Abstract:
አጠቃሎ
ይህ ጥናት‹‹የህሌውናዊነት ጭብጦች በእንዲሇጌታ ከበዯ ዯርሶ መሌስ ውስጥ›› በሚሌ ርዕስ
የተጠና ነው፡፡ የጥናቱ ዘዳ ገሊጭ ሲሆን አቀራረቡ ዯግሞ የቴክስት ትንተና ነው፡፡
ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት፣ የህሌውናዊነት ጭብጦች እንዳት እንዯተከሰቱ ከህሌውናዊነት
ንዴፇ ሀሳብ አንጻር ፇትሿሌ፡፡ በቴክስቱ የተሳለት ገጸባህሪያት ፣ከንቱ በሆነው አሇም
ህሌውናቸውን ሇማስቀጠሌ የሚባዝኑ፣ የማህብረሰብ እሴትና ስነምግባር ገጸባህያቱ
ከሚስለትና ከሚቀርጹት ህይወት ባሇመጣጣሙ፣ ሇባይተዋርነት የተጣለና የተጋሇጡ፣
ትክክሇኛውንና እውነተኛውን መንገዴና ማንነት ከመከተሌና ከመከወን ይሌቅ ትክክሇኛ
ባሌሆኑ ጉዲዮች፣ ተግባራት ሊይ በመሰማራታቸው ፣በህይወት በሚያዯርጉት ጉዞ ጭንቀትና
ውጥረት፣ ተስፊ መቁረጥና የመንፇስ ባድነት ሰሇባና ተጠቂ ገጸባህሪያት የበቀለበት ኑባሬ
መሆኑን አብራርቷሌ፡፡
ስሇሆነም፣ በዯርሶመሌስ የፇጠራ ሌብወሇዴ በተዯጋጋሚና በጉሌህ ተነዴፇው የተንጸባረቁት
ህሌውናዊነት ጭብጦች መኖራቸውን ሇማረጋገጥ ተችሊሌ፤ ከነዚህም ውስጥ ዋና ዋና
የሚባለት ባይተዋርነት፣ወሇፇንዱነት፣ ክስተት፣ሞት፣ ጭንቀት፣ እኩይ ስነ-ሌቡናዊ
አመሇካከት፣ ተስፊ መቁረት፣ ራስን ማታሇሌ፣ ነፃነትና ትክክሇኛነት ጽንስ ሀሳቦች
በገጸባህሪያቱ ህይወት ሰፊ ባሇመሌኩ የቀረቡና በመሆናቸው ታሪኩን የህሌውናዊነት ታሪክ
በሚሌ ማጠቃሇሌ ይቻሊሌ፡፡