Abstract:
ይህ ጥናት “ሚታዊ ንባብ በኢቶ
ይኸውም፣ በኤቶ
ዮ
ዮ
አጠቃል
ጵ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ” በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ሲሆን፤
ጵ ሌቦሇዴ ውስጥ የቀረቡትን የሚታዊ ተጋዲሉያን የተጋዴል ጉዝ
ዯረጃዎችን ሇይቶ ማውጣት እና ተንትኖ ማሳየት የሚሌ ዓብይ ዓሊማን አንግቦ፣ ይህንኑ
ሌቦሇዴ ከሚታዊ ሂስ አጻር በመመርመር የሚያስተሊሌፇውን ሚታዊ ይት ገሌጧሌ፡፡
በዙህ ሂዯትም፣ ይዝት የተነሳውን ዓብይ ዓሊማ ሇማሳካት ሰነዴ ፌተሻን በመረጃ መሰብሰቢያ
ዳነት የተጠቀመ ሲሆን፤ የጭብጥ ትንተናን ዯግሞ በመተንተኛ ስሌትነት ጥቅም ሊይ
አውሎሌ፡፡ እነዙህን የመረጃ መሰብሰቢያ እና መተንተኛ ዳዎች በመጠቀም እና በሌቦሇደ
ውስጥ የሚገኙ ተጋዲሉ ገፀባርያት የሚያሌፈባቸውን ሦስት ዋነኛ የተጋዴል ጉዝ
ዯረጃዎችን መሠረት በማዴረግ፣ በእያንዲንደ ዓበይት የተጋዴል ጉዝ ዯረጃዎች ውስጥም
እንዱሁ፤ ተጋዲሉያኑ የሚያሌፈባቸውን ዜርዜር ሂዯቶች በነቂስ ትንተና ተዯርጎባቸዋሌ፡፡
በዙህ መሠረት በመጀመሪያ፣ “መሇየት” በሚሇው ዓብይ ጉዲይ ስር፡- ወዯ ተጋዴሉ
መጠራት፣ ጥሪን አሇመቀበሌ፣ የሌዕሇ ተፇጥሮ እርዲታ፣ የመጀመሪያውን መግቢያ በር
ማሇፌ እና የዓሳ ነባሪ ሆዴ የሚለትን ዜርዜር የተጋዴል ሂዯቶች ተንትኖ አቅርቧሌ፡፡
በተከታይነት ዯግሞ፣ “መነሳሳት” በሚሇው ጽንሰሃሳብ ስር የምርመራ ወይም የሙከራ
መንገዴ እና ሴትነት እንዯ ማሳሳቻ ፇተና የሚለ ሁሇት ጉዲዮች ተዲስሰዋሌ፡፡ በሦስተኛ
ዯረጃነትም እንዱሁ “መመሇስ” በተሰኘው ዋነኛ የጉዝ ዯረጃ ስር መመሇስ አሇመፇሇግ፣
ተዓምራዊ በረራ እና የመመሇሻውን በር ማሇፌ የሚለ ዜርዜር ሂዯቶች ተቃኝተዋሌ፡፡
ከዙህ አንጻር፣ ሇጥናት በተመረጠው ሌቦሇዴ ውስጥ የሚገኙ ተጋዲሉ ገፀባህርያትን
በመሇየት የፇጸሟቸውን ተጋዴልዎች ተንትኖ ሇማሳየት አቅርቧሌ፡፡ በአጠቃሊይ እነዙህ
ተጋዲሉያን ያሇፈባቸውን የተጋዴል ውጣውረድች፣ ያጋጠሟቸውን ዋነኛ ፇተናዎች እና
ከተጋዴልው ያገኟቸውን በረከቶች እንዯዙሁም ሇተጋዴሎቸው መነሻ የሆኗቸውን ዋና ዋና
ምክንያቶች በመመርመር በግሌጽ ሇማሳየት ሞክሯሌ፡፡ ከዙህ አንጻር ሇምርምር
በተመረጠው ሌቦሇዴ ውስጥ የቀረቡ ሚታዊ ጉዲዮች ተተንትነው ቀርበዋሌ ማሇት ነው፡፡