Abstract:
አጠቃል
ይህ ጥናት "ሥነ ሌቡናዊ ሞት በበውቀቱ ስዩም በእንቅሌፍ እና እዴሜ ፤ ፍካሬ ሌቡናዊ
ንባብ በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት ውስጥ ሥነ ሌቡናዊ ሞት
የቀረበባቸውን ጉዲዮች መተንተን የሚሌ ዋና ዓሊማን መሰረት አዴርጎ የተካሄዯ ጥናት
ነው፡፡ ሇጥናቱ ማያነት የተመረጠው ዯግሞ የሲግመንዴ ፍሮይዴ ፍካሬ ሌቦና
(Psychoanalysis) ሲሆን ሇትንተና የተመረጠው ዳ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብን ተጠቅሞ
የሃቲት ትንተና ማዴረግ ነው፡፡ የሃቲት ትንተና ዯግሞ የመተንተኛ ስሌትም ነው ፡፡
ፍርሃት፣ጭንቀት ፣ተስፋ መቁረጥ እና የዜቅተኝነት ስሜት የሥነ ሌቡናዊ ሞት ጭብጦች
በመሆን አገሌግሇዋሌ፡፡
ገጸ ባህሪያቱን ሊሌተፈሇገ ሥነ ሌቡናዊ ጫና የሚያጋሌጧቸው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና
ርዕዮተ ዓሇማዊ ሁኔታዎች ሲታዩም በጥናቱ እንዯተረጋገጠው የኢኮኖሚ ጥገኝነት፣
የከፋ የሌጅነት አስተዲዯግ ፣ ጥንቃቄ የጎዯሇው የግብረ ስጋ ግንኙነት እና የቤተሰብ ሞት
ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ የገጸ ባህርያቱ የመጨረሻ እጣ ፈንታም ሲታይ ከህገ ሌቡናና
ከማህበረ ሌቡና እየተፋቱ ሇሞት፣ ሇብቸኝነትና ሇስዯትና እየተጋሇጡ ከማህበራዊ ኑሯቸው
እየተፈናቀለ ራዕያቸውን እየተነጠቁ ከንቱ ሁነው ሲቀሩ ጥናቱ ያሳያሌ ፡፡
በመሆኑም 'በእንቅሌፍና እዴሜ' ሌብ ወሇዴ ውስጥ ባለ ታሪኮች የሚገኙት
ገጸባህሪያት በፍርሃት፣ በጭንቀት፣ በቀቢጸ ተስፋ እና ሇራሳቸው በሚሰጡት ዜቅተኛ ክብር
አጠቃሊይ ሥነ ሌቡናዊ ማንነታቸው ያነከሰ፤ በዘሪያቸው ሇሚከሰት ሥነ ሌቦናዊ ጫና
የተጋሇጡ፤ የራሳቸውን ማንነት አጥተው በአዱስ ማንነት ውስጥ የገቡና ከገቡበት
ያሌነበረ ማንነት ሇመውጣት ከጫፍ ጫፍ የሚረግጡ ነገር ግን የማይሳካሊቸው እንዯሆነ
ጥናቱ ያሳያሌ ፡፡