BDU IR
Recently added
Login
BDU IR Home
→
Faculty of Humanities
→
Ethiopian Languages and Literature - Amharic
→
Recent submissions
JavaScript is disabled for your browser. Some features of this site may not work without it.
Ethiopian Languages and Literature - Amharic: Recent submissions
Now showing items 41-60 of 155
Previous Page
Next Page
ሥርዓተ ፆታዊ ንባብ በክልከላ እና የራስ እስረኛ ረጅም ልቦለዶች
አዛናው, ዓለምነህ
(
2022-03-01
)
ይህ ጥናት በክልከላና የራስ እስረኛ ልቦለዶች ላይ የተደረገ ስርዓተ ፆታዊ ንባብ ነው፡፡ በሁለቱም ልቦለዶች ላይ ስርዓተ ፆታ ንድፈ ሃሳብን መሰረት ባደረገ መልኩ ጥናት የተሰራ አለመሆኑ እና በሁለቱም ልቦለዶች ሴቶችን የላቁ አድርጎ የመሳል ተመሳስሎ ጥናቱን ለማድረግ አነሳሳኝ፡፡ ይህ ጥናት በሁለቱም ልቦለዶች ላይ ያለው የወንድነትና የሴትነት ...
ራስመር የመማር ብልሃት የተማሪዎችን የአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳት ችሎታን ለማጎልበት ያለው ሚና፤ በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
በዮሐንስ አማረ
(
2022-01-27
)
የዚህ ጥናት አለማ፤ ራስመር የመማር ብልሃት የተማሪዎችን የአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳት ችሎታን ለማጎልበት ያለውን ፋይዳ ለመመርመር ነበር፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ አስተዳደር በእውቀት ጮራ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም በስምንት ምድቦች ከሚማሩ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በአመች የናሙና ዘዴ ...
ማርክሳዊ ንባብ በተመረጡ የአሇማየሁ ገሊጋይ ረጅም ሌቦሇድች
ክብረት, ኤፌራታ
(
2021-11-17
)
ይህ “ማርክሳዊ ንባብ በተመረጡ የአሇማየሁ ገሊጋይ ረጅም ሌቦሇድች” በሚሌ ርዕስ የተሰራ ጥናታዊ ጽሁፌ በአንዴ የዘመን ክስተት ውስጥ ስሇተነጸባረቁ ሥነ-ጽሁፊዊ ርዕዮተ ዓሇሞች ፣ መዯብ እና ቁሳዊነት የማርክስን ፌሌስፌና እንዯ ማያ በመጠቀም በአሇማየሁ ገሊጋይ የሥነ ጽሁፌ ስራዎች ሊይ የተዯረገ ሂሳዊ ትንተና ነው፡፡ ይህን ጥናታዊ ጽሁፌ ሇማካሄዴ ...
የተረክ ጊዜ ትንተና በ በፌቅር ሥም እና ታሇረጅም ሌቦሇድች
አምባቸው ንጉሡ ገ/ሥሊሴ
(
2021-10-27
)
ይህ ጥናት የተረክ ጊዜ በ በፌቅር ሥም እና ታሇ ረጅም ሌቦሇድች በሚሌ ርዕስ የተሰራ ነው፡፡ መጽሏፍቹ በዯራሲ ዓሇማየሁ ገሊጋይ የተጻፈ ተከታታይ ሌቦሇድች ሲሆኑ በፌቅር ሥም (2009 ዓ.ም) ታሇ (በዕውነት ሥም) (2011ዓ.ም) ታትመው ሇንባብ የበቁ ናቸው፡፡ የጥናቱ ትኩረት የሆነው የተረክ ጊዜ ከሥነ-ተረክ ንዯፇሀሳቦች አንደ ክፊይ ሲሆን ...
ሴትነት በገድለ ወለተ ጴጥሮስ እና በገድለ ክርስቶስ ሠምራ
በሙሉቀን ብርሃኑ
(
2021-10-21
)
ይህ ጥናት ሴትነት በገድለ ወለተ ጴጥሮስ እና በገድለ ክርስቶስ ሠምራ እንዴት እንደተሳለ የሚፈትሽ ሲሆን ሴትነታቸው ቅድስናቸውን መሸፈን አለመሸፈኑንም ተመልክቷል፡፡ በተጨማሪም የተጋዳልያኑን (ዋና ገጸ ባሕርያቱን) ጉዞም ዳስሷል፡፡ ይህ ጥናት ሴትነትን ለመመልከት አንስታይ ትወራና ሂስ የተጠቀመ ሲሆን መጻሕፍቱ ገድላት እንደመሆናቸው እና የገጸ ...
የታሪክና የገጸ ባህርያት በይነአሐዳዊነት በተመረጡ የአዳም ረታ ሥራዎ
ሸጋው ሙሉማር
(
2021-10-14
)
ይህ ጥናት የታሪክና የገጸ ባህርያት በይነአሃዳዊነት በተመረጡ የአዳም ረታ ስራዎች በሚል ርዕስ የቀረበ ነው፡፡ ለጥናት የተመረጡት እቴሜቴ ሎሚ ሽታ (2005)ና መረቅ (2007) የተሰኙት ሥራዎች ሲሆኑ እነዚህ ድርሰቶች ቀድመው ከመጡ ድርሰቶች ማለትም ከፍቅር እስከ መቃብር (1999)፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ (1962)ና ከትውፊታዊ የልጆች ቃላዊ ጨዋታ ...
አይነተ ብዙ (ማሰብ፣ መገመት፣ ማንበብና ማገናኘት) ብልሃት አንብቦ የመረዳት ችሎታን የማሳደግ አስተዋጽኦ፣ በአስረኛ ክፍል ተተኳሪነት
በራሄል አበረ
(
2021-09-30
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ አይነተ ብዙ (ማሰብ፣ መገመት፣ ማንበብና ማገናኘት) ብልሃት የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ ለማዳበር ያለውን አስተዋፅኦ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄደው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በማንዱራ ወረዳ ሁለተኛና መሰናዶ ትምህርት ቤት የአስረኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ ነው፡፡ መረጃው ከፊል ፍትነታዊ የምርምር ስልትን ...
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማስተማር ልምድ እና የማስተማር ብቃት ተዛምዶ፤ በዳንግላ ከተማ አንደኛ ደረጃ መምህራን ተተኳሪነት
በዘመነ ጽጌ
(
2021-09-24
)
ጥናቱ ዓላማ በዋናነት በማስተማር ልምድና በማስተማር ብቃት መካከል ያለውን ተዛምዶ የመመርመር ዓላማ ያለው ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በ2012 ዓ.ም በዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ የሚያስተምሩ 30 መምህራን ናቸው፡፡ የጥናቱ መረጃ ከሁሉም ተጠኝ መምህራን በምልከታ እና በሰነድ ፍተሻ የተወሰደ ነው፡፡ የጥናቱ ...
ቅዴመዕይታዊ የማንበብ ብሌሃት (Previewing Strategy) የተማሪዎችን የአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ያሇው አስተዋጽኦ፤ በዘጠነኛ ክፍሌ ተተኳሪነት
በተስፊዬ ተመስገን
(
2021-09-22
)
የዚህ ጥናት ዓሊማ ቅዴመዕይታዊ የማንበብ ብሌሃት የተማሪዎችን የአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ያሇውን አስተዋጽኦ መመርመር ነበር፤ የጥናቱ ተሳታፉዎች በቤኒሻንጉሌ ክሌሌ ካማሽ ዞን ሰዲሌ ወረዲ ውስጥ የሚገኘው ዱዛ ከፍተኛ ሁሇተኛ ዯረጃና መሰናድ ትምህርትቤት በ2013 ትምህርት ዘመን በአዯኛው ወሰነ ...
ማህበረ ስሜታዊ የመማር ብልሃት ከአንብቦ መረዳት ችሎታ ጋር ያለው ተዛምዶ፤ በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
በሰላማዊት አበበ
(
2021-09-21
)
አጠቃቀም ግምት ውስጥ ቢያስገቡ የተሻለ እንደሆነ የጥናቱ ውጤት ያመለክታል ሎታን የመተንበይ ድርሻቸው ጉልህ መሆኑን አሳይቷል። ስለዚህ መምህራን አንብቦ መረዳት ችሎታን በሚያስተምሩበት ጊዜ በማህበረ ስሜታዊ የመማር ብልሃትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ መካከል አዎንታዊ ተዛምዶ መኖሩን በመረዳት የተማሪዎችን ማህበረ ስሜታዊ የመማር ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የተማሪዎች የማንበብ ፍላጎትና የተሳታፊነትና የጥንቁቅነት ሰብእናዎች ተዛምዶ፤ በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
በበትሩ ክፍሌ
(
2021-09-21
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ በተማሪዎች የማንበብ ፍላጎትና በተሳታፊነትና በጥንቁቅነት ሰብእናዎች መካከል ያለውን ተዛምዶ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ ተዛምዷዊ ስልት ተከትሏል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በምእራብ ኦሞ ዞን ባቹማ 2ኛ ደረጃ ትምህርትቤት፣ ጋቺት 2ኛ ደረጃ ትምህርትቤትና ጀሙ ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም 9ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ...
የዴህረ ቅኝ ግዛት ንባብ በመንግሥቱ ሇማ ፀረ ኯልኒያሉስት እና ባሇካባና ባሇዲባ ተውኔቶች፤
አብዮት ዓሇም
(
2021-09-10
)
ይህ ጥናት “የዴህረ ቅኝ ግዛት ሥነ ጽሐፌ ንባብ በመንግስቱ ሇማ ፀረ ኮልኒያሉስት እና ባሇካባና ባሇዲባ ተውኔቶች” በሚሌ ርዕስ የተከናወነ ነው። በጥናቱ ከተጠኝ ተውኔቶች የተቀነጨቡ ሃሳቦችን በማቅረብ የንዴፇ ሃሳባዊ ዲራውን ገቢራዊነት ሇማሳየት ሞክሬያሇሁ። በጥናቴ ተውኔቶቹ በምን መሥፇርት እንዯ መረጥኋቸው? በምን ዘዳ እንዯምተነትን? የመረጃ ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በትብብር የመማር ብልሃት የመፃፍ ችሎታን የማጎልበት ሚና፤ በፋግታ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
በብሪቱ ታደለ
(
2021-09-07
)
የጥናቱ ዋና ዓላማ አማርኛ ቋንቋን በትብብራዊ መማር ብልሃት ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማጎልበት የሚኖረውን ሚና መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ ባለሁለት ቡድን ቅድመ-ድህረትምህርት ፍትነትመሰል ንድፍን ተከትሎ የተጠና ሲሆን በተንታኝ የአቀራረብ ስልት ተካሂዷል። በፋግታ ለኮማ ወረዳ የሚገኙ የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መሰናዶ ሁለተኛ ደረጃ ...
ዴብቅ ባሕሪያት እና የተጨቆኑ ፌሊጎቶች ሥነ-ሌቦናዊ ንባብ በቅበሊ
ኢዩኤሌ እንዯሻው
(
2021-08-05
)
ሥነ ጽሐፌ ትኩረት የማያዯርግበት ሰብአዊ ጉዲይ ባይኖርም፣ ከሥነ ሌቡና ጋር ይበሌጥ የተሣሠረበት መንታ ገጽታ አሇው፡፡ በተሇይም ከ20ኛው ክፌሇ ዘመን ወዱህ የዯራስያኑ ትኩረት ከውጫዊው አካባቢያዊ ሕይወት ወዯ ውስጣዊው የሰው ሌጅ ሌቡናዊ ማንነት ትኩረት እያዯረገ መምጣቱ ሥነ ሌቡናን ዓቢይ ጭብጣዊ ጉዲይ ሲያዯርገው፣ የኂስ መንገዴ ሆኖ ሥነ ...
አዕምሯዊ የማንበብ ብልሃት አንብቦ የመረዳት ችሎታን የማጎልበት ሚና፤ በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
በዳምጠው ሙጨ
(
2021-07-28
)
ዚህ ጥናት ዓላማ አዕምሯዊ የማንበብ ብልሃት የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ የማጎልበት ሚና መፈተሽ ነው፡፡ ዓላማውን ከግብ ለማድረስ ፍትነት መሰል (Quasi- experimental) የጥናት ንድፍ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለከተማ ወረዳ 11 ደጃዝማች ወንድይራድ መሰናዶ ትምህርትቤት ...
ግብመጣሌ በአማርኛ ቋንቋ የመፃፌ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇው ሚና፡- በ11ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
በፀዲሇ ሙለጌታ
(
2021-07-28
)
የጥናቱ አሊማ ግብ የመጣሌ ብሌሃት የመጻፌ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇውን ሚና መፇተሽ ነው፡፡በጥናቱም ባሇ 2 ቡዴን ፌትነት መሰሌ ንዴፌ ተግባራዊ ሁኗሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በአዊ ብሄረሰብ አስተዲዯር ዞን በአዱስ ቅዲም አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም በ11ኛ ክፌሌ ትምህርታቸውን በመከታተሌ ሊይ ያለ በ14 መማሪያ ...
ነጻነትና ኃሊፊነት ፡ በእቴጌ ጣይቱ እና በቴዎዴሮስ ራዕይ ታሪካዊ ተውኔቶች
ዯሳሇኝ ዴረስ አንቲገኝ
(
2021-07-22
)
ይህ ጥናትና ምርምር ሇምርምር የተመረጡት የጌትነት እንየው ዴርሰቶች “እቴጌ ጣይቱ” እና “የቴዎዴሮስ ራዕይ” ታሪካዊ ተውኔቶች ከተሸከሙት የህሌውና ፍሌስፍና አንጻር ተውኔቶች ውስጥ የነጻነት እና የኃሊፊነት ጭብጦችን በነገረ ህሊዌ የፍሌስፍና ማዕቀፍ፤ በዋና ገጸ ባህሪያቱ የህይወት ጉዝ ማሳያነት ጽሁፋዊ ትንተና (textual analysis) ...
ሥነልቦናዊ የመከላከያ ዘዴዎች በሐሰተኛው፤በእምነት ሥም ረጅም ልቦለድ ውስጥ
ፀሀይ መሀመድ
(
2021-07-22
)
ይህ ጥናት “ሥነልቦናዊ የመከላከያ ዘዴዎች በሐሰተኛው፤በእምነት ሥም ረጅም ልቦለድ ውስጥ” በሚል ርዕስ የተካሄደ ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት ውስጥ ገጸባህሪያት በተለያዩ ምክንያቶች የተጠቀሟቸውን ሥነልቦናዊ የመከላከያ ዘዴዎች በመለየት እንዴት እንደተጠቀሙት የፍሮይዳዊ የሥነልቦና ጽንሰ ሀሳቦች መነሻ በማድረግ በትንተና ማሳየት አላማ አድርጎ ...
ጭንቀት በ በእንባ ሸለቆ ረጅም ልቦለድ፣ፍካሬ ልቡናዊ ንባብ
ሠርኬ ምስጋናው
(
2021-07-22
)
ይህ ጥናት የተሰራዉ በ በእንባ ሸለቆ ረጅም ልቦለድ ላይ ሲሆን የጥናቱ አላማ የገጸ ባህሪያት ጭንቀት በእንባ ሸለቆ ረጅም ልቦለድ ዉስጥ ምን እንደሚመስል መፈተሸ ነዉ፡፡የጥናቱ የአጠናን ዘዴ አይነታዊ ሲሆን የመተንተኛ ስልቱም በአይነታዊ የመተንተኛ ስልት ቴክስት ትንተና ነዉ፡፡በዚህም የጭንቀት መነሻ ምክንያት፣የሚያስከትላቸዉ ዉጤቶችና የመከላከያ ...
የማንበብ ተነሳሶትና አንብቦ የመረዲት ችልታ ተዛምድ፤ በፊሲል አጠቃሊይና የከፌተኛ ትምህርት መሰናድ 2ኛ ዯረጃ ትምህርትቤት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
በአሇማየሁ መኬ
(
2021-07-21
)
የጥናቱ ዋና ዓሊማ የተማሪዎችን የማንበብ ተነሳሶትና አንብቦ የመረዲት ችልታ ተዛምድ መፇተሽ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በፊሲል አጠቃሊይና የከፌተኛ ትምህርት መሰናድ 2ኛ ዯረጃ ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም ትምህርታቸውን በመከታተሌ ከሚገኙ 450 የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች መካከሌ በረዴፊዊ ዕጣ ንሞና (Systematic Random Sampling) የተመረጡ ...
Now showing items 41-60 of 155
Previous Page
Next Page
Search
Search
This Community
Browse / Search
All of BDU IR
Institute, Faculity, School, college and its Collections
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
This Community
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
My Account
Login
Register