Abstract:
ይህ ጽሁፌ ሏዱስ ታሪካዊ ንባብ በ''የቴዎዴሮስ ራዕይ'' እና በ''የካሳ ፇረሶች'' ተውኔቶች
ውስጥ የሚፇትሽ ሲሆን
ሁሇቱም ተውኔቶች የዲግማዊ አጼ ቴዎዴሮስን ህይወት እና
ትሩፊት በተውኔት የሚያሳዩ ናቸው፡፡ በእነዙህ ተውኔቶች ውስጥ የሏዱስ ታሪካዊ ሂስ
ስነጽሁፊዊ ንዴፇ ሃሳብ ጭብጦችን ርዕዮተ አሇም፣ ማህበረ ፖሇቲካ አውዴን፣ የኃይሌ
ተሇዋዋጭነት እና መኑ በተውኔቶቹ ውስጥ ያሳዯረውን ተጽዕኖ ይፇትሻሌ፡፡ ተውኔቶቹን
አይነታዊ የምርምር ዳን በመጠቀም ተተንትነዋሌ፡፡ ''የቴዎዴሮስ ራዕይ'' እና በ''የካሳ
ፇረሶች'' ተውኔቶች
ውስጥ አጼ ቴዎዴሮስ ሃገራዊ አንዴነትን የሚያስጠብቁ እና
የሚያምኑ ሰው ተዴርገው መቀረጻቸው ተውኔቶቹን አንዴ የሚያዯርጋቸው ነገር ሲሆን፣
ተውኔቶቹ ሁሇቱም በተፇጠሩበት መን የነበረው የኢትዮጵያ የፖሇቲካ ሇውጥ ዲራ ሊይ
መቀመጣቸው እና ያንኑ መናቸውን ማንጸባረቃቸው የተሇያዩ ያዯርጋቸዋሌ፡፡ በጥናቱም
ተውኔቶቹ በመኑ የነበረው የሃይሌ፣ ርዕዮተ ዓሇም እና ማህበረ ፖሇቲካዊ ሁነት
የተንጸባረቀባቸው ሲሆን ይህ ጥናትም በተውኔቶቹ ውስጥ እንዳት እነዙህ ጭብጦች
እንዯተንጸባረቁ ሇመፇተሸ ተሞክሯሌ፡፡