መር መጻፍ ብልሃት በተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ላይ ያለው ተፅዕኖ “በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት”
አለምአንች, አቤ
(
2024-03
)
ይህ ጥናት ዋነኛ ዓላማ አድርጎ የተነሳው በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መር የመጻፍ ብልሃት በተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ላይ ያለውን ተፅዕኖ መመርመር ነው። ጥናቱ ባለሁለት ቡድን ከፊል ሙከራዊ ሲሆን የተካሄደውም በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በጎንጅ ቆለላ ወረዳ በጎንጅ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በ2015 ዓ.ም ሲማሩ ከነበሩ የ11ኛ ክፍል 81 ...
የ“ፓራኖያ” አስተማስል በሰባተኛው መሌአክ፤ ሥነሌቡናዊ ንባብ
ሠርፀ, ፇቃዯ
(
2024-03
)
ይህ ጥናት ‹‹የ“ፓራኖያ” አስተማስል በሰባተኛው መሌአክ፤ ሥነሌቡናዊ ንባብ›› በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን፣ ዋና ዓሊማው “ፓራኖያ”ን ማሳየት ነው፡፡ ንዑሳን ዓሊማዎቹ ዯግሞ በገጸ ባሕሪው ሊይ የታዩ የ“ፓራኖያ” ጭብጦችን መተንተን፣ በገጸ ባሕሪያቱ ሊይ የታዩ የ“ፓራኖያ” አይነቶችን መጠቆም፣ በገጸ ባሕሪው ሊይ የታዩ የ“ፓራኖያ” መገሇጫዎች ...
የፇጠራ እና የእውነታ ውህዯት በተመረጡ የሀብታሙ አሇባቸው ስራዎች
ትዕግስት, ፌሰሀ
(
2024-06
)
ህ ጥናት “የፇጠራና የእውነታ ውህዯት በተመረጡ የሀብታሙ አሇባቸው ስራዎች” በሚሌ ርዕስ የተከናወነ ነው። የጥናቱ ዳ ዓይነታዊ የምርምር ስሌትን መሰረት ያዯረገ ሲሆን መተንተኛው ዳው ዯግሞ ገሊጭ እና ፌካሬ ነው። ጥናቱ በተመረጡት ቴክስቶች ውስጥ የፇጠራና የእውነታ ውህዯትከሀዱስ ታሪካዊ ሂስ ንዴፇ ሃሳብ አንጻር ቢፇተሽ መሌካም ነው በሚሌ ...
አንስታይ ንባብ በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች በአማርኛ ሥነጽሐፌ የሁሇተኛ ዱግሪ ሇማግኘት የቀረበ ጥና
መሰረት, አያላው አዴማሱ
(
2024-06
)
ይህ ጥናት "አንስታይ ንባብ በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች" በሚሌ የተሰራ ነው። ጥናቱን ሇማካሄዴም አካዲሚያዊ እውቀቶችና ግሊዊ ገጠመኞች የገፊፈ ሲሆን አሊማውም በአሇቃ ገብረሃና ተረቶች ውስጥ ሴትነት እንዯምን እንዯተገሇጸ በዜርዜርና በጥሌቀት ፇክሮ ማሳየት ነው። ጥናቱን ሇማካሄዴ አይነታዊ የምርምር ዳ ግሌጋልት ሊይ ውሎሌ። ሇጥናቱ ጥቅም ሊይ ...
ፍላጎት በ “ያልታበሱ እንባዎች” ረጅም ልቦለድ ከLacanian ንድፈ ሀሳብ አንፃር
ወንድሙ, ቸኮለ
(
2016-09
)
ጥናቱ ዓብይ ዓላማ አድርጎ የተነሳው ያልታበሱ እንባዎች ልቦለድ ውስጥ ያሉ ገፀ ባህሪያት ፍላጎት እንዴት እንደተገለፀ ማሳየት የሚል ነው፡፡ አነሳሽ ምክንያቴ ከላካኒያን ንድፈ ሀሳብ አንፃር ከዚህ ጥናት በፊት ሁለት አጥኝዎች ጥናት ያደረጉ ቢሆንም ፍላጎት፣ ባይተዋርነት፣ ፋሎ-ሴንትሪዝም፣ ጁዊሶንስ እና ሳይኮ-ፓቶሎጂ የሚሉ ፅንሰ ሀሳቦች ላይ ...
ስላቅ በተመረጡየጌታቸውታረቀኝ የተውኔት ስራዎች
ረድኤት, አስራደ
(
2016-01
)
የዚህ ጥናት ዓላማ በተመረጡ የጌታቸው ታረቀኝ የተውኔት ስራዎች ዉስጥ ስላቅ በምን መልኩ እንደተከሰተ ማሳየት ነዉ፡፡ በተውኔት ስራዎች ላይ የጥናት ክፍተት መኖሩ እና ተውኔቶቹን በስላቅ ማንጸሪያ መመልከት አመቺ ሆኖ መገኘቱ እንደመነሻ ሃሳብ በመያዝ ተጠንቷል፡፡ ጥናቱ ዓይነታዊ ጥናት በመሆኑ ቴክስቶችን በተገቢው መልኩ በመፈተሽ የገላጭ ስልት ...
የአንባቢ ምላሽ ንባብ በ“እቴ ሜቴ የሎሚ ሽታ” አጭር የልቦለድ መድብል
ምህረትአብ, መለሰ
(
2024-01
)
ይህ ጥናት “የአንባቢያን ምላሽ ንባብ በ‘እቴ ሜቴ የሎሚ ሽታ’ አጭር የልቦለድ መድብል” በሚል የተሰራ ነዉ። ጥናቱን ለማካሄድ ግላዊና አካዳሚያዊ ገጠመኞች አነሳሽ ምክኒያት ሆነዉ የቀረቡ ሲሆን ይህ ጥናት በ2001 ዓ.ም በደራሲ አዳም ረታ ከታተመዉ “እቴሜቴ የሎሚ ሽታ” አጫጭር የልቦለድ መድብል ዉስጥ በተመረጡት “እቴሜቴ የሎሚ ሽታ እና በለስ” ...
በአማርኛ ቋንቋ የተማሪዎች የማንበብ ፍጥነት ምዘና ጥናት፤ በወረታ ከተማ አስተዳደር በሁሉም የመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርትቤት በስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
አንለይ ዳኛው, ዳኛው
(
2015-02
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የተማሪዎችን የማንባብ ፍጥነት በስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት መፈተሸ ነው፡፡ የጥናቱን ዓላማ ለማሰሳካት ገላጭ የምርምር ስልት ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ጥናቱ በዓላማ ተኮር ናሙና ዘዴ በተመረጠው በወረታ ከተማ አስተዳደር በሁሉም የመንግስት አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርትቤቶች የተካሄደ ነው፡፡ በተጨማሪም ...
ሞት በቅበላ ረጅም ልቦለድ ነገረ ህላዌ ንባብ
ሙሉየ, ካሳ
(
2015-02
)
ይህ ጥናት “ሞት በቅበላ ረጅም ልቦለድ፣ ነገረ ህላዌ ንባብ” በሚል ርዕስ የተጠና ነዉ፡፡ የዚህ ጥናት አብይ ዓላማም ለምርምር በተመረጠዉ ልቦለድ ዉስጥ የነገረ ህላዌ፣ ሞት ጭብጥ ተንትኖ ማቅረብ ነዉ፡፡ ይህን ጉዳይ ለማጥናት ምክንያት የሆነዉ ደግሞ ለምርምር የተመረጠዉ ልቦለድ ራሱን ችሎ ሞትን ከነገረ ህላዌ ፍልስፍና አኳያ ጥናት አለመደረጉ፤ የነገረ ...
Now showing items 1-20 of 160
Next Page
Search
Search
This Collection
Browse / Search
All of BDU IR
Institute, Faculity, School, college and its Collections
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
This Collection
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
My Account
Login
Register