BDU IR

የኸይሚል ጨዋታ ክዋኔ እና ፊይዲ በታች ጋይንት ወረዲ ማህበረሰብ

Show simple item record

dc.contributor.author በስራመሌካም, አጥናፈ
dc.date.accessioned 2022-11-23T11:57:48Z
dc.date.available 2022-11-23T11:57:48Z
dc.date.issued 2014-08
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/14542
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዋና ትኩረት የኸይሚል የሌጆች (የታዲጊዎችና ወጣቶች ጨዋታ) በታች ጋይንት ወረዲ ማህበረሰብ የሚሌ ሲሆን ዋና ዓሊማው ዯግሞ ክዋኔና ፊይዲውን መመርመር ነው፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ሇማሳካት ትኩረት የተሰጠው ጨዋታው ያሇውን የክዋኔ ሂዯትና ጨዋታው የሚያበረክታቸውን ፊይዲዎች የሚያሳዩ የምርምር ጥያቄዎች ማሇትም፡- የኸይሚል ጨዋታ መነሻ ምክንያቶች ምንዴን ናቸው? የኸይሚል ጨዋታ ክዋኔ ሂዯቱ ምን ይመስሊሌ? የኸይሚል ጨዋታ ያሇው ፊይዲ ምንዴን ነው? የኸይሚል ጨዋታ ተከታታይነት እና ሇውጦች ምን ይመስሊለ? የሚለ ጥያቄዎችን በማ዗ጋጀት በምሌከታ ፣በቃሇ መጠይቅና በተተኳሪ የቡዴን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዗ዳዎችን በመጠቀም መረጃው ከመስክ ተሰብስቧሌ ፡፡ አመች(የግኝት) ናሙና ዗ዳና ዓሊማ ተኮር የናሙና ዗ዳን በመጠቀም መረጃ ሰጭዎች ተመርጠዋሌ፡፡ ጨዋታው የሚከወነው ከትንሳኤ እስከ ዲግሚያ ትንሳኤ ባለት ቀናት እንዯሆነ ጨዋታው የራሱ ህጎች እንዲለት ፣በቃሌ ግጥሞች ውስጥም የተሇያዩ መሌዕክቶች እንዯሚነገሩ ተገሌጧሌ ፡፡ በተጨማሪም ከትንታኔው እንዯምንረዲው የኸይሚል ጨዋታ የሚጫወቱ ሌጆች /ወጣቶችና ታዲጊዎች/ የሚመሰርቱት ፍክ ቡዴን ዗ርፇ ብዘ ፊይዲዎች እንዲለት ፣በፍክ ቡዴኑ ውስጥ ያሇው የመምራትና የመመራት እንዱሁም የማሸነፌና የመሸነፌ ሁኔታዎች ሌጆች በማህበራዊ ህይወታቸው ከሚያጋጥሟቸው ውጣ ውረድች እስከ ሀገር መጠበቅ የጀግንነት ስሜትና ስነ-ሌቦና ሇማዲበር የሚያስችሊቸው መሆኑንም ጭምር ነው፡፡ ነገር ግን ይህን የመሰሇ የ዗ርፇ ብዘ ፊይዲዎች ማሇትም ስነሌቡናዊ ፊይዲ፣ማህበራዊ ፊይዲ፣ሀገራዊ ፊይዲ፣ አካሊዊ ፊይዲ፣ አዕምሯዊ ፊይዲ፣ሃይማኖታዊ ፊይዲ፣ግብረገባዊ ፊይዲዎችና የመሳሰለት ባሇቤት የሆነው ኸይሚል ጨዋታ በአሁኑ ወቅት እየዯበ዗዗ እና ሉጠፊ የዯረሰበት ዯረጃ ሊይ ስሇመገኘቱ ተመሊክቷሌ፡፡ስሇሆነም ባሇዴርሻ አካሊት ማሇትም ባህሌና ቱሪዜም ቢሮ ሇጨዋታው ትኩረት ሰጥቶ ከአጋር አካሊት ጋር ቢሰሩና ከመጥፊት ቢታዯጉት ፣የመስኩ ሙህራን ከዙህ በበሇጠ ጊዛና በጀት በመመዯብ የጨዋታውን ፊይዲዎች አጉሌተው ቢያሳዩ (ቢያሳውቁ)ጨዋታው ከአሇው ማህበራዊና ሀገራዊ ፊይዲዎች አኳያ በመዯበኛ ትምህርት ተካቶ ሇሌጆች ትምህርቱ ቢሰጥ በሚሌ ተቀምጧሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title የኸይሚል ጨዋታ ክዋኔ እና ፊይዲ በታች ጋይንት ወረዲ ማህበረሰብ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record