BDU IR

ቋንቋ እና ስልጣን በቁራኛዮ ፊልም ከጥልቅ ዲስኩር ትንተና እና ከማርክሲዝም ንድፈ ሀሳብ እይታ

Show simple item record

dc.contributor.author መልሰው, የቻለ
dc.date.accessioned 2025-03-11T09:54:46Z
dc.date.available 2025-03-11T09:54:46Z
dc.date.issued 2017-03
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/16613
dc.description.abstract ይህ ቋንቋ እና ሥሌጣን በቁራኛዬ የፊሌም ከጥሌቅ ዱስኩር ትንተና እና ከማርክሲዝም ንዯፈ ሀሳብ እይታ በሚሌ የተሰራ ጹሐፍ ነው። የጥናቱ አሊማ በፊሌሙ በቋንቋ ውስጥ ሥሌጣን፣ የመዯብ ክፍፍሌ፣ መገፋትና መገሇሌ፣ ቁስ አካሊዊነት እና ርዕዮት ዓሇም እንዳት ተገሇጸዋሌ የሚሇውን መፈተሽ ነው። ፊሌሙን ሳይንሳዊ ሆኖ ሇመመሌከት እና ሇመተንተን ጥሌቅ የዱስኩር ትንተና ንዴፈ ሀሳባዊ ዲራ እና የማርክሲዝም ንዴፈ ሀሳባዊ ዲራ ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ። የቁራኛየ ፊሌም ከተገሇጸበት ታሪክ፣ የገጸ ባህሪያት የቋንቋ አጠቃቀም እና ግንኙነት በቋንቋ እንዳት ተገሇጸዋሌ የሚሇው ተመሊክቷሌ። እንዱሁም የመገፋትና መገሇሌ ሁኔታዎች በቋንቋ እንዳት እንዯተገሇጹ ሇማመሊክት፣ መዯብ እና ቁስ አካሊዊነት በገጸ ባህሪያት ንግግር ውስጥ በምን መሌኩ እንዯተገሇጹ ሇማሳየት ጥረት ተዯርጓሌ። ቋንቋን እና የንግግር ትርጉሞች፣ የንግግሮች ብዛትና ቅርጾች ሁሌ ጊዜ ሇበሊይነት፣ ሇስሌጣን እና ሇቁጥጥር እርስ በርስ የሚፎካከሩ መሆናቸውን በመገንዘብ፤ ቋንቋን ሇመረዲት የንግግሩን ውስጣዊ እና ውጫዊ አውዴን ጨምሮ በመገንዘብ የትንተና መንገደ ተከናውኗሌ። ከዚህ በተጨማሪም በፊሌሙ ውስጥ ቁስ አካሊዊነት ሇመዯብ እና በማህበረሰባዊ ሌዩነት ውስጥ እንዳት እንዯተገሇጸ እና በርዕዮተ ዓሇም ግንባታ ያሇው ዴርሻ ተመሌክቷሌ። በዚህ መሰረትም በቁራኛዬ ፊሌም ውስጥ በቋንቋ ሥሌጣን፣ የመዯብ ክፍፍሌ፣ መገፋትና መገሇሌ፣ ቁሳካሊዊነት እና ርዕዮት ዓሇም በገጸ ባህሪያት ንግግር ውስጥ እንዳት እንዯተገሇጹ በማጠቃሇያው ሰፍሯሌ። ቁራኛዬ ፊሌም ኢትዮጵያ ከዛሬ 100 ዓመት በፊት የነበረችበትን ታሪካዊ፣ ባህሊዊ፣ ማህበራዊና ፖሇቲካዊ ሁኔታ፣ የመንግሥት አስተዲዯራዊ መሌክ፣ የማህበረሰብ አወቃቀር፣ የአሇባበስ ባህሌ፣ የቋንቋ አጠቃቀም፣ የፍትሕ ሥርዓት፣ የቤተ-መንግሥት አስተዲዯር እና የሥሌጣን አጠቃቀም ምን ይመስሌ እንዯነበር ሇማሳየት ጥረት አዴርጓሌ። en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title ቋንቋ እና ስልጣን በቁራኛዮ ፊልም ከጥልቅ ዲስኩር ትንተና እና ከማርክሲዝም ንድፈ ሀሳብ እይታ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record