Abstract:
የጥናቱ ዋና ዓሊማ የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን አማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር
የባህርዲር ከተማ አስተዲዯር መምህራንና ርዕሳነ መምህራን ያሊቸውን ግንዚቤ መፇተሽ ነበር፡፡
ዓሊማውን ሇማሳካት የገሊጭ ምርምር ዓይነት የሆነው የዲሰሳ ጥናት ንዴፌ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡
የጥናቱ ተሳታፉዎች በባሕር ዲር ከተማ አስተዲዯር ስር ከሚገኙ 11 የመንግሰት አጠቃሊይ
ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በ2015 ዓ.ም ከ9ኛ ክፌሌ እስከ 12ኛ ክፌሌ አማርኛ
ቋንቋን የሚያስተምሩ መምህራን ነበሩ፡፡ ተጠኝዎችም ወንዴ 7፣ ሴት 48 በዴምሩ 55 እና የ11
ትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን ወንዴ 17 ሴት 4 በዴምሩ 21 ተሳታፉዎች ተካተውበታሌ፡፡
የተሰበሰቡት መረጃዎች መጠናዊና አይነታዊ ነበሩ፡፡ የፅሁፌ መጠይቅ በመረጃ ማሰባሰቢያነት
ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ መጠይቁ የአማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር መምህራንና ርዕሰ
መምህራን ያሊቸውን ግንዚቤ ሇመፇተሽ የሚያስችሌ ሆኖ ተጋጅቷሌ፡፡ ከመምህራንና ርዕሳነ
መምህራን የተሰበሰቡ መረጃዎችን ሇመተንተን የአንዴ ናሙና ባሇ ሁሇት ጫፌ የዛዴ ሙከራ
፣መቶኛ እና አማካይ የመሊምት መፇተሻ ዳዎች ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች
ስርጭት ወጥነትና የመጠይቁ አስተማማኝነት ተፇትሿሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶች እንዯሚያመሊክቱት
የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን አማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር የባህር ዲር ከተማ
አስተዲዯር መምህራን ያሊቸው ግንዚቤ የናሙናው አማካይና መዯበኛ ሌይይት (M = 2.16, SD =
0.28) ከአካሊዩ አማካይ (μ= 2.5) በ4 ዯረጃ ዜቅ ብል የመምህራን ግንዚቤ በጣም ዜቅተኛ መሆኑን
ጥናቱ አሳይቷሌ