Abstract:
ይህ “ማርክሳዊ ንባብ በተመረጡ የአሇማየሁ ገሊጋይ ረጅም ሌቦሇድች” በሚሌ ርዕስ የተሰራ
ጥናታዊ ጽሁፌ በአንዴ የዘመን ክስተት ውስጥ ስሇተነጸባረቁ ሥነ-ጽሁፊዊ ርዕዮተ ዓሇሞች ፣
መዯብ እና ቁሳዊነት የማርክስን ፌሌስፌና እንዯ ማያ በመጠቀም በአሇማየሁ ገሊጋይ የሥነ ጽሁፌ ስራዎች ሊይ የተዯረገ ሂሳዊ ትንተና ነው፡፡ ይህን ጥናታዊ ጽሁፌ ሇማካሄዴ ምክንያት
የሆነው በማርክሲዝም ንዴፇ ሃሳብ ዙሪያ ከዚህ በፉት የተጠኑ ጥናታዊ ጽሁፍች አብዛኻኛዎቹ
በዯርግ ዘመን በተጻፈ ሥነ ጽሁፊዊ ስራዎች ሊይ የተዯረጉ ሲሆኑ ላልቹ ዯግሞ በውጭ ቋንቋ
በተጻፈ ሥነ ጽሁፊዊ ስራዎች ሊይ የተዯረጉ በመሆናቸው ከዘመን አንጻር የኢሃዳግን ዘመን ፤
በአማርኛ ቋንቋ የተጻፈ ሥነ ጽሁፊዊ ስራዎችን ሂሳዊ ትንተና በማዴረግ የራሱን አስተዋጽኦ
ያበረክታሌ የሚሌ ነው፡፡የዚህ ጥናት ዓሊማ የማርክሲዝም ንዴፇ ሃሳባዊ የሥነጽሁፌ እሳቤ
በተመረጡ የአሇማየሁ ገሊጋይ ረጅም ሌቦሇድች ሊይ እንዳት እንዯተንጸባረቀ ማሳየት ነው፡፡
ሇትንተና የተመረጡት ረጅም ሌቦሇድች “አጥቢያ”(1999)፣ “በፌቅር ስም”(2009) እና “ታሇ
በእውነት ስም”(2011) ናቸው፡፡ እነዚህን ሌቦሇድች ሇመምረጥ ጥቅም ሊይ የዋሇው ዘዳ ዓሊማ
ተኮር የናሙና አመራረጥ ዘዳ ሲሆን ይህን ዘዳ ጥቅም ሊይ እንዴውሌ ያዯረጉት ምክንያቶች
አንዯኛው በማርክሲዝም ንዴፇ ሃሳብ ዙሪያ የተሰሩ ጥናታዊ ጽሁፍች አብዛኻዎቹ በዯርግ
ዘመን በተጻፈ ሥነ ጽሁፊዊ ስራዎች ሊይ የተዯረጉ በመሆናቸው እነዚህ ሥነ ጽሁፍች
የተጻፈበት ዘመን የኢህአዳግ ዘመን በመሆኑ ከዘመን አንጻር ያሊቸውን ተንጸባራቂነት ሇማየት
ታሌሞ ሲሆን ሁሇተኛው ሥነ ጽሁፊዊ ስራዎቹ የሚያነሷቸው ይዘቶች ማህበራዊ ፣
ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖሇቲካዊ እና ሃይማኖታዊ በመሆናቸው ጥናቱ ከተነሳበት አሊማ አንጻር
ተገቢውን ውጤት የሚያስገኙ መሆናቸው ነው፡፡ በሌቦሇድች ሊይ የማርክሲዝምን ንዴፇ ሃሳብ
መታገጊያ በማዴረግ የቴክስት ትንተና ተዯርጓሌ፡፡በትንተናውም ሌቦሇድች በተጻፈበት ዘመን
አንጸባርቀው ያሇፈትን ርዕዮተ ዓሇማዊ ፣ ቁስ አካሊዊና መዯባዊ ክስተቶች ከየሌቦሇድቹ
የተመረጡ የገጸ-ባህሪያት ምሌሌሶችን ነቅሶ በማውጣት ማሳየት ተችሎሌ፡፡ በዚህ ሂዯት
ሃይማኖታዊ የሆኑ እሳቤዎች ከሃይማኖትነታቸው በዘሇሇ ዝቅትቅኛ ማህበረሰብ በከፌተኛው
የማህበረሰብ ክፌሌ አማካኝነት ሇብዝበዛ እና ሇስራ ፇትነት የመዲረግ ሁኔታ ሲያንጸባርቅ
ተስተውሎሌ፡፡ ስርአተ ጾታንም በተመሇከተ ማህበረሰብ ባወጣው የጾታ ህግ መሰረት(ወንዴነት
ወይም ሴትነት) ሴቶችን “መስራት አይችለም” በሚሌ ምክንያት በኢኮኖሚ ስርአቱ ሴቶች
የበታች እንዯሚሆኑ እና ጭቆና እንዯሚዯርስባቸው ሇመመሌከት ተችሎሌ፡፡ በመሆኑም
በማርክሲስቶች እሳቤ “ሥነ ጽሁፍች የርዕዮተ አሇም ማንጸባረቂያ ይሆናለ” የሚለት ባንዴም
ይሁን በላሊ መሌኩ በሥነ ጽሁፊዊ ስራዎቹ ውስጥ መታየት ችሇዋሌ፡፡ በአጠቃሊይ በዚህ
ጥናት እያንዲንዲቸው ሌቦሇድች በህብረተሰቡ ውስጥ የሚከወኑ ሃይማኖታዊ ፣ ስርአተ ጾታዊ
፣ ቁስ አካሊዊ እና መዯባዊ የሆኑ ርዕዮተ ዓሇማዊ እሳቤዎችን ማሳየት እንዯቻለ አመሊክ