BDU IR

ሥነሌቡናዊ ሞት በበውቀቱ ስዩም በእንቅሌፍ እና እዴሜ፤ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብ

Show simple item record

dc.contributor.author አንለይ, ወንዱራድ
dc.date.accessioned 2020-09-22T12:28:53Z
dc.date.available 2020-09-22T12:28:53Z
dc.date.issued 2020-09-22
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/11222
dc.description.abstract አጠቃል ይህ ጥናት "ሥነ ሌቡናዊ ሞት በበውቀቱ ስዩም በእንቅሌፍ እና እዴሜ ፤ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብ በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት ውስጥ ሥነ ሌቡናዊ ሞት የቀረበባቸውን ጉዲዮች መተንተን የሚሌ ዋና ዓሊማን መሰረት አዴርጎ የተካሄዯ ጥናት ነው፡፡ ሇጥናቱ ማያነት የተመረጠው ዯግሞ የሲግመንዴ ፍሮይዴ ፍካሬ ሌቦና (Psychoanalysis) ሲሆን ሇትንተና የተመረጠው ዗ዳ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብን ተጠቅሞ የሃቲት ትንተና ማዴረግ ነው፡፡ የሃቲት ትንተና ዯግሞ የመተንተኛ ስሌትም ነው ፡፡ ፍርሃት፣ጭንቀት ፣ተስፋ መቁረጥ እና የዜቅተኝነት ስሜት የሥነ ሌቡናዊ ሞት ጭብጦች በመሆን አገሌግሇዋሌ፡፡ ገጸ ባህሪያቱን ሊሌተፈሇገ ሥነ ሌቡናዊ ጫና የሚያጋሌጧቸው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ርዕዮተ ዓሇማዊ ሁኔታዎች ሲታዩም በጥናቱ እንዯተረጋገጠው የኢኮኖሚ ጥገኝነት፣ የከፋ የሌጅነት አስተዲዯግ ፣ ጥንቃቄ የጎዯሇው የግብረ ስጋ ግንኙነት እና የቤተሰብ ሞት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ የገጸ ባህርያቱ የመጨረሻ እጣ ፈንታም ሲታይ ከህገ ሌቡናና ከማህበረ ሌቡና እየተፋቱ ሇሞት፣ ሇብቸኝነትና ሇስዯትና እየተጋሇጡ ከማህበራዊ ኑሯቸው እየተፈናቀለ ራዕያቸውን እየተነጠቁ ከንቱ ሁነው ሲቀሩ ጥናቱ ያሳያሌ ፡፡ በመሆኑም 'በእንቅሌፍና እዴሜ' ሌብ ወሇዴ ውስጥ ባለ ታሪኮች የሚገኙት ገጸባህሪያት በፍርሃት፣ በጭንቀት፣ በቀቢጸ ተስፋ እና ሇራሳቸው በሚሰጡት ዜቅተኛ ክብር አጠቃሊይ ሥነ ሌቡናዊ ማንነታቸው ያነከሰ፤ በዘሪያቸው ሇሚከሰት ሥነ ሌቦናዊ ጫና የተጋሇጡ፤ የራሳቸውን ማንነት አጥተው በአዱስ ማንነት ውስጥ የገቡና ከገቡበት ያሌነበረ ማንነት ሇመውጣት ከጫፍ ጫፍ የሚረግጡ ነገር ግን የማይሳካሊቸው እንዯሆነ ጥናቱ ያሳያሌ ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject አማርኛ en_US
dc.title ሥነሌቡናዊ ሞት በበውቀቱ ስዩም በእንቅሌፍ እና እዴሜ፤ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record