BDU IR

የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን አማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር (Differentiated Instruction) የባህር ዲር ከተማ አስተዲዯር መምህራንና ርዕሳነ መምህራን ያሊቸው ግንዚቤ ፌተሻ፤

Show simple item record

dc.contributor.author በታዚሽ, እንዲሇው ታዬ
dc.date.accessioned 2024-11-22T11:03:32Z
dc.date.available 2024-11-22T11:03:32Z
dc.date.issued 2016-07
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/16255
dc.description.abstract የጥናቱ ዋና ዓሊማ የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን አማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር የባህርዲር ከተማ አስተዲዯር መምህራንና ርዕሳነ መምህራን ያሊቸውን ግንዚቤ መፇተሽ ነበር፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካት የገሊጭ ምርምር ዓይነት የሆነው የዲሰሳ ጥናት ንዴፌ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በባሕር ዲር ከተማ አስተዲዯር ስር ከሚገኙ 11 የመንግሰት አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በ2015 ዓ.ም ከ9ኛ ክፌሌ እስከ 12ኛ ክፌሌ አማርኛ ቋንቋን የሚያስተምሩ መምህራን ነበሩ፡፡ ተጠኝዎችም ወንዴ 7፣ ሴት 48 በዴምሩ 55 እና የ11 ትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን ወንዴ 17 ሴት 4 በዴምሩ 21 ተሳታፉዎች ተካተውበታሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች መጠናዊና አይነታዊ ነበሩ፡፡ የፅሁፌ መጠይቅ በመረጃ ማሰባሰቢያነት ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ መጠይቁ የአማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር መምህራንና ርዕሰ መምህራን ያሊቸውን ግንዚቤ ሇመፇተሽ የሚያስችሌ ሆኖ ተ዗ጋጅቷሌ፡፡ ከመምህራንና ርዕሳነ መምህራን የተሰበሰቡ መረጃዎችን ሇመተንተን የአንዴ ናሙና ባሇ ሁሇት ጫፌ የዛዴ ሙከራ ፣መቶኛ እና አማካይ የመሊምት መፇተሻ ዗ዳዎች ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች ስርጭት ወጥነትና የመጠይቁ አስተማማኝነት ተፇትሿሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶች እንዯሚያመሊክቱት የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን አማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር የባህር ዲር ከተማ አስተዲዯር መምህራን ያሊቸው ግንዚቤ የናሙናው አማካይና መዯበኛ ሌይይት (M = 2.16, SD = 0.28) ከአካሊዩ አማካይ (μ= 2.5) በ4 ዯረጃ ዜቅ ብል የመምህራን ግንዚቤ በጣም ዜቅተኛ መሆኑን ጥናቱ አሳይቷሌ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Ethiopian Languages and Literature - Amharic en_US
dc.title የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪዎችን አማርኛ ቋንቋን በሌይይት ስሇማስተማር (Differentiated Instruction) የባህር ዲር ከተማ አስተዲዯር መምህራንና ርዕሳነ መምህራን ያሊቸው ግንዚቤ ፌተሻ፤ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record