Abstract:
ይህ ጥናት “የዴህረ ቅኝ ግዛት ሥነ ጽሐፌ ንባብ በመንግስቱ ሇማ ፀረ ኮልኒያሉስት እና
ባሇካባና ባሇዲባ ተውኔቶች” በሚሌ ርዕስ የተከናወነ ነው። በጥናቱ ከተጠኝ ተውኔቶች
የተቀነጨቡ ሃሳቦችን በማቅረብ የንዴፇ ሃሳባዊ ዲራውን ገቢራዊነት ሇማሳየት ሞክሬያሇሁ።
በጥናቴ ተውኔቶቹ በምን መሥፇርት እንዯ መረጥኋቸው? በምን ዘዳ እንዯምተነትን? የመረጃ
ምንጮቼንና የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎችን እንዱሁም የመረጃ አተናተን ስሌትና ሂዯት
ቀርቧሌ። ጥነቱ ሇመተንተን የዴህረ ቅኝ ግዛት ሥነ ጽሐፌ ንዴፇ ሃሳብ ጥቅም ሊይ ውሎሌ።
በጥናቴም በተውኔቶቹ ውስጥ የዴህረ ቅኝ ግዛት ሥነ ጽሐፌ መገሇጫ ጭብጦች በምን
መሌኩ እንዯተከሰቱ አሳይቻሇሁ። ይህ ጥናት ከተውኔቶች ውስጥ ተቀንጭበው በሚቀርቡ
ማሳያዎች ሊይ በመመስረት ከአውሮፒ ማዕካሊዊነት (Eurocentirism)፣ ከምዕራብ-ምሥራቅ
ፌረጃ (Orientalism)፣ ከባይተዋርነት (Unhomeliness)፣ ከራስን አሇመሆን (Mimicry)፣
ከገዥ-ተገዥ ዴሌዴሌ (Hegemony) እና ቋንቋ፦ዴምፅ አሌባው ጠመንጃ ከሚለት ጭብጦች
አንፃር ትንታኔ በመስጠት የዴህረ ቅኝ ግዛት የሥነ ጽሐፌ ንዴፇ ሃሳብ መገሇጫዎችን
የሚያሟለ መሆናቸውን አሳይቷሌ። ጥናቱ በተውኔቶቹ ውስጥ ቅንጭብ ሃሳቦችን ማሳያ
በማዴረግ ኢትዮጵያውያንን በብዛት ወዯ አውሮፒ እየሊኩ ማስተማር ኢትዮጵያን ቅኝ የማዴረግ
እንቅስቃሴ ሙከራ ቀጣይ ፔሮጀክት መሆኑን አመሊክቷሌ። በዚህ ፔሮጀክት ኢትዮጵያውያን
በአውሮፒ ምዴር የተሻሇ ትምህርትና የተዯሊዯሇ ኑሮ እንዱኖሩ በማመቻቸት ትውሌደ
አውሮፒን ናፊቂ፣ በአውሮፒ ማዕከሊዊነት የተሇከፇ፣ የራሱን ማንነት አዋርድና ዝቅ አዴርጎ
በአንፃሩ የአውሮፒን ባህሌ፣ ማንነት፣ ወግና ትውፉት አንግሶ አውሮፒውያን