Abstract:
የዙህ ጥናት ዋና ትኩረት የኸይሚል የሌጆች (የታዲጊዎችና ወጣቶች ጨዋታ) በታች
ጋይንት ወረዲ ማህበረሰብ የሚሌ ሲሆን ዋና ዓሊማው ዯግሞ ክዋኔና ፊይዲውን መመርመር
ነው፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ሇማሳካት ትኩረት የተሰጠው ጨዋታው ያሇውን የክዋኔ ሂዯትና
ጨዋታው የሚያበረክታቸውን ፊይዲዎች የሚያሳዩ የምርምር ጥያቄዎች ማሇትም፡-
የኸይሚል ጨዋታ መነሻ ምክንያቶች ምንዴን ናቸው? የኸይሚል ጨዋታ ክዋኔ ሂዯቱ
ምን ይመስሊሌ? የኸይሚል ጨዋታ ያሇው ፊይዲ ምንዴን ነው? የኸይሚል ጨዋታ
ተከታታይነት እና ሇውጦች ምን ይመስሊለ? የሚለ ጥያቄዎችን በማጋጀት በምሌከታ
፣በቃሇ መጠይቅና በተተኳሪ የቡዴን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዳዎችን በመጠቀም
መረጃው ከመስክ ተሰብስቧሌ ፡፡ አመች(የግኝት) ናሙና ዳና ዓሊማ ተኮር የናሙና ዳን
በመጠቀም መረጃ ሰጭዎች ተመርጠዋሌ፡፡ ጨዋታው የሚከወነው ከትንሳኤ እስከ ዲግሚያ
ትንሳኤ ባለት ቀናት እንዯሆነ ጨዋታው የራሱ ህጎች እንዲለት ፣በቃሌ ግጥሞች ውስጥም
የተሇያዩ መሌዕክቶች እንዯሚነገሩ ተገሌጧሌ ፡፡ በተጨማሪም ከትንታኔው እንዯምንረዲው
የኸይሚል ጨዋታ የሚጫወቱ ሌጆች /ወጣቶችና ታዲጊዎች/ የሚመሰርቱት ፍክ ቡዴን
ርፇ ብዘ ፊይዲዎች እንዲለት ፣በፍክ ቡዴኑ ውስጥ ያሇው የመምራትና የመመራት
እንዱሁም የማሸነፌና የመሸነፌ ሁኔታዎች ሌጆች በማህበራዊ ህይወታቸው ከሚያጋጥሟቸው
ውጣ ውረድች እስከ ሀገር መጠበቅ የጀግንነት ስሜትና ስነ-ሌቦና ሇማዲበር የሚያስችሊቸው
መሆኑንም ጭምር ነው፡፡ ነገር ግን ይህን የመሰሇ የርፇ ብዘ ፊይዲዎች ማሇትም
ስነሌቡናዊ ፊይዲ፣ማህበራዊ ፊይዲ፣ሀገራዊ ፊይዲ፣ አካሊዊ ፊይዲ፣ አዕምሯዊ
ፊይዲ፣ሃይማኖታዊ ፊይዲ፣ግብረገባዊ ፊይዲዎችና የመሳሰለት ባሇቤት የሆነው ኸይሚል
ጨዋታ በአሁኑ ወቅት እየዯበ እና ሉጠፊ የዯረሰበት ዯረጃ ሊይ ስሇመገኘቱ
ተመሊክቷሌ፡፡ስሇሆነም ባሇዴርሻ አካሊት ማሇትም ባህሌና ቱሪዜም ቢሮ ሇጨዋታው
ትኩረት ሰጥቶ ከአጋር አካሊት ጋር ቢሰሩና ከመጥፊት ቢታዯጉት ፣የመስኩ ሙህራን ከዙህ
በበሇጠ ጊዛና በጀት በመመዯብ የጨዋታውን ፊይዲዎች አጉሌተው ቢያሳዩ
(ቢያሳውቁ)ጨዋታው ከአሇው ማህበራዊና ሀገራዊ ፊይዲዎች አኳያ በመዯበኛ ትምህርት
ተካቶ ሇሌጆች ትምህርቱ ቢሰጥ በሚሌ ተቀምጧሌ፡፡