BDU IR

“የማንነት ቀውስ” በምሳሌ ረጅም ልቦለድ ውስጥ

Show simple item record

dc.contributor.author ፍሬገነት, ደሳለ
dc.date.accessioned 2022-08-31T06:08:19Z
dc.date.available 2022-08-31T06:08:19Z
dc.date.issued 2014-07
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/14060
dc.description.abstract ይህ ጥናት ‹‹የማንነት ቀውስ በምሳላረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ›› በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ዋና ዓሊማውም በምሳላ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ የማንነት ቀውስን ከማህበረ-ሥነሌቦና ንዴፇ ሃሳብ አንፃር መተንተን ነው፡፡በረጅም ሌቦሇደ ውስጥ የተፇጠሩ የማንነት ቀውስ ምክንያቶች፣ የማንነት ቀውሶች እና የማንነት ቀውሱ በማህበረሰቡ ሊይ ያሳዯረውን ተጽዕኖ ማሳየት ዜርዜር ዓሊማዎች ናቸው፡፡የጥናቱ ዗ዳም ናሙናን ሇመምረጥ ዓሊማ ተኮር የናሙና ዗ዳን የተጠቀመ ሲሆን፣አይነታዊ የመረጃ መተንተኛ ዗ዳን በመጠቀም ከረጅም ሌቦሇደ የተገኙትን መረጃዎች ተተንትነዋሌ፡፡ በጥናቱ በረጅም ሌቦሇደ ውስጥ ከሚገኙ ገፀባህሪያት መካከሌ የማንነት ቀውስ የሚታይባቸውን በመምረጥ የማንነት ቀውሱ ምክንያቶች፣የማንነት ቀውሶች እና የገፀባህሪያቱ የማንነት ቀውስ በማህበረሰቡ ሊይ የሚያሳዴረው ተጽዕኖ ትኩረት የተዯረገባቸው ነጥቦች ናቸው፡፡ በጥናቱም ገፀባህሪያቱ በገጠማቸው ያሌተመቻቸ የቤተሰብ ሁኔታ እና አስዯንጋጭ ክስተት ምክንያት የቁጣ፣የሚና ግራመጋባት፣ራስን የመጥሊት እና ራስን የማግሇሌ የማንነት ቀውስ እነዯገጠማቸው እና ይህ የማንነት ቀውስም በሚኖሩበት ማህበረሰብ ሊይ ተጽዕኖ እንዲዯረገ ተብሯርቷሌ፡፡ በመጨረሻም በምሳላ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ ያለት የማንነት ቀውሱ የታየባቸው ገፀባሪያት ኃሊፉነታቸውን መወጣት ያሌቻለ እና የማህበረሰቡን የተሇመዯ የአኗኗር ዗ይቤን የቀየሩ ሁነው የተቀረፁ ናቸው ማሇት ይቻሊሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title “የማንነት ቀውስ” በምሳሌ ረጅም ልቦለድ ውስጥ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record