Abstract:
ይህ ጥናት ‹‹የማንነት ቀውስ በምሳላረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ›› በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ዋና ዓሊማውም በምሳላ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ የማንነት ቀውስን ከማህበረ-ሥነሌቦና ንዴፇ ሃሳብ አንፃር መተንተን ነው፡፡በረጅም ሌቦሇደ ውስጥ የተፇጠሩ የማንነት ቀውስ ምክንያቶች፣ የማንነት ቀውሶች እና የማንነት ቀውሱ በማህበረሰቡ ሊይ ያሳዯረውን ተጽዕኖ ማሳየት ዜርዜር ዓሊማዎች ናቸው፡፡የጥናቱ ዳም ናሙናን ሇመምረጥ ዓሊማ ተኮር የናሙና ዳን የተጠቀመ ሲሆን፣አይነታዊ የመረጃ መተንተኛ ዳን በመጠቀም ከረጅም ሌቦሇደ የተገኙትን መረጃዎች ተተንትነዋሌ፡፡ በጥናቱ በረጅም ሌቦሇደ ውስጥ ከሚገኙ ገፀባህሪያት መካከሌ የማንነት ቀውስ የሚታይባቸውን በመምረጥ የማንነት ቀውሱ ምክንያቶች፣የማንነት ቀውሶች እና የገፀባህሪያቱ የማንነት ቀውስ በማህበረሰቡ ሊይ የሚያሳዴረው ተጽዕኖ ትኩረት የተዯረገባቸው ነጥቦች ናቸው፡፡ በጥናቱም ገፀባህሪያቱ በገጠማቸው ያሌተመቻቸ የቤተሰብ ሁኔታ እና አስዯንጋጭ ክስተት ምክንያት የቁጣ፣የሚና ግራመጋባት፣ራስን የመጥሊት እና ራስን የማግሇሌ የማንነት ቀውስ እነዯገጠማቸው እና ይህ የማንነት ቀውስም በሚኖሩበት ማህበረሰብ ሊይ ተጽዕኖ እንዲዯረገ ተብሯርቷሌ፡፡ በመጨረሻም በምሳላ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ ያለት የማንነት ቀውሱ የታየባቸው ገፀባሪያት ኃሊፉነታቸውን መወጣት ያሌቻለ እና የማህበረሰቡን የተሇመዯ የአኗኗር ይቤን የቀየሩ ሁነው የተቀረፁ ናቸው ማሇት ይቻሊሌ፡፡