Abstract:
ሥነ-ምግባራዊ ዝቅጠት በኢያሪኮ 777፣ ኢያሪኮ 888 እና ኤጭ ሌቦሇድች” በሚሌ ርዕስ
የቀረበው ይህ ጥናት አዘርግ በሚሌ የብዕር ስም በተጻፉት ሦስቱ ዴርሰቶች ውስጥ የስነ-ምግባር
ዝቅጠትን መመርመር ሊይ ትኩረቱን አዴርጓሌ፡፡ ግሇሰቦች፣ ማህበረሰቦችና ተቋማት ከስነ
ምግባር ማህዯርነት እየወጡ መምጣት የወቅቱ ከስተት መሆኑና፣ ይኸው ክስተት ሇርዕሰ ጉዲዩ
ማዯሪያ በተባለት ሌቦሇድችም፣ ባሌተሇመዯ የቋንቋ አጠቃቅምና ተግባር የተሞለ ሆኖ
መገኘት፣ ሇጥናቱ መንዯርዯሪያ ሀሳብ ሆኗሌ፡፡ ሇዚህም የሞራሌን ንዴፈ ሀሳብ መነሻ አዴርጎ
የዱኦንቶልጂን ንዴፈ ሀሳብ በዋናነት፣ ቴሉኦልጅ እና ቨርቹ ኤቲክስ የሚባለትን ዘረፎችም
እንዯ አስፈሊጊነታቸው በመያዝ፣ ዝሙት፣ ሀቀኝነትን ማጉዯሌ እና የክብር መውረዴ የሚለትን
ጽንሰ ሀሳቦች ዯግሞ እንዯ አንዴ የስነ-ምግባር ዝቅጠት ማሳያ በመውሰዴ፣ እንዳት፣ የት፣
መቼ፣ በምን፣ ሇምን እና በነማን መገሇጫነት እንዯቀረበ በትንታኔ ሇማሳየት ተሞክሯሌ፡፡
በዚህም በሌቦሇድቹ ውስጥ የሰው ሌጅ ሲያዲብረው የመጣን ዯንበኛውን ስነ-ምግባራዊ እሴት
በተጫኑ ስነ-ምግባርን እንዯ ኋሊ ቀር ከንቱና ቆሊፊ አዴረገው በሚመሇከቱ፣ ባንጻሩ ስሜትን
የሕይወታቸው መርህ አዴረገው በሚከተለ ገጸ ባህሪያት እንዯሚፈጸም ተመሊክቷሌ፡፡ በስሜት
መዘውርነት ዴርጊት መፈጸማቸው ዯግሞ “እኔ ከሞቱኩ ሰርድ አይብቀሌ በሚሌ፣ ዛሬን ብቻ
በምታሌመዋ እንስሳት መጠሪያ እንዱጠሩ፣ ይህም አህያ ሲባሌ ግብርን፣ አህያ ሲባሌ አሌሰማ
ባይነትን፣ አሊማ ቢስነትን፣ አሊዋቂነትን፣ ከሰውነት ክብር ዝቅ ብል መታየትንና የሰውነት
ክብራቸውን ተነጥቀው ከእንስሳት ጎራ እኩሌ የሚሰሇፉ ገጸ ባህሪያት እንዲለ ታይቷሌ፡፡ በአንዴ
ጎራ ወጣቱ ትውሌዴ ከነባሩ የስነ-ምግባር እሴት እንውጣ በሚሌ ሲሞግት፣ በላሊኛው ጎራ
የወጣቱን ከማንነት መውጣት ሇመታዯግ ሲጥር፣ በሌቦሇድቹ ፈጠው የሚታዩትን ክሱቶችና
ሁነቶች ከሚፈጽሙት ገጸ ባህሪያት በግሌባጩ የመፍትሄ ጥበብን የሚያዘጋጁ ገጸ ባህሪያት
ያለ መሆናቸውም ተጠቁሟሌ፡፡ ትሌቅ አክብሮትና እምነት የተጣሇባቸው የእምነት አባቶች
ስሜት ገዝቷቸው ከዝሙት ሲወዴቁ፣ ውዯቀታቸውን ግን ተከታዮቻቸው አምነው ሇመቀበሌ
ሲቸገሩና ከራሳቸው ጋር ሲሞግቱ ተስተውሎሌ፡፡ በዚህም ከሉቅ እስከ ዯቂቅ፣ ከህጻናት እስከ
አዛውንት ብዙዎቹ ገጸ ባህሪያት ትናንት ባሌተሸመነ የዛሬ ማንነት፣ ዛሬም ሇነገ እርሾ
በማይዝበት፣ መሰረት በላሇው ነገር ሊይ ቆመው ህይወትን ሲገፉ ተስተውሇዋሌ፡፡ ሇሁለም
የችግር ነቅዕ የሆነውን የስነ-ምግባር ዝቅጠት ያሇምንም ግርድሽ በብዕር ስም የቀረበው “አዘርግ”
በጥበብ ወዝ አሳይቷሌ፡፡