Abstract:
ይህ ቋንቋ እና ሥሌጣን በቁራኛዬ የፊሌም ከጥሌቅ ዱስኩር ትንተና እና ከማርክሲዝም ንዯፈ ሀሳብ
እይታ በሚሌ የተሰራ ጹሐፍ ነው። የጥናቱ አሊማ በፊሌሙ በቋንቋ ውስጥ ሥሌጣን፣ የመዯብ
ክፍፍሌ፣ መገፋትና መገሇሌ፣ ቁስ አካሊዊነት እና ርዕዮት ዓሇም እንዳት ተገሇጸዋሌ የሚሇውን
መፈተሽ ነው። ፊሌሙን ሳይንሳዊ ሆኖ ሇመመሌከት እና ሇመተንተን ጥሌቅ የዱስኩር ትንተና ንዴፈ
ሀሳባዊ ዲራ እና የማርክሲዝም ንዴፈ ሀሳባዊ ዲራ ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ። የቁራኛየ ፊሌም ከተገሇጸበት
ታሪክ፣ የገጸ ባህሪያት የቋንቋ አጠቃቀም እና ግንኙነት በቋንቋ እንዳት ተገሇጸዋሌ የሚሇው
ተመሊክቷሌ። እንዱሁም የመገፋትና መገሇሌ ሁኔታዎች በቋንቋ እንዳት እንዯተገሇጹ ሇማመሊክት፣
መዯብ እና ቁስ አካሊዊነት በገጸ ባህሪያት ንግግር ውስጥ በምን መሌኩ እንዯተገሇጹ ሇማሳየት ጥረት
ተዯርጓሌ። ቋንቋን እና የንግግር ትርጉሞች፣ የንግግሮች ብዛትና ቅርጾች ሁሌ ጊዜ ሇበሊይነት፣
ሇስሌጣን እና ሇቁጥጥር እርስ በርስ የሚፎካከሩ መሆናቸውን በመገንዘብ፤ ቋንቋን ሇመረዲት የንግግሩን
ውስጣዊ እና ውጫዊ አውዴን ጨምሮ በመገንዘብ የትንተና መንገደ ተከናውኗሌ። ከዚህ በተጨማሪም
በፊሌሙ ውስጥ ቁስ አካሊዊነት ሇመዯብ እና በማህበረሰባዊ ሌዩነት ውስጥ እንዳት እንዯተገሇጸ እና
በርዕዮተ ዓሇም ግንባታ ያሇው ዴርሻ ተመሌክቷሌ። በዚህ መሰረትም በቁራኛዬ ፊሌም ውስጥ በቋንቋ
ሥሌጣን፣ የመዯብ ክፍፍሌ፣ መገፋትና መገሇሌ፣ ቁሳካሊዊነት እና ርዕዮት ዓሇም በገጸ ባህሪያት
ንግግር ውስጥ እንዳት እንዯተገሇጹ በማጠቃሇያው ሰፍሯሌ። ቁራኛዬ ፊሌም ኢትዮጵያ ከዛሬ 100
ዓመት በፊት የነበረችበትን ታሪካዊ፣ ባህሊዊ፣ ማህበራዊና ፖሇቲካዊ ሁኔታ፣ የመንግሥት
አስተዲዯራዊ መሌክ፣ የማህበረሰብ አወቃቀር፣ የአሇባበስ ባህሌ፣ የቋንቋ አጠቃቀም፣ የፍትሕ
ሥርዓት፣ የቤተ-መንግሥት አስተዲዯር እና የሥሌጣን አጠቃቀም ምን ይመስሌ እንዯነበር ሇማሳየት
ጥረት አዴርጓሌ።