BDU IR
Recently added
Login
BDU IR Home
→
Faculty of Humanities
→
Folklore/Cultural Studies
→
Thesis and Dissertations
→
Recent submissions
JavaScript is disabled for your browser. Some features of this site may not work without it.
Thesis and Dissertations: Recent submissions
Now showing items 1-20 of 59
Next Page
በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ማኅበረሰብ ለቤት እንስሳት ደኅንነት የሚደረግ ሥርዓተ ከበራ በሐምሌ ኪሮስ ማሳያነት
በማተቤ, ጥላሁን
(
2015-06
)
ይህ ጥናት “በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ማኅበረሰብ ለቤት እንስሳት ደኅንነት የሚደረግ ሥርዓተ ከበራ በሐምሌ ኪሮስ ማሳያነት” በሚል ርእስ የሐምሌ ኪሮስ ሥርዓተ ከበራ ክዋኔን በመመርመር ማህበረሰቡ ስርዓተ ከበራውን ለቤት እንስሳት ደኅንነት ማስጠበቂያነት የሚገለገሉበትን እውቀትና ሥርዓት ማሳየት የሚል ዐቢይ ዓላማ ያለው ሲሆን የኪሮስ ስርዓተ ከበራ ...
የጅራፍ ግርፍርፊያ ጨዋታ ክዋኔ ትንተና በቡሄ በዓል ማሳያነት በላይ ጋይንት ወረዳ ማኅበረሰብ
በተስፋዬ, አበባው
(
2015
)
ይህ ጥናት "የጅራፍ ግርፍርፊያ ጨዋታ ክዋኔ በቡሄ በዓል ማሳያነት" ምን እንደሚመስል በመመርመር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ በቡሄ በዓል ጅራፍ ግርፍርፊያ ጨዋታ የሚገጠሙ ቃል ግጥሞችን ይዘት መተንተን፣ የቡሄ በዓል ጅራፍ ግርፍርፊያ ጨዋታ ፋይዳ ማሳየት የሚሉ ናቸው። ከቀዳማይ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች ውስጥ ቃለ መጠይቅ፣ ምልከታና የቡድን ...
አጎላጎሌ ጨዋታ ክዋኔና ፋይዳ በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ማህበረሰብ
አየሁ, ንጉሴ
(
2016-07
)
ይህ ጥናት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የአጎላጎሌ ጨዋታ ክዋኔና ፋይዳ በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ማህበረሰብ በሚል ርዕስ ትኩረት ተደርጓል፡፡ የጥናት ዋና ዓላማ የአጎላጎሌ የልጆች ጨዋታ ክዋኔና ፋይዳ ይዘት ተንትኖ ማሳየት ሲሆን የአጎላጎሌ ጨዋታ ሂደቱን መተንተን፣ አጎላጎሌ የልጆች ጨዋታ ክዋኔ ላይ የሚስተዋሉ ቁሳዊ ...
የአብነት ተማሪዎች ማህበራዊ ህይወት በባሕር ዲር ፈሇገ ጸሏይ ቅደስ ሚካኤሌ አንዴነት ገዲም
እንየው, ሊሇም
(
2015-03
)
ይህ ጥናት የአብነት ተማሪዎች ማህበራዊ ህይወትን በባሕር ዲር ፈሇገ ጸሏይ ቅደስ ሚካኤሌ አንዴነት ገዲም በመተንተን ተማሪዎች የሚኖራቸውን ማህበራዊ ግንኙነትና በግንኙነቱ የሚያገኙትን ጥቅም የሚያሳይ ነው፡፡ በመሆኑም በጥናቱ ተማሪዎች የአብነት ትምህርት ቤትን በምን አነሳሽ ምክንያት እንዯሚቀሊቀለ፤ በትምህርት ቤቱ ቆይታቸው የሚኖራቸው ማህበራዊ ...
የሃገረሰባዊ እምነቶች ክዋኔና ፋይዳ በዝቋላ ወረዳ የሰርግ ስርዓት ማሳያነት
ደጀን, ታምሩ ገብረመድህን
(
2015
)
ይህ ጥናት ከፎክሎር ዘሮች ውስጥ አንዱ የሆነውን የሃገረሰባዊ ልማድን በማንሳት የሃገረሰባዊ እምነት ክዋኔና ፋይዳ በዝቋላ ወረዳ የሰርግ ስርዓት ማሳያነት በሚል ርዕስ የቀረበ ጥናት ነው፡፡ በዋናነትም ይህ ጥናት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በዝቋላ ወረዳ የሚኖሩ ማህበርሰቦች በሃዘንም በደስታም ወቅት የተለያዩ ሃገረሰባዊ እምነቶችን ...
ዘመናዊነት እና ማህበራዊ እሴት በባህርዲር ከተማ ነዋሪዎች ህይዎት ውስጥ፣ በሀገረሰባዊ ምግብ ማሳያነት
ሙሉ, እንዲሌካቸው
(
2012-07
)
ይህ ጥናት በባህርዲር ከተማ ነዋሪዎች ህይወት፣ በማህበራዊ አንዴነቱ እና በብዜሃነት መካከሌ ያለ ሌዩነቶችን በማስታረቅ ረገዴ በሀገረሰባዊ ምግብ አገጃጀት እና አቀራረብ ውስጥ የሚኖሩ ማህበራዊ እሴቶችን መመርመርን ዋና ዓሊማ ያዯረገ ነው፡፡ ይህን ጥናት ሇማካሄዴም የሰርግ ከበራ የመከወኛ አጋጣሚን በመምረጥ በከበራው የሚከወኑ የቡፋ ምግብ ...
በጦርነት ወቅት የተገጠሙ የሽለላና ፉከራ ግጥሞችና ተግባራቸው በደባርቅ አካባቢ
ይርጋዓለም, አስማማው
(
2015-11
)
ይህ ጥናት በጦርነት ወቅት የተገጠሙ የሽለላና ፉከራ ግጥሞችና ተግባራቸው በሰሜን ጎንደር ዞን፣ በደባርቅ አካባቢ ላይ ምልከታ አድርጓል፡፡ የጥናቱ ዐቢይ ዓላማ በሰሜን ጎንደር ዞን ዋና ከተማ ደባርቅና አካባቢዋ ባሉ የማህበረሰብ ክፍሎች የተገጠሙ የሽለላና ፉከራ ግጥሞችና ተግባራቸው፣ የቃል ግጥሞች ይዘት ትንተና፣ ቴክኒኮችና ዐውዶች እንዲሁም ...
"ተከታታይነትና ለውጥ በቦታ ስያሜዎች ላይ በደሴ ከተማ ተተኳሪነት"
ሀያት ፈንታሁን
(
2015-02
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በደሴ ከተማ የሚገኙ የቦታ ስሞችን ተከታታይነትና ለውጥ መመርመር ሆኖ ተከታታይነትን ጠብቀው የሚገኙ ቦታዎችን ስያሜዎች መፈተሽ፤ የቦታ ስሞች ለውጥና የለውጥ ምክንያቶችን መለየት፤ የቦታ ስሞችን ፋይዳ መለየት፤ የቦታ ስሞቹ ተከታታይነትና ለውጥ ላይ ማህበረሰቡ ያለውን አመለካከት መፈተሸ የሚሉ ዝርዝር ዓላማዎችን አካትቷል፡፡ ...
የምጽዋት ፊይዳ ትንተና በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ የደብረ ታቦር ከተማን እና አካባቢውን እንደማሳያ
ኃይሌ ሲሳይ
(
2015-01
)
ይህ ጥናት "የምጽዋት ፊይዲ ትንተና በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ የዯብረ ታቦር ከተማን እና አካባቢውን እንዯማሳያ" በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን፤ የጥናቱ ዏቢይ ዓሊማ የምጽዋት ፊይዲ በኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ ዯብረ ታቦርንና አካባቢዉን እንዯማሳያ በመዉሰዴ መተንተን ነዉ። ጥናቱ፤ በምጽዋት የሚሰጡ ነገሮችን መሇየት፣ ምጽዋት የሚሰጥበትን ዓሊማ ...
ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓተ ክዋኔ በአዴሻ ማህበረሰብ
በደጅይጥኑ, አለባቸው
(
2015-07
)
የዚህ ጥናት ዓብይ ዓሊማ ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት በአዴሻ ማህበረሰብ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ይህንን ጥናት ሇማጥናት ያነሳሳኝ ምክንያት በፍክልር ትምህርት ክፌሌ የተማርኳቸዉ ኮርሶች እና ማህበራዊ አጋጣሚዎች እና ጥናታዊ ፅሁፌ ቅኝት ባዯረገሁ ጊዜ በዚህ ጥናታዊ ርዕስ ያሌተጠና በመሆኑ የሚለ ሲሆን ይህንን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ ሶስት ዝርዝር ...
“የኢሬቻ በዓሌ አከባበር በልዳ ሄጦሳ ወረዲ”
በ ስንታየሁ, ታደሰ
(
2015-08
)
ይህ ጥናት“የኢሬቻ በአሌ አከባበር በልዳ ሄጦሳ ወረዲ” በሚሌ ርዕስ የተካሄዯ ነው፡፡ የጥናቱ አቢይ አሊማ በልዳ ሄጦሳ ወረዲ ውስጥ በድኒ አዴባር ስር የሚከበረውን የኢሬቻ ስርአተ ከበራ መግሇጽ እና የከበራውን ፊይዲዎች ማሳየት የሚሌ አሊማ የያዘ ሲሆን ይህንንም ከግብ ሇማዴረስ መረጃዎች ከቀዲማይና ከካሌዓይ የመረጃ ምንጮች በቃሇ-መጠይቅና ...
‹‹ የህይወት ሽግግር በሸበሌ በረንታ ማህበረሰብ በእንግጫ ነቀሊ ሥርአተ ክዋኔ ማሳያነት›› ሇሁሇተኛ ዱግሪ ከፉሌ ማሟያ የቀረበ ጥናት
በእስከዲር, ጥሊሁን
(
2015-09
)
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ የሸበሌ በረንታ ማህበረሰብ በእንግጫ ነቀሊ ሥርዒተ ከበራ የሌጃገረድችን የህይወት ሽግግር መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ በዚህ ዒሊማ ስር ተቀንብቦ የእንግጫ ነቀሊ ከበራን፣ ከበራው ሊይ ሌጃገረድች የሚጠቀሙባቸው አሌባሳት፣ መዋቢያዎች እና ከበራው ሇማኅበረሰቡ ያሇው ፊይዲ በዝርዝር ዒሊማ ተጠንቷሌ፡፡ ጥናቱ ቀዲማይ እና ካሌአይ ...
የቁጥሮች እምነታዊ ውክሌና በዯብረ-ታቦር ከተማ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ ማኅበረሰብ ህይወት
መሠረት, መቅጫ
(
2014-04
)
ይህ ጥናት ‛የቁጥሮች እምነታዊ ዉክሌና በዯብረ-ታቦር ከተማ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ ማህበረሰብ ህይወት“ በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ቁጥሮች በማህበረሰቡ ህይወት ውስጥ ያሊቸውን ዉክሌናና ተግባር ፇትሿሌ፡፡ ቁጥሮች እንዯ መወሇዴ፣ ህመም፣ ሞት ባለ የህወይት ኡዯቶችን፣ በምግብና መጠጥ አሰራር ፣ በመፇወሻ መንገድች፣ በቀናት ዉክሌና እና በላልች ...
ቃል ግጥሞች ለባህል እሴት ግንባታ ያላቸው ፋይዳ በምዕራብ ጎጃም ዞን፡ ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ፡፡
በባህሩ, ሙሉነህ
(
2014-05
)
ይህ ጥናት ቃል ግጥም ለባህል እሴት ግንባታ ያለው ፋይዳ በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ በሚል ርዕስ የተደረገ ጥናት ነው፡፡ ለጥናቱ አነሳሽ የሆነኝ ምክንያት ጥናቱ ትኩርት ያደረገባቸው አካባቢዎች፡-የኦሮሞ፣የአገው እና የአማራ ብሔርሰብ ክፍሎች ለረጅም ዘመናት በጋራ ተከባብረው፣ ተዋደው በአብሮነት ይኖራሉ፡፡ ይህን ማህበርሰብ በጋራ ...
የቃልቻ ቀን እና የታላቅነት አሰጣጥ ክዋኔ ትውን ጥበባት ገጽታና ማህበረ-ስነ ልቦናዊ ፋይዳ በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳና ሳውላ ከተማ ቃልቾች
በይርዳው, ግፎ
(
2014-05
)
ይህ ጥናት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳና ሳውላ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ቃልቾች፣ የቃልቻ ቀንና የታላቅነት አሰጣጥ ትውን ጥበባት ገጽታና ማህበረ ባህላዊ ፋይዳ ለማሳየት ያለመ ጥናት ነው፡፡ መረጃዎች ከተለያዩ መዛግብት፣ ከቃልቻ ቀን እና ታላቅነት አሰጣጥ(ለቅሶ) ክዋኔ አውድ በምልከታ፣ በቃለ መጠይቅ እና ተተኳሪ የቡድን ውይይት፣ በምስል፣ በደምጽና ...
የሴትነት ሚና ማደላደያ ቃል ግጥሞች ትንተና በደብረታቦር ከተማ
በሀና, ደባልቄ
(
2015-09
)
ይህ ጥናት የሴቶችን ሚና ማደላደያ የሚያሳዩ ቃል ግጥሞች መመርመር በሚል ርዕስ ጥናት የተደረገ ነው፡፡ ይህንን ዋና ዓላማ መሰረት በማድረግ ጥናቱ የሚከተሉት ዝርዝር ዓላማዎችን አካቶ ይዟል፡፡ በቃል ግጥሞች የሚገለጡ የሴቶችን ሚናዎች መለየት፣ማደላደያ ቃል ግጥሞችን መግለፅ እና የሴትንት ሚና ማደላደያ ቃል ግጥሞችን ፋይዳ ማሳየት የሚሉት ናቸው፡፡ ...
ሃገረሰባዊ የህፃናት ህክምና አዘገጃጀተትና አሰጣጥ ትንተና በአምባሰል ወረዳ
በሀይሉ, ታደሰ
(
2012-05
)
የዚህ ጥናት አላም በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወርዳከሀገረሰባዊ የህፃናት ህክምና ጋርበተያያዘ የሚስተዋሉት የመድሃኒት አዘገጃጀትናአ ስጠጥን መመርመረ ነው፡፡የጥናቱ መነሻሃሳብበዚህ ረገድ የጥናት ውስንነት ፤ፋይዳዎችና ተግባራዊ ችግሮች መኖር ሲሆን፤የጥናቱ ቦታዎች በወረዳው የሚኙት አራት ከበሌዎች ናቸው፡፡ የትናቱ አይነት አይነታዊ ሲሆን፤ አተያዪ ...
የኸይሚል ጨዋታ ክዋኔ እና ፊይዲ በታች ጋይንት ወረዲ ማህበረሰብ
በስራመሌካም, አጥናፈ
(
2014-08
)
የዙህ ጥናት ዋና ትኩረት የኸይሚል የሌጆች (የታዲጊዎችና ወጣቶች ጨዋታ) በታች ጋይንት ወረዲ ማህበረሰብ የሚሌ ሲሆን ዋና ዓሊማው ዯግሞ ክዋኔና ፊይዲውን መመርመር ነው፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ሇማሳካት ትኩረት የተሰጠው ጨዋታው ያሇውን የክዋኔ ሂዯትና ጨዋታው የሚያበረክታቸውን ፊይዲዎች የሚያሳዩ የምርምር ጥያቄዎች ማሇትም፡- የኸይሚል ጨዋታ ...
የሽውዬ እና ምሻምሾ ባህላዊ ጨዋታ ክዋኔ እና ፋይዳ በዝቋላ ወረዳ ማህበረሰብ
ሰላማዊት, ጌታሁን
(
2014-08
)
አጠቃሎ ይህ ጥናት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ በሚከበረው የሽውዬ እና ምሻምሾ ባህላዊ ጨዋታ ክዋኔ እና ፋይዳ ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር ። ጨዋታው በአማርኛ ዥዋዥዌ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን በኽምጣጛ ቋንቋ ወይም በመገኛ ቋንቋው እሽውዬ ተብሎ ይጠራል ፡፡ስለሆነም እኔም በመገኛው ቋንቋ ያለውን እሽውዬ ...
የ"ነሺዳ"ክዋኔና ፋይዳ በዒድ አልፈጥር በዓል እና በሰርግ አዉድ በባህር ዳር ለሁለተኛ ዲግሪ ከፊል ማሟያነት የቀረበ ጥናት
እስማኤል አህመድ
(
2022-09
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ "የነሺዳ ክወኔና ፋይዳን በዒድ አልፈጥር በዓል እና በሰርግ አዉድ ላይ" መመርመር ነው፡፡በዚህ ዋና ዓላማ ላይ ተመርኩዞ ነሺዳ ምን እንደሆነ?ከዋኞች እነማን እንደሆኑ፣የአከዋወን ገጽታው ምን ይመስላል እና በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ለምን ተግባር እንደሚከወን ወይም የነሺዳ ክዋኔ ምን ፋይዳ እንዳለው በመመርመር ዝርዘር ...
Now showing items 1-20 of 59
Next Page
Search
Search
This Collection
Browse / Search
All of BDU IR
Institute, Faculity, School, college and its Collections
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
This Collection
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
By Submit Date
My Account
Login
Register