BDU IR

ሏዱስ ታሪካዊ ንባብ ''የቴዎዴሮስ ራዕይ'' እና ''የካሳ ፇረሶች'' ተውኔቶች ውስጥ

Show simple item record

dc.contributor.author ሜሌኮን, ጌትነት
dc.date.accessioned 2026-08-18T07:39:58Z
dc.date.available 2026-08-18T07:39:58Z
dc.date.issued 2017-05
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/17009
dc.description.abstract ይህ ጽሁፌ ሏዱስ ታሪካዊ ንባብ በ''የቴዎዴሮስ ራዕይ'' እና በ''የካሳ ፇረሶች'' ተውኔቶች ውስጥ የሚፇትሽ ሲሆን ሁሇቱም ተውኔቶች የዲግማዊ አጼ ቴዎዴሮስን ህይወት እና ትሩፊት በተውኔት የሚያሳዩ ናቸው፡፡ በእነዙህ ተውኔቶች ውስጥ የሏዱስ ታሪካዊ ሂስ ስነጽሁፊዊ ንዴፇ ሃሳብ ጭብጦችን ርዕዮተ አሇም፣ ማህበረ ፖሇቲካ አውዴን፣ የኃይሌ ተሇዋዋጭነት እና ዗መኑ በተውኔቶቹ ውስጥ ያሳዯረውን ተጽዕኖ ይፇትሻሌ፡፡ ተውኔቶቹን አይነታዊ የምርምር ዗ዳን በመጠቀም ተተንትነዋሌ፡፡ ''የቴዎዴሮስ ራዕይ'' እና በ''የካሳ ፇረሶች'' ተውኔቶች ውስጥ አጼ ቴዎዴሮስ ሃገራዊ አንዴነትን የሚያስጠብቁ እና የሚያ዗ምኑ ሰው ተዴርገው መቀረጻቸው ተውኔቶቹን አንዴ የሚያዯርጋቸው ነገር ሲሆን፣ ተውኔቶቹ ሁሇቱም በተፇጠሩበት ዗መን የነበረው የኢትዮጵያ የፖሇቲካ ሇውጥ ዲራ ሊይ መቀመጣቸው እና ያንኑ ዗መናቸውን ማንጸባረቃቸው የተሇያዩ ያዯርጋቸዋሌ፡፡ በጥናቱም ተውኔቶቹ በ዗መኑ የነበረው የሃይሌ፣ ርዕዮተ ዓሇም እና ማህበረ ፖሇቲካዊ ሁነት የተንጸባረቀባቸው ሲሆን ይህ ጥናትም በተውኔቶቹ ውስጥ እንዳት እነዙህ ጭብጦች እንዯተንጸባረቁ ሇመፇተሸ ተሞክሯሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title ሏዱስ ታሪካዊ ንባብ ''የቴዎዴሮስ ራዕይ'' እና ''የካሳ ፇረሶች'' ተውኔቶች ውስጥ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record