BDU IR

የፇጠራ እና የእውነታ ውህዯት በተመረጡ የሀብታሙ አሇባቸው ስራዎች

Show simple item record

dc.contributor.author ትዕግስት, ፌሰሀ
dc.date.accessioned 2024-11-21T10:26:54Z
dc.date.available 2024-11-21T10:26:54Z
dc.date.issued 2024-06
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/16239
dc.description.abstract ህ ጥናት “የፇጠራና የእውነታ ውህዯት በተመረጡ የሀብታሙ አሇባቸው ስራዎች” በሚሌ ርዕስ የተከናወነ ነው። የጥናቱ ዗ዳ ዓይነታዊ የምርምር ስሌትን መሰረት ያዯረገ ሲሆን መተንተኛው ዗ዳው ዯግሞ ገሊጭ እና ፌካሬ ነው። ጥናቱ በተመረጡት ቴክስቶች ውስጥ የፇጠራና የእውነታ ውህዯትከሀዱስ ታሪካዊ ሂስ ንዴፇ ሃሳብ አንጻር ቢፇተሽ መሌካም ነው በሚሌ ዕምነት የተዯረገ ነው። ጥናቱን ሀዱስ ታሪካዊ ንዴፇ ሃሳብን በመጠቀም በሌቦሇድች ውስጥ ያሇውን ማህበራዊ፣ፖሇቲካዊ እና ኢኮኖሚያው ጉዲዮች ከአውደ አንፃር ፇትሿሌ። የፇጠራ እና የእውነት ውህዯት በሌቦሇዴ እና በእውነታ መካከሌ ያሇውን ዴንበር እንዯሚያፇርስ በትንተናው ሇማሳየት የሞከረ ጥናት ነው። የሥነጽሁፌ ሥራ በታሪካዊ እውነታ ሊይ ተጽእኖ የማዴረግም የመዯረግም ሁሇቱንም ምርጫዎች የማስተናገዴ ሚና አሇው እንዲሇው በትንተናው ወቅት ሇማሳየት ተሞክሯሌ። ጥናቱ በሌቦሇድቹ ውስጥ ፇጠራና የእውነታ ተዋህዯው መቅረባቸውን የሚያሳይ ሲሆን በትንተናው ታሪክ ፇጠራና እውነታን አዋህድ ሇማቅረብ ትሌቅ ሚና እንዲሇው መረዲት ተችሎሌ። በተጨማሪም በትንተናው የእውነታና ፇጠራ ውህዯት አንባቢያን በማይሇዩት መሌኩ መቅረቡን እና በቄሳር እንባ ሊይ በዋና ገጸባህርይነት ሇቀረቡት መንግሥቱ ኃ/ማርያም አዱስ እይታን እንዯፇጠረ አብራርቷሌ። en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title የፇጠራ እና የእውነታ ውህዯት በተመረጡ የሀብታሙ አሇባቸው ስራዎች en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record