BDU IR
Recently added
Login
BDU IR Home
→
Faculty of Humanities
→
Ethiopian Languages and Literature - Amharic
→
Recent submissions
JavaScript is disabled for your browser. Some features of this site may not work without it.
Ethiopian Languages and Literature - Amharic: Recent submissions
Now showing items 81-100 of 162
Previous Page
Next Page
ፍላጎት በቃል ኪዳን ረጅም ልቦለድ ውስጥ፤ ከላካንያን የፍካሬ-ልቦና ትችት አንጻር
ዘሪሁን አስረስ
(
2020-11-11
)
የዚህ ጥናታዊ ጽሑፍ ርእስ ‹‹ፍላጎት በቃል ኪዳን ረጅም ልቦለድ ውስጥ፤ከLacanian የፍካሬልቦና ትችት አንጻር›› የሚል ነው፡፡ የጥናቱ ዐብይ ዓላማ ‹‹በቃል ኪዳን›› ረጅም ልቦለድ ውስጥ የዋና ገጸ-ባህርያትን ፍላጎቶችን እና የፍላጎት ምንጮችን ማሳየት ነው፡፡ የጥናቱ ወሰን ደግሞ ‹‹በቃል-ኪዳን›› ረጅም ልቦለድ እና በLacanian, ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ችግርፈች ዘዴ የተማሪዎችን የመፃፍ ችሎታና የመፃፍ ተነሳሽነት ለማጎልበት ያለው ሚና (በጎንጅ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርትቤት 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
በሀብታም ተስፋዬ
(
2020-11-12
)
የጥናቱ ዋና ዓላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ችግርፈች ዘዴ የተማሪዎችን የመፃፍ ችሎታና የመፃፍ ተነሳሽነት ለማጎልበት ያለውን ሚና መፈተሽነው፡፡ ዓላማውን ለማሳካትም ፍትነት መሰል (Quasi-experiment) የጥናት ንድፍ ተግባራዊ ሆኗል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በምእራብ ጎጃም ዞን በጎንጅ ቆለላ ወረዳበጎንጅ የከፍተኛ ትምህርት መሰናዶና ሁለተኛ ደረጃ ...
ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ በእመጓ ሌቦሇዴ
ሙለአዲም ታምሩ
(
2020-11-12
)
ይህ ጥናት ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ በእመጓ ሌቦሇዴ በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ሲሆን ዋና ዓሊማው በተመረጠው ሌቦሇዴ ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ እንዳት እንዯተገሇጸ ማሳየት ነው፡፡ የጉዝ ምዕራፍች፣ የጉዝ ዓይነቶች፣ የፌሇጋ ምዕራፍች፣ የፌሇጋ ዓይነቶች፣ የሚታዊ ጉዝና ፌሇጋ የመጨረሻ ዓሊማ ምንነትን ማሳየት የጥናቱ ዜርዜር ዓሊማዎች ናቸው፡፡ አጥኘው እነዙህን ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ችግርፈች ዘዴ የተማሪዎችን የመፃፍ ችሎታና የመፃፍ ተነሳሽነት ለማጎልበት ያለው ሚና (በጎንጅ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርትቤት 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
በሀብታም ተስፋዬ
(
2020-11-06
)
አህጽሮተ-ጥናት የጥናቱ ዋና ዓላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ችግርፈች ዘዴ የተማሪዎችን የመፃፍ ችሎታና የመፃፍ ተነሳሽነት ለማጎልበት ያለውን ሚና መፈተሽነው፡፡ ዓላማውን ለማሳካትም ፍትነት መሰል (Quasi-experiment) የጥናት ንድፍ ተግባራዊ ሆኗል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በምእራብ ጎጃም ዞን በጎንጅ ቆለላ ወረዳበጎንጅ የከፍተኛ ትምህርት ...
የዳያስፖራ ኑሮ በሰው እኮ !? ረጅም ልቦለድ ውስጥ፤ከድኅረ-ቅኝ ግዛት ሂስ አንፃር
ሰላምነሽ ባንቲደር
(
2020-11-06
)
ይህ ጥናት በፍስሃ ማንጠግቦት ሰው እኮ!? (2002 ዓ.ም.) ረጅም ልቦለድ ውስጥ የተመረጡ ጭብጦች በዳያስፖራው ኑሮ ላይ እንዴት እንደተንፀባረቁ ማሳየት ላይ ትኩረቱን አድርጓል፡፡ በጥናቱ ሂደት የሚመለሱ እና የዳያስፖራውን ኑሮ ሊያሳዩ የሚችሉ ሦስት የጥናቱ ጥያቄዎች ተቀርፀዋል፡፡ የዳያስፖራ ኑሮን ከድኅረ-ቅኝ ግዛት ሂስ አንፃር መፈናቀል፣አገርን ...
ሥነሌቡናዊ ሞት በበውቀቱ ስዩም በእንቅሌፍ እና እዴሜ፤ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብ
አንሇይ ወንዱራዴ
(
2020-11-04
)
አጠቃል ይህ ጥናት "ሥነ ሌቡናዊ ሞት በበውቀቱ ስዩም በእንቅሌፍ እና እዴሜ ፤ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብ በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት ውስጥ ሥነ ሌቡናዊ ሞት የቀረበባቸውን ጉዲዮች መተንተን የሚሌ ዋና ዓሊማን መሰረት አዴርጎ የተካሄዯ ጥናት ነው፡፡ ሇጥናቱ ማያነት የተመረጠው ዯግሞ የሲግመንዴ ፍሮይዴ ፍካሬ ሌቦና ...
ሚታዊ ንባብ በኤቶ ዮ ጵ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ
ብርቱካን, ሙሊው
(
2020-09-22
)
ይህ ጥናት “ሚታዊ ንባብ በኢቶ ይኸውም፣ በኤቶ ዮ ዮ አጠቃል ጵ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ” በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ሲሆን፤ ጵ ሌቦሇዴ ውስጥ የቀረቡትን የሚታዊ ተጋዲሉያን የተጋዴል ጉዝ ዯረጃዎችን ሇይቶ ማውጣት እና ተንትኖ ማሳየት የሚሌ ዓብይ ዓሊማን አንግቦ፣ ይህንኑ ሌቦሇዴ ከሚታዊ ሂስ አጻር በመመርመር የሚያስተሊሌፇውን ሚታዊ ይት ...
‹‹የህሌውናዊነት ጭብጦች በእንዲሇጌታ ከበዯ 'ዯርሶ መሌስ ውስጥ››
ግርማ, ጫኔ
(
2020-09-22
)
አጠቃሎ ይህ ጥናት‹‹የህሌውናዊነት ጭብጦች በእንዲሇጌታ ከበዯ ዯርሶ መሌስ ውስጥ›› በሚሌ ርዕስ የተጠና ነው፡፡ የጥናቱ ዘዳ ገሊጭ ሲሆን አቀራረቡ ዯግሞ የቴክስት ትንተና ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት፣ የህሌውናዊነት ጭብጦች እንዳት እንዯተከሰቱ ከህሌውናዊነት ንዴፇ ሀሳብ አንጻር ፇትሿሌ፡፡ በቴክስቱ የተሳለት ገጸባህሪያት ፣ከንቱ ...
የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነጽሐፍ - አማርኛ ትምህርት ክፍሌ “ስነ-ምግባራዊ” ዝቅጠት “በኢያሪኮ 777፣ ኢያሪኮ 888 እና ኤጭ…ሌቦሇድች”
እንዳለ, ገበየሁ
(
2020-09-22
)
ሥነ-ምግባራዊ ዝቅጠት በኢያሪኮ 777፣ ኢያሪኮ 888 እና ኤጭ ሌቦሇድች” በሚሌ ርዕስ የቀረበው ይህ ጥናት አዘርግ በሚሌ የብዕር ስም በተጻፉት ሦስቱ ዴርሰቶች ውስጥ የስነ-ምግባር ዝቅጠትን መመርመር ሊይ ትኩረቱን አዴርጓሌ፡፡ ግሇሰቦች፣ ማህበረሰቦችና ተቋማት ከስነ ምግባር ማህዯርነት እየወጡ መምጣት የወቅቱ ከስተት መሆኑና፣ ይኸው ክስተት ሇርዕሰ ...
ሥነሌቡናዊ ሞት በበውቀቱ ስዩም በእንቅሌፍ እና እዴሜ፤ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብ
አንለይ, ወንዱራድ
(
2020-09-22
)
አጠቃል ይህ ጥናት "ሥነ ሌቡናዊ ሞት በበውቀቱ ስዩም በእንቅሌፍ እና እዴሜ ፤ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብ በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት ውስጥ ሥነ ሌቡናዊ ሞት የቀረበባቸውን ጉዲዮች መተንተን የሚሌ ዋና ዓሊማን መሰረት አዴርጎ የተካሄዯ ጥናት ነው፡፡ ሇጥናቱ ማያነት የተመረጠው ዯግሞ የሲግመንዴ ፍሮይዴ ፍካሬ ሌቦና ...
የማንበብ ግል ብቃት እምነት ከተማሪዎች የአንብቦ መረዳት ችሎታ ጋር ያለው ተዛምዶ፦በ10ኛ ክፍል ተተኳሪነት
ካሳ, አባይ
(
2020-02-04
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ የማንበብ ግለብቃት እምነት ከአንብቦ መረዳት ችሎታ ጋር ያለውን ተዛምዶ መፈተሽ ነው፡፡በዚህ ጥናት የተሳተፉትም በጉጂ ዞን በዋደራ ወረዳ ሁለተኛና መሰናዶ ትምህርት ቤት በ2011 ዓ.ም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ 342 ተማሪዎች በተራ የናሙና ዕጣ ዘዴ መሰረት የተመረጡ 80 የአስረኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው፡፡ ጥናቱ ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በስነጽሑፍ ቴክስት ገጸባህርይተኮር ማስተማር የአንብቦ መረዳት ችሎታን የማጎልበት ሚና፤በደጋ ዳሞት ወረዳ ፈረስቤት አጠቃላይ 2ኛ ደረጃና የከፍተኛ ትምህርት መሠናዶ ትምህርትቤት በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
ደምሴ, በዘበናይ
(
2019-12-01
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በስነጽሁፍ ቴክስት ገጸባህርይተኮር የማስተማር ዘዴ የአንብቦ መረዳት ችሎታን ለማጎልበት ያለውን አስተዋጾ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ ከፊል ሙከራዊ ምርምር ስልትን ተከትሎ የተሰራና በአይነቱ ደግሞ መጠናዊ ምርምር ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በደጋዳሞት ወረዳ በፈረስቤት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና ...
የአማራጭ ምዘናዎች የተማሪዎችን ድርሰት የመጻፍ ችሎታ የማሻሻል ሚና፤ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነጽሑፍ-ዐማርኛ ትምህርትክፍል አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ተተኳሪነት
በኃይላይ, ተስፋይ
(
2019-12-06
)
አኅጽሮተጥናት የዚህ ጥናት ዓላማ የአማራጭ ምዘናዎችን የተማሪዎችን ድርሰት የመጻፍ ችሎታ የማሻሻል ሚና መመርመር ነበር፡፡ ዓላማውን ከግብ ለማድረስም በሁለት ቡድኖችና በሁለት የትግበራ ዙሮች የቀረበ የአመጣጣኝ ንድፍ (Counterbalanced design) ተግባራዊ ሆኗል፡፡ በጥናቱ ትግበራ ሂደት በ2010 ዓ.ም. በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ግብ መጣል አንብቦ የመረዳት ችሎታን በማጎልበት ረገድ ያለው ሚና፤ በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
ጊዜ, ይበልጣል
(
2019-11-14
)
አህጽሮተ-ጥናት የዚህ ጥናት ዋና አላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ግብ መጣል የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ በማጎልበት ረገድ ያለውን ሚና መፈተሽ ነው፡፡ አላማውን ከግብ ለማድረስ ፍትነት መሰል (Quasi-experimental) የጥናት ስልት ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን በዝዋይ ዱግዳ ወረዳ አራጣ ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ግለጥያቄ ብልሃት የአንብቦ መረዳት ችሎታን ለማጎልበት ያለው አስተዋፅዖ፤ በአምቦ ከተማ በበከልቻ በሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
ማቴዎስ, ወንድሙ
(
2019-11-07
)
አህፅሮተ-ጥናት (Abstract) የጥናቱ ዋና አላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በግለጥያቄ ብልሃት የአንብቦ መረዳት ችሎታን ለማጎልበት ያለው አስተዋጽኦ መፈተሸ ነው፡፡ አላማውን ለማሳካትም ፍትነት መሰል (Quesi expreriment) ስልትን ተከትሎ የተሰራና በአይነቱ ደግሞ መጠናዊ የሆነ ጥናት ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በአምቦ ከተማ በከልቻ ...
የኦሮምኛ ቋንቋ አፈ-ፈት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ በሚጽፉት ድርሰት ላይ የሚስተዋሉ አሉታዊ የሰዋስው ተጽዕኖዎች እና የግድፈት ምንጮች ፍተሻ
አዲስዓለም, ዘሪሁን
(
2019-11-07
)
አጠቃሎ የጥናቱ ዋና ዓላማ አፋቸውን በኦሮምኛ ቋንቋ የፈቱ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ድርሰት መጻፍ ጊዜ የሚከሰቱ የሰዋስው ግድፈቶችና የግድፈት ምንጮችን መፈተሸ ነው፡፡ በመሆኑም በጥናቱ በኦሮምኛ ቋንቋ አፋቸውን የፈቱ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ድርሰት በመጻፍ ጊዜ የሚፈጽሟቸው ዋና ዋና የሰዋስው ግድፈቶች ...
በይነአሃዲዊ ንባብ በዳርቶጋዲ እና ራማቶሓራ ረጅም ልቦለዶች ለድህረ ምረቃ መርሃ ግብር ማሟያ የቀረበ ጥናት
ራሄል, አዱኛ
(
2019-11-07
)
ይህ ጥናት ዳርቶጋዲ (2001) እና ራማቶሓራ (2002) በተሰኙ የይስማከ ወርቁ ተከታታይ ረጅም ሌቦሇድች ሊይ የተዯረገ በይነአሃዲዊ ንባብ ነው፡፡ ጥናቱ በይነአሃዲዊ የቴክስት መመስረቻ ቅርጾችን በመሇየት ከበይነአሃዴ አይነቶች አንጻር መተንተንና ሥነ ጽሐፊዊ ፊይዲቸውን ማሳየት ነው፡፡ ጥናቱ ቴክስቶች ከላልች ቀዲሚ ቴክስቶች ጋር ያሊቸውን ዜምዴናና ...
የዓባዊ ሥርዓት ተቃውሞ ምዕራባዊት እና ክሌከሊ በተሰኙ ረጅም ሌቦሇድች ውስጥ
ሞገስ, ሙለቀን
(
2019-11-07
)
አጠቃል ይህ ጥናት የዓባዊ ሥርዓት ተቃውሞ በአሰፋ በቀሇ ምዕራባዊት (2004) እና በዮርዲኖስ ሽፈራው ክሌከሊ (2010) ረጅም ሌቦሇድች ውስጥ ምን ይመስሊሌ የሚሌ ሲሆን የጥናቱ ዋና ዓሊማ የተመረጡትን ሌቦሇድች ከአንስታይ ሂስ ንዴፈ ሃሳብ አንጻር መመርመር ነው፡፡ አጥኝው ዋና ዓሊማውን ሇማሳካት በሌቦሇድቹ ውስጥ የሚስተዋለ የሴትነት ጉዲዮች ...
ሥነ- ቃላዊ አመሥጥሮ በግእዝ ቅኔዎች ዉስጥ
ተስፋየ, አማረ
(
2019-10-24
)
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ድርሰት የመፃፍ ተነሳሽነትና የመፃፍ ችሎታ ተዛምዶ፣ በባህር ዳር ከተማ በሹምአቦ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
የዝባለም, መኰንን
(
2019-10-17
)
አህፅሮተጥናት የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በተማሪዎች ድርሰት የመፃፍ ተነሳሽነትና ድርሰት የመፃፍ ችሎታ መካከል ያለውን ተዛምዶ መመርመር ነው፡፡ በመሆኑም ጥናቱ ተዛምዷዊ ስልትን ተከትሏል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎችም በባህርዳር ከተማ ሹምአቦ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርትቤት በ2011ዓ.ም በ9ኛ ክፍል ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ከሚገኙ ተማሪዎች ...
Now showing items 81-100 of 162
Previous Page
Next Page
Search
Search
This Community
Browse / Search
All of BDU IR
Institute, Faculity, School, college and its Collections
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
This Community
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
My Account
Login
Register