Abstract:
የጥናቱ ዒሊማ በተመረጡ የቴዎዴሮስ ካሳሁን የሙዘቃ ግጥሞች ውስጥ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እንዳት እንዯተገሇጹ መመርመር ነው፡፡ በጥናቱ የተመረጡት የሙዘቃ ግጥሞች ከሏዱስ ታሪካዊ ሂስ አንጻር ሇመመርመር ዒይነታዊ የምርምር ዖዳን ተጠቅሜያሇሁ፡፡ አርቲስቱ አምስት አሌበሞችን እና 27 ነጠሊ ዚማዎችን ሇሕዛብ ያዯረሰ ሲሆን ከሦስት አሌበሞቹ እና አንዴ ነጠሊ ዚማ የተመረጡ 9 የሙዘቃ ግጥሞች በዒሊማ ተኮር የንሞና ዖዳ ተመርጠው ተተንትነዋሌ፡፡ የተመረጡት የሙዘቃ ግጥሞች በአርቲስቱ የተዖጋጁ እና ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን በሚያመሊክቱ ሃገራዊ እሴቶች ቲማቲካዊ ሌየታ ተሰርቶሊቸው በአራት የተሇያዩ ክፌልች ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶችም የሚከተለት ናቸው፡፡ አርቲስቱ በሙዘቃ ስራዎቹ ሃገራዊ አንዴነትን ከቀዯምት አባቶቻችን ተጋዴል፣ የሃገር ፌቅርን ከጥንት ኢትዮጵያውያን ቀናዓ እሳቤ፣ ሃገራዊ ነጻነትን ከሃገሪቱ የዖመናት የነጻነት ታሪክ ጉዜ፣ መቻቻሌን፣ እንግዲ ተቀባይነትን እና ይቅርታን ከቀዯምት ሃገር በቀሌ እሴቶቻችን እየጠቀሰ ሇኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ስሜት እንዯገና ማዯግ እያወሳ አቀንቅኖባቸዋሌ፡፡ በሙዘቃ ግጥሞቹ ውስጥ አርቲስቱ ራሱን የታሪኩ አካሌ እና አባሌ አዴርጎ በማሳየት ታሪኩን የሚያውቅ፣ በታሪኩ የሚኮራ እና ታሪክ የሚሰራ ትውሌዴ ሇኢትዮጵያ አስፇሊጊ ነው ሲሌም ያዚማሌ፡፡ የሃገራዊ እሴቶችን በጎ ጎን በማጉሊት እና አውጥቶ በማሳየት በአንዴነት፣ በነጻነት፣ በሃገር ፌቅር፣ በይቅርታ እና በመቻቻሌ የሚያምን ትውሌዴ ያስፇሌጋሌ ሲሌም በሙዘቃ ግጥሞቹ ያንጸባርቃሌ፡፡