BDU IR

‹‹የህሌውናዊነት ጭብጦች በእንዲሇጌታ ከበዯ 'ዯርሶ መሌስ ውስጥ››

Show simple item record

dc.contributor.author ግርማ, ጫኔ
dc.date.accessioned 2020-09-22T12:35:15Z
dc.date.available 2020-09-22T12:35:15Z
dc.date.issued 2020-09-22
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/11224
dc.description.abstract አጠቃሎ ይህ ጥናት‹‹የህሌውናዊነት ጭብጦች በእንዲሇጌታ ከበዯ ዯርሶ መሌስ ውስጥ›› በሚሌ ርዕስ የተጠና ነው፡፡ የጥናቱ ዘዳ ገሊጭ ሲሆን አቀራረቡ ዯግሞ የቴክስት ትንተና ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት፣ የህሌውናዊነት ጭብጦች እንዳት እንዯተከሰቱ ከህሌውናዊነት ንዴፇ ሀሳብ አንጻር ፇትሿሌ፡፡ በቴክስቱ የተሳለት ገጸባህሪያት ፣ከንቱ በሆነው አሇም ህሌውናቸውን ሇማስቀጠሌ የሚባዝኑ፣ የማህብረሰብ እሴትና ስነምግባር ገጸባህያቱ ከሚስለትና ከሚቀርጹት ህይወት ባሇመጣጣሙ፣ ሇባይተዋርነት የተጣለና የተጋሇጡ፣ ትክክሇኛውንና እውነተኛውን መንገዴና ማንነት ከመከተሌና ከመከወን ይሌቅ ትክክሇኛ ባሌሆኑ ጉዲዮች፣ ተግባራት ሊይ በመሰማራታቸው ፣በህይወት በሚያዯርጉት ጉዞ ጭንቀትና ውጥረት፣ ተስፊ መቁረጥና የመንፇስ ባድነት ሰሇባና ተጠቂ ገጸባህሪያት የበቀለበት ኑባሬ መሆኑን አብራርቷሌ፡፡ ስሇሆነም፣ በዯርሶመሌስ የፇጠራ ሌብወሇዴ በተዯጋጋሚና በጉሌህ ተነዴፇው የተንጸባረቁት ህሌውናዊነት ጭብጦች መኖራቸውን ሇማረጋገጥ ተችሊሌ፤ ከነዚህም ውስጥ ዋና ዋና የሚባለት ባይተዋርነት፣ወሇፇንዱነት፣ ክስተት፣ሞት፣ ጭንቀት፣ እኩይ ስነ-ሌቡናዊ አመሇካከት፣ ተስፊ መቁረት፣ ራስን ማታሇሌ፣ ነፃነትና ትክክሇኛነት ጽንስ ሀሳቦች በገጸባህሪያቱ ህይወት ሰፊ ባሇመሌኩ የቀረቡና በመሆናቸው ታሪኩን የህሌውናዊነት ታሪክ በሚሌ ማጠቃሇሌ ይቻሊሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title ‹‹የህሌውናዊነት ጭብጦች በእንዲሇጌታ ከበዯ 'ዯርሶ መሌስ ውስጥ›› en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record