Abstract:
የዚህ ጥናት አሊማ፣ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማህዯረ ተግባር ምዝና የመፃፍ ክሂሌን
ሇማሻሻሌ ያሇውን ፋይዲ መመርመር ነው፡፡ አሊማውን ከግብ ሇማዴረስም ጥናቱ ፍትነት መሠሇ
(Quasi- experimental) ንዴፍን ተግባራዊ አዴርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፈዎች በዯቡብ ጎንዯር
መስተዲዯር ዞን በዯራ ወረዲ በሚገኘው ጎህ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2015
ዓ.ም ተመዝግበው ከሚማሩት የዘጠነኛ ክፍሌ 26 መማሪያ ክፍልች ውስጥ የ9ኛ N 42
ተማሪዎችና የ9ኛ T 42 ተማሪዎች በእጣ ናሞና ተመርጠዋሌ ፡፡
የጥናቱ ተሳታፊ ተማሪዎች አንዴ አይነት የቅዴመ ትምህርት የመፃፍ ክሂሌ ፈተና ተፈትነው
ውጤታቸው ተተንትኖ መማሪያ ክፍልቹ የፍትነት ቡዴንና የቁጥጥር ቡዴን ተብሇው
ተሇይተው በትግበራው ወቅት የፍትነት ቡዴኑ ተሳታፊዎች በማህዯር ተግባር ምዘና
አማካኝነት፣የቁጥጥር ቡዴኑ ተሳትፊዎች ዯግሞ በተማሪ መፅሃፍትና በመምህሩ መምሪያ
አማካኝነት ሇስምንት ክፍሌ ጊዜያት አንቀፅ የመፃፍ ክሂሌን ተምረዋሌ፡፡ በመጨረሻም
ተማሪዎቹ የዴህረ ትምህርት የመፃፍ ክሂሌ ፈተና ተፈትነው መረጃው ተሰብስቧሌ፡፡
የተሰበሰቡት መረጃዎች በነፃ ናሙና ቲ-ቴስት ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዲመሇከተው
በአማካይ ውጤት የቁጥጥር ቡዴኑ ተሳታፊዎች ክፍትነት ቡዴን ተሳትፊዎች በ0.86
ይበሌጣለ፡ በመዯበኛ ሌይይትም በ0.4 ይበሌጣለ፡፡ በሁሇቱ ቡዴኖች መካከሌ ያሇው ሌዩነት
በስታስቲክስ አስተማማኝ መሆኑን ወይም አሇመሆኑን ሇማረጋገጥ ሲባሌ መረጃዎቹ በነፃ
ናሙና ቲቴስት ተፈትሽው ውጤቱ ( ቲ (78.82)=200, p=0.49 d=0.44 ሆኗሌ፡፡ ከዚህም
በቡዴኖቹ መካከሌ የፍትነት ቡዴኑ ተሳታፊዎች በሌጠው ሌዩነት መኖሩን ተውቋሌ፡፡ በሁሇቱ
ቡዴኖች ተሳታፊዎች መካከሌ ሇታየው የመፃፍ ክሂሌ ውጤት ሌዩነትም የፋትነት ቡዴኑ
ተሳታፊዎች በማህዯር ተግባር ምዘና አማካኝነት መማራቸው አስተዋፅኦ እንዲሇው መረዲት
ይቻሊሌ፡፡ በመሆኑም ከጥናቱ ውጤት በመነሳት የማህዯር ተግባር ምዘና ከመፃፍ ችልታ ጋር
ትስስር ያሇው መሆኑን ስሇሚያሳይ መፃፍን ሇማስተማር ተግባር ሊይ ቢውሌና በስፋት
ቢሰራበት መሌካም ነው የሚሌ እንዯምታን ያሳያሌ፡፡