Abstract:
ህ ጥናት “የፇጠራና የእውነታ ውህዯት በተመረጡ የሀብታሙ አሇባቸው ስራዎች” በሚሌ
ርዕስ የተከናወነ ነው። የጥናቱ ዳ ዓይነታዊ የምርምር ስሌትን መሰረት ያዯረገ ሲሆን
መተንተኛው ዳው ዯግሞ ገሊጭ እና ፌካሬ ነው። ጥናቱ በተመረጡት ቴክስቶች ውስጥ
የፇጠራና የእውነታ ውህዯትከሀዱስ ታሪካዊ ሂስ ንዴፇ ሃሳብ አንጻር ቢፇተሽ መሌካም ነው
በሚሌ ዕምነት የተዯረገ ነው። ጥናቱን ሀዱስ ታሪካዊ ንዴፇ ሃሳብን በመጠቀም በሌቦሇድች
ውስጥ ያሇውን ማህበራዊ፣ፖሇቲካዊ እና ኢኮኖሚያው ጉዲዮች ከአውደ አንፃር ፇትሿሌ።
የፇጠራ እና የእውነት ውህዯት በሌቦሇዴ እና በእውነታ መካከሌ ያሇውን ዴንበር እንዯሚያፇርስ
በትንተናው ሇማሳየት የሞከረ ጥናት ነው። የሥነጽሁፌ ሥራ በታሪካዊ እውነታ ሊይ ተጽእኖ
የማዴረግም የመዯረግም ሁሇቱንም ምርጫዎች የማስተናገዴ ሚና አሇው እንዲሇው በትንተናው
ወቅት ሇማሳየት ተሞክሯሌ። ጥናቱ በሌቦሇድቹ ውስጥ ፇጠራና የእውነታ ተዋህዯው
መቅረባቸውን የሚያሳይ ሲሆን በትንተናው ታሪክ ፇጠራና እውነታን አዋህድ ሇማቅረብ ትሌቅ
ሚና እንዲሇው መረዲት ተችሎሌ። በተጨማሪም በትንተናው የእውነታና ፇጠራ ውህዯት
አንባቢያን በማይሇዩት መሌኩ መቅረቡን እና በቄሳር እንባ ሊይ በዋና ገጸባህርይነት ሇቀረቡት
መንግሥቱ ኃ/ማርያም አዱስ እይታን እንዯፇጠረ አብራርቷሌ።