BDU IR
Recently added
Login
BDU IR Home
→
Faculty of Humanities
→
Ethiopian Languages and Literature - Amharic
→
Thesis and Dissertations
→
Recent submissions
JavaScript is disabled for your browser. Some features of this site may not work without it.
Thesis and Dissertations: Recent submissions
Now showing items 21-40 of 158
Previous Page
Next Page
አማርኛን እንደሁለተኛ ቋንቋ የሚማሩ ተማሪዎች የመማር ስልት ምርጫና የትምህርት ውጤት ተዛምዶ፤ በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
አበራ ብሩ, ብሩ
(
2022-12
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በተማሪዎች አማርኛን የመማር ስልት እና የትምህርት ውጤት መካከል ያለውን ተዛምዶ፣ እንዲሁም የተማሪዎችን የመማር ምርጫ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ ተዛምዷዊ የምርምር ስልትን የተከተለ ነው። የጥናቱ ተሳታፊዎች በሙሎ ወረዳ ሆጀ ዱሬ ከተማ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል በኩራ ቀመሌ እና በጨራ ጉዲና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
. በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የራስመስ መማር ብልሀት ከአንብቦ መረዳት ችሎታ ጋር ያለው ተዛምዶ በታገል መሰናዶ 2ኛ ደረጃት/ቤት በ11ኛ ክፍል ተተኳሪነት
ይብሬ, ጌጡ
(
2008-08
)
ደጋግሞ ማንበብ (Rereading) ብልሃትአማርኛን በሁለተኛ ቋንቋነት የሚማሩ ተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ እና የማንበብ ተነሳሽነት ለማጎልበት ያለው አስተዋጽኦ፤ በሰባተኛ ክፍል በቤኒሻንጉልኛ ቋንቋ አፍፈት ተማሪዎች ተተኳሪነት
ሙሉቀን ተስፋዬ, ተስፋዬ
(
2022-11
)
የዚህ ጥናት አላማ ደጋግሞ ማንበብ ብልሃት የአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ ተነሳሽነት ለማሳደግ ያለውን አስተዋጽኦ መመርመር የሚል ነው፡፡ ጥናቱ ፍትነት መሰል (Quasi experimental) ንድፍን የተከተለ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የጋማሀሩ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ...
የመልሶ መናገር ብልሃት (retelling strategy)የተማሪዎችን በአማርኛ አንብቦ የመረዳት ችሎት እና የማንበብ ተነሳሽነት ለማሻሻል ያለው ፋይዳ በሰባተኛ ክፍል የአማርኛ ኢአፍፈት ተማሪዎች ተተካሪነት
ሰላማዊት, ሙሉጌታ
(
2022-11
)
የዚህ ጥናት ዓላማ መናገር ብልሃት የአማርኛ ኢ አፍፈት የሰባተኛ ክፍል ተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ ተነሳሽነት ለማሳደግ የሚኖረውን አስተዋጽኦ መፈተሸ ሲሆን ጥናቱ የተካሄደውም በሁለት ቡድኖች ቅድመትምህርተና ድህረትምህርት ፍትነት መሰል ስልት ነው፡፡በዚህ መሰረትም ጥናቱን ለማከናውን የጊንጭ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በአመቺ ናሙና ...
“ራስን የመጠየቅ ብልሃት የአማርኛ ኢ-አፈፈት ተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ ለማጎልበት ያለው ሚና”፤ (በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት)
መልክዬ, የማታው
(
2022-11
)
የዚህ ጥናት ዓላማ ራስን የመጠየቅ ብልሃት አንብቦ መረዳትን ለማጎልበት ያለው ሚና መመርመር ነበር፤ የጥናቱ ተሳታፊዎች በ2014 ዓ.ም ሆሞሻ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን የተከታተሉ በበርተኛ ቋንቋ አፋቸውን የፈቱ 169 የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ሲሆኑ ከነዚህም ውስጥ 82 የጥናቱ ተሳታፊ ተማሪዎች በቀላል ዕጣ ንሞና ተመርጠዋል፡፡ጥናቱ ...
«እያሰቡ የማጋራት ብልሃት (Thinking Aloud Strategy) የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ ተነሳሽነት ለማሳደግ ያለው ሚና» (በስምንተኛ ክፍል ተተኳሪነት)
አገርነሽ, ስላንተ
(
2022-11
)
የዚህ ጥናት ዓላማ እያሰቡ የማጋራት ብልሃት የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ ተነሳሽነት ለማሳደግ ያለውን ሚና መመርመር ነበር፤ የጥናቱ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 በመሰረተ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2014 ዓ.ም የሚማሩ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው። ጥናቱ ፍትነት መሰል (Quasi-experimental) ...
የሃሳብ ድር የተማሪዎችን የቃላት ዕውቀት ለማሳደግ ያለው ፋይዳ፤ በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
ፈንታዬ, ንጉሴ
(
2015-11
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ የሃሳብ ድር የተማሪዎችን የቃላት እውቀት ለማሳደግ ያለውን ፋይዳ መመርመር ነበር፤ የጥናቱ ተሳታፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ በሚገኘው በወገዳ ሙሉ ሳይክል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰባተኛ ክፍል ተመዝግበው በመማር ላይ ከሚገኙት ስድስት የሰባተኛ ክፍል መማሪያ ክፍሎች መካከል ...
የሌቦሇዴ፣ የሙዚቃና የምስሌ ጋብቻ በፌቅር እስከ መቃብር እና በ “ማር እስከ ጧፌ
ጌጡ, ሣይህ
(
2015-09
)
ይህ ጥናት “የሌቦሇዴ፣ የሙዚቃ እና የምስሌ ጋብቻ በሚሌ ርዕስ ተመስርቶ፣ በ ፌቅር እስከ መቃብር ረጅም ሌቦሇዴ፣ በ “ማር እስከ ጧፌ”ሙዚቃ እና የሙዚቃ ክሉፕ ሊይ የተወሰነ ነው፡፡ የጥናቱ ዋና ዓሊማ ፌቅር እስከ መቃብር ረጅም ሌቦሇዴ፣ በ “ማር እስከ ጧፌ” ሙዚቃ እና የሙዚቃ ምስሌ እንዳት ተሰናስል እንዯቀረበ በዝርዝር ማሳየት የሚሌ ሲሆን፣ የሽግግር ...
የተማሪዎች ግለብቃት እምነት (Self-efficacy) ከመጻፍ ችሎታቸው ጋር ያለው ተዛምዶ ፤በ9ኛ ክፍል ተተኳሪነት የትምህርት ማስተርስ ዲግሪ ከፊል ማሟያ የቀረበ ጥናት
ጥንቅሽ, ደሴ
(
2022-11
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ የተማሪዎች ግለብቃት እምነት ከመጻፍ ችሎታ ጋር ያለውን ተዛምዶ መመርመር ነበር፡፡ ጥናቱ ተዛምዷዊ ንድፍን የተከተለ ሲሆን ገላጭ የምርምር ስልትን ተከትሎ የቀረበ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች ለመምረጥ ቀላል የእጣ ናሙናን በመጠቀም ተመርጠዋል፡፡ ተሳታፊዎቹ በሙጃ ሮቢት አጠቃላይ ከፍተኛ መሰናዶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2014 ...
የዴኅረ-ዘመናዊነት የሥነጽሐፌ መገሇጫዎች በ“ታሇ በእውነት ሥም” ረጅም ሌቦሇዴ
ባንቹ, ታረቀኝ
(
2022-09
)
ይህ ጥናት “የዴኅረ-ዘመናዊነት የሥነጽሐፌ መገሇጫዎች በታሇ በእውነት ሥም” በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በ “ታሇ በእውነት ሥም ረጅም ሌቦሇዴ ሊይ የዴኅረ-ዘመናዊነት የሥነጽሐፌ መገሇጫዎችን ተንትኖ ማሳየት ነው” የሚሌ ዏቢይ ዓሊማ ቀርጾ ተከናውኗሌ። የጥናቱን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ ዓሊማ ተኮር ናሙና፣ ቴክስት ትንተናን በመተንተኛ ዘዳነት ...
‹‹ሚታዊ ጉዞና ፍለጋ በሐሽማል ልቦለድ››
እንየው, ወርቁ
(
2022-09
)
ይህ ጥናት ሚታዊ ጉዞና ፍለጋ በሐሽማል ረጅም ልቦለድ በሚል ርዕስ የተደረገ ጥናት ሲሆን ዋና አላማው በተመረጠው ልቦለድ ሚታዊ ጉዞና ፍለጋ እንዴት እንደተገለጸ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ የጉዞ ምዕራፎች፣ የጉዞ አይነቶች፣ የፍለጋ ምዕራፎች፣ የፍለጋ አይነቶች፣ የሚታዊ ጉዞና ፍለጋ የመጨረሻ አላማ ምንነትን፣ ማሳየት የጥናቱ ዝርዝር አላማዎች ናቸው፡፡ ...
መጽሐፍ ቅዱሳዊ በይነአሃዳዊነት በተመረጡ የበዕውቀቱ ሥዩም ግጥሞች ውስጥ
ሁናቸውሁናቸው, ወረታው
(
2014-08
)
ይህ ጥናት “መጽሐፍ ቅዱሳዊ በይነአሃዳዊነት በተመረጡ የበዕወቀቱ ሥዩም ግጥሞች ውስጥ” በሚል ርዕስ የተካሄደ ነው፡፡ ስለሆነም በሶስቱም የደራሲው የግጥም መድብሎች ውስጥ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር መስተጋብር የፈጠሩ ግጥሞችን ተንትኖ የማሳየት ዓላማ አለው፡፡ መድብሎቹ ስብስብስብ ግጥሞች፣ የማለዳ ድባብ እና አዳምኤል የሚሉት የበዕውቀቱ ስራዎች ሲሆኑ፣ ...
የሐሳብ ማደራጃ ብልሃቶች (Graphic organizers) አንብቦ የመረዳት ችሎታን፣ የማንበብ ተነሳሽነትንና በጥልቀት የማሰብ ችሎታን የማሳደግ ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
ሰላማዊት ሳፊሳ
(
2014-07-30
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የሐሳብ ማደራጃ ብልሃቶች የሰባተኛ ክፍል ተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ፣ የማንበብ ተነሳሽነትና በጥልቀት የማሰብ ችሎታ ለማሳደግ ያላቸውን አስተዋጽዖ መመርመር ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፊ ተማሪዎች በባሕርዳር ከተማ በዶናበርበር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትቤት በ2014 ዓ.ም. በመማር ላይ ከሚገኙ አምስት የሰባተኛ መማሪያ ...
“የማንነት ቀውስ” በምሳሌ ረጅም ልቦለድ ውስጥ
ፍሬገነት, ደሳለ
(
2014-07
)
ይህ ጥናት ‹‹የማንነት ቀውስ በምሳላረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ›› በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ዋና ዓሊማውም በምሳላ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ የማንነት ቀውስን ከማህበረ-ሥነሌቦና ንዴፇ ሃሳብ አንፃር መተንተን ነው፡፡በረጅም ሌቦሇደ ውስጥ የተፇጠሩ የማንነት ቀውስ ምክንያቶች፣ የማንነት ቀውሶች እና የማንነት ቀውሱ በማህበረሰቡ ሊይ ያሳዯረውን ተጽዕኖ ማሳየት ዜርዜር ...
ወለፈንዲነት በእናት አለም ጠኑ እና በሀሁ በስድስት ወር
መሰረት, አሰፋ
(
2014-07
)
ወለፈንዲነት የህይወትን ትርጉም አልባነት እና የሰው ልጅ ህይወት ወዳሻት የምትመራው ተስፋ ቢስ ፍጥረት መሆኑን የሚያብራራ ፍልስፍና ነው፡፡የዚህ ጥናት ዓላማም ከህልውናዊነት ጭብጦች ውስጥ አንዱ የሆነውን ወለፈንዲነት በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ሁለት የተውኔት ስራዎች ውስጥ አውጥቶ ማሳየት ነው፡፡ ጥናቱ ዓይነታዊ ጥናት በመሆኑ ቴክስቶችን በተገቢው መልኩ ...
An Investigation of Teachers‟ Use of Continuous Assessment In Teaching Grade One Amharic Reading: At The Case of Dona Berber Primary Schools In Bahir Dar Town
Meseret, Gedamu
(
2022-08
)
The main purpose of this study was to investigate teachers’ use of continuous assessment in teaching grade one Amharic reading in Dona Berber Primary School Bahir Dar Town. The research questions focused on awareness of ...
አንብቦ በመረዳት ሂደት የአያያዦች ሚና ምንድን ነዉ
ቀለብ, መልካሙ
(
1994-05
)
የዚህ ጥናት አላማ አንብቦ በመረዳት ሂደት የአያያዦች መመርመር ነዉ በዚህም መሰረት አንብቦ በመረዳልት ሂደት በርግጥ አያያዦች ሚና አላቸዉን በአንድ ቴክስት ዉስጥ የአያያዦች መኖር ወይም አለመኖር በተማሪዎች አንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ የሚያመጠዉ ወይም የሚያስከትለዉ ተጽዕኖ አለን አንብቦ መረዳትን ለማፍጠን ...
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በተመረጡ የአርቲስት ቴዎዴሮስ ካሳሁን የሙዘቃ ግጥሞች፤ ከሏዱስ ታሪካዊ ሑስ አንፃር
አገሬ, አበበ
(
2022-03
)
የጥናቱ ዒሊማ በተመረጡ የቴዎዴሮስ ካሳሁን የሙዘቃ ግጥሞች ውስጥ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እንዳት እንዯተገሇጹ መመርመር ነው፡፡ በጥናቱ የተመረጡት የሙዘቃ ግጥሞች ከሏዱስ ታሪካዊ ሂስ አንጻር ሇመመርመር ዒይነታዊ የምርምር ዖዳን ተጠቅሜያሇሁ፡፡ አርቲስቱ አምስት አሌበሞችን እና 27 ነጠሊ ዚማዎችን ሇሕዛብ ያዯረሰ ሲሆን ከሦስት አሌበሞቹ እና አንዴ ...
‹‹ምንምነት በተመረጡ የኤፍሬም ስዩም የግጥም ስራዎች ውስጥ››
ሜሮን, ጌታቸው
(
2012-08
)
ይህ ጥናት ምንምነት በተመረጡ የኤፍሬም ስዩም የግጥም ስራዎች ውስጥ የሚል ነው ፡፡ ምንምነት ፍልስፍናዊ ሀሳብ ሲሆን የሰው ልጅ ለነገሮች ትርጉም ባጣ እና የሚያምንበት የሚጠብቀው በአጠቃላይ ተስፋ ያደረገው እውነት ሲጣረስ (ሲጠፋ) የሚከሰት ብቻ ሳይሆን ሰው ሆኖ በመፈጠር ብቻ በውስጡ የሚያነሳው ዘላለማዊ ጥያቄ ነው፡፡የዚህ ጥናት አላማምከህልውናዊነት ...
ግብመጣሌ በአማርኛ ቋንቋ የመፃፌ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇው ሚና፡- በ11ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
ጸዳለ, ሙለጌታ
(
2013-06
)
የጥናቱ አሊማ ግብ የመጣሌ ብሌሃት የመጻፌ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇውን ሚና መፇተሽ ነው፡፡በጥናቱም ባሇ 2 ቡዴን ፌትነት መሰሌ ንዴፌ ተግባራዊ ሁኗሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በአዊ ብሄረሰብ አስተዲዯር ዞን በአዱስ ቅዲም አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም በ11ኛ ክፌሌ ትምህርታቸውን በመከታተሌ ሊይ ያለ በ14 መማሪያ ክፌሌ ከሚገኙ ...
Now showing items 21-40 of 158
Previous Page
Next Page
Search
Search
This Collection
Browse / Search
All of BDU IR
Institute, Faculity, School, college and its Collections
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
This Collection
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
My Account
Login
Register