Abstract:
አጠቃል
ይህ ጥናት የዓባዊ ሥርዓት ተቃውሞ በአሰፋ በቀሇ ምዕራባዊት (2004) እና በዮርዲኖስ
ሽፈራው ክሌከሊ (2010) ረጅም ሌቦሇድች ውስጥ ምን ይመስሊሌ የሚሌ ሲሆን የጥናቱ ዋና
ዓሊማ የተመረጡትን ሌቦሇድች ከአንስታይ ሂስ ንዴፈ ሃሳብ አንጻር መመርመር ነው፡፡ አጥኝው
ዋና ዓሊማውን ሇማሳካት በሌቦሇድቹ ውስጥ የሚስተዋለ የሴትነት ጉዲዮች በኢኮኖሚው፣
በማህበራዊ እና በመዯብ ሌዩነት ከዓባዊ ሥርዓት አንጻር መተንተን የሚለት ዯግሞ ንዑሳን
ዓሊማዎች ናቸው፡፡ አጥኝው እነዚህን ዓሊማዎች ሇማሳካት ሰነዴ ፍተሻን በመረጃ መሰብሰቢያ
ዘዳነት የተጠቀመ ሲሆን የመተንተኛ ስሌቱ ዯግሞ የጭብጥ ትንተና ነው፡፡ እነዚህን የመረጃ
መሰብሰቢያ እና መተንተኛ ዘዳዎች በመጠቀም በሌቦሇድቹ ውስጥ ሴቶች በኢኮኖሚያዊ እና
በማህበራዊ ጉዲዮች የተሰጣቸው ዴርሻ ምን እንዯሚመስሌ እንዱሁም ከመዯብ አንጻር በምን
መሌኩ እንዯቀረቡ ትንተና አዴርጓሌ፡፡ በትንተናው መሰረትም ሴቶች ከኢኮኖሚ አንጻር በተሇያዩ
መስኮች በመሰማራት ውጤታማ የሆኑና ከዚህ ቀዯም የነበረውን የዓባዊ አስተሳሰብ የጣሱ
ሆነው ተገኝተዋሌ፡፡ በማህበራዊ ተሳትፏቸውም በሁለም ዘርፍ በንቃት የሚሳተፉና
በሚሳተፉባቸው ተግባራትም የመሪነት ሚና ተሊብሰው የቀረቡና ቀዴሞ የነበረውን ኋሊቀር
አስተሳሰብ በጽኑ የሚቃወሙና ዓባዊ አስተሳሰቡን ጥሰው ሴቶች በማንኛውም ዘርፍ ስኬታማ
መሆን እንዯሚችለ በተግባር ያሳዩ መሆናቸውን ሇማየት ተችሎሌ፡፡ ከመዯብ አንጻር ሲታዩ
ዯግሞ በሌቦሇድቹ ውስጥ ወንድች በሴቶች ሊይ ሳይሆን፣ ሴቶች በወንድችና ሴቶች በሴቶች ሊይ
ተጽዕኖ የሚያዯርሱ መሆናቸውን ትንተናው አሳይቷሌ፡፡ በአጠቃሊይ ጥናቱ በሌቦሇድቹ ውስጥ
ሴቶች የቀረቡበት መንገዴ በጠንካራነት የተሳለና ከዚህ ቀዯም የነበረውን ዓባዊ ሥርዓት
በመጣስ የቀረቡ መሆናቸውን አሳይቷሌ፡፡