BDU IR

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በተመረጡ የአርቲስት ቴዎዴሮስ ካሳሁን የሙዘቃ ግጥሞች፤ ከሏዱስ ታሪካዊ ሑስ አንፃር

Show simple item record

dc.contributor.author አገሬ, አበበ
dc.date.accessioned 2022-07-08T07:17:41Z
dc.date.available 2022-07-08T07:17:41Z
dc.date.issued 2022-03
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/13878
dc.description.abstract የጥናቱ ዒሊማ በተመረጡ የቴዎዴሮስ ካሳሁን የሙዘቃ ግጥሞች ውስጥ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እንዳት እንዯተገሇጹ መመርመር ነው፡፡ በጥናቱ የተመረጡት የሙዘቃ ግጥሞች ከሏዱስ ታሪካዊ ሂስ አንጻር ሇመመርመር ዒይነታዊ የምርምር ዖዳን ተጠቅሜያሇሁ፡፡ አርቲስቱ አምስት አሌበሞችን እና 27 ነጠሊ ዚማዎችን ሇሕዛብ ያዯረሰ ሲሆን ከሦስት አሌበሞቹ እና አንዴ ነጠሊ ዚማ የተመረጡ 9 የሙዘቃ ግጥሞች በዒሊማ ተኮር የንሞና ዖዳ ተመርጠው ተተንትነዋሌ፡፡ የተመረጡት የሙዘቃ ግጥሞች በአርቲስቱ የተዖጋጁ እና ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን በሚያመሊክቱ ሃገራዊ እሴቶች ቲማቲካዊ ሌየታ ተሰርቶሊቸው በአራት የተሇያዩ ክፌልች ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶችም የሚከተለት ናቸው፡፡ አርቲስቱ በሙዘቃ ስራዎቹ ሃገራዊ አንዴነትን ከቀዯምት አባቶቻችን ተጋዴል፣ የሃገር ፌቅርን ከጥንት ኢትዮጵያውያን ቀናዓ እሳቤ፣ ሃገራዊ ነጻነትን ከሃገሪቱ የዖመናት የነጻነት ታሪክ ጉዜ፣ መቻቻሌን፣ እንግዲ ተቀባይነትን እና ይቅርታን ከቀዯምት ሃገር በቀሌ እሴቶቻችን እየጠቀሰ ሇኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ስሜት እንዯገና ማዯግ እያወሳ አቀንቅኖባቸዋሌ፡፡ በሙዘቃ ግጥሞቹ ውስጥ አርቲስቱ ራሱን የታሪኩ አካሌ እና አባሌ አዴርጎ በማሳየት ታሪኩን የሚያውቅ፣ በታሪኩ የሚኮራ እና ታሪክ የሚሰራ ትውሌዴ ሇኢትዮጵያ አስፇሊጊ ነው ሲሌም ያዚማሌ፡፡ የሃገራዊ እሴቶችን በጎ ጎን በማጉሊት እና አውጥቶ በማሳየት በአንዴነት፣ በነጻነት፣ በሃገር ፌቅር፣ በይቅርታ እና በመቻቻሌ የሚያምን ትውሌዴ ያስፇሌጋሌ ሲሌም በሙዘቃ ግጥሞቹ ያንጸባርቃሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በተመረጡ የአርቲስት ቴዎዴሮስ ካሳሁን የሙዘቃ ግጥሞች፤ ከሏዱስ ታሪካዊ ሑስ አንፃር en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record