BDU IR

Browsing Thesis and Dissertations by Issue Date

Browsing Thesis and Dissertations by Issue Date

Sort by: Order: Results:

  • ይርሳዉ, ጌትነት (2011-06)
    ይህ ጥናት በዋናነት በይጎማ ሁለቱ ማህበረሰብ ዉስጥ የለቅሶ አዉድን በመመልከት ጀግንነት እንዴት እንደተሳለ በፉከራ ቃል- ግጥሞች ይዘትና ክዋኔ አማካይነት እሳቤዉን የመረመረ ነዉ ፡፡ በዚኽም የጀግና ምንነት፣ መገለጫዎች ፣ አፈጣጠር፣ አቀራረጽ፣ የእሴቱ መጠበቂያ ስልትና ፋይዳዎችን ለመዳሰስ ተችሏል ፡፡ እነኚህ የጥናቱ አለማዎች ...
  • በእድላም, ንጉሴ (2011-06)
    ይህ ጥናት የግራር ጃርሶ ወረዳ ማህበረሰብ ፈጫሳን እንደ ህይወት ዑደት ማስጠበቂያ ስርዓት የተጠቀመበት ሁኔታ መመርመር የሚል አብይ አላማ ያለው ሲሆን ለዚህ አላማ ከግብ መድረስ ደግሞ በስርዓተ ከበራው አጀማመር (ሚቱ) እና በስርዓተ ከበራው መካከል ያለውን ግንኙነት መመርመር፣ በክዋኔው ውስጥ ያሉ ልማዶችና ልማዶችን ለመከወን አገልግሎት ...
  • አያሌ, ዋሴ (2011-06)
    ይህ ጥናት “ነውር እንዯሌማዲዊ ህግ በዯራ ወረዲ ማህበረሰብ” በሚሌ ርዕስ የተካሄዯ ሲሆን፤ ዋና አሊማው በዯራ ወረዲ ማህበረሰብ በነውሮች አማካኝነት፣ ሌማዲዊ ህጎችን መመርመር ነው፡፡ አሊማውን ከግብ ሇማዴረስ ሇጥናቱ ጠቃሚ መረጃዎች ከቀዲማይና ከካሌዓይ የመረጃ ምንጮች ተሰብስበው በተግባራዊ መዋቅራዊና በስነሌቦናዊ ቲወሪ ተተንትነዋሌ፡፡ ጥናቱ ...
  • ስለናት, የላይነህ (2011-06)
    የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ‹‹ የእናርጅ እናውጋን ማህበረሰብ የህሌምን እሳቤ፣ፌቺ እና ፊይዲ መመርመር›› ሊይ ያተኮረ ሲሆን ሇዚህ አሊማ መሳካት ዯግሞ በእናርጅ እናውጋ ወረዲ ህሌሞች፣ ፌችዎቻቸው እና በውስጥ የያዟቸው ትዕምርቶች ምን ምን ውክሌና እንዲሊቸው ማወቅ፣ ተጠኝው ማህበረሰብ ህሌምን በመጠቀም ያሇውን የህይዎት ፌሌስፌና፣ አመሇካከት፣ አስተሳሰብ፣ ...
  • እጅጉ, ታሪክ (2011-07)
    የዚህ ጥናት ዋና አላማ የዘመን ለውጥ እሳቤ በዚገም ማሕበረሰብ፤ በደመራ በዓል አከባበር ሥርዓት ውስጥ ምን እንደሚመስል መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ፣ በዚህ ዋና ዓላማ ላይ ተመርኩዞ አሮጌነት በዘመን ለወጥ እሳቤ ውስጥ ምን እንደሆነ፣ ማሕበረሰቡ ለዘመን ሽግግሩ የሚገለገልባቸውን የመሸጋገሪያ ስልቶችን፣ በዘመን ለውጥ እሳቤ ውስጥ አዲስነት ...
  • በሀይሉ, ታደሰ (2012-05)
    የዚህ ጥናት አላም በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወርዳከሀገረሰባዊ የህፃናት ህክምና ጋርበተያያዘ የሚስተዋሉት የመድሃኒት አዘገጃጀትናአ ስጠጥን መመርመረ ነው፡፡የጥናቱ መነሻሃሳብበዚህ ረገድ የጥናት ውስንነት ፤ፋይዳዎችና ተግባራዊ ችግሮች መኖር ሲሆን፤የጥናቱ ቦታዎች በወረዳው የሚኙት አራት ከበሌዎች ናቸው፡፡ የትናቱ አይነት አይነታዊ ሲሆን፤ አተያዪ ...
  • ደግሰው, መለሰ (2012-07)
    ይህ ጥናት በእንጅባራ ከተማ ማህበረሰብ አለባበስና አጊያጊያጥ ውስጥ የተከሰተውን ባይተዋርነት መመርመር የሚል አብይ ዓላማ አለው፡፡ ለዚህ ዓላማ መሳካት ደግሞ የተጠኝው ማህበረሰብ ነባር መገለጫ የሆነውን ሀገረሰባዊ አለባበስና አጊያጊያጥ እንዲሁም የማስቀጠያ ስልቶችን ማሳየት፤ በማህበረሰቡ የአለባበስና አጊያጊያጥ ስርዓት ውስጥ የተከሰተውን ...
  • ሙሉ, እንዲሌካቸው (2012-07)
    ይህ ጥናት በባህርዲር ከተማ ነዋሪዎች ህይወት፣ በማህበራዊ አንዴነቱ እና በብዜሃነት መካከሌ ያለ ሌዩነቶችን በማስታረቅ ረገዴ በሀገረሰባዊ ምግብ አ዗ገጃጀት እና አቀራረብ ውስጥ የሚኖሩ ማህበራዊ እሴቶችን መመርመርን ዋና ዓሊማ ያዯረገ ነው፡፡ ይህን ጥናት ሇማካሄዴም የሰርግ ከበራ የመከወኛ አጋጣሚን በመምረጥ በከበራው የሚከወኑ የቡፋ ምግብ ...
  • ፌቅርተ, አግማስ (2014-03)
    የዙህ ጥናት ትኩረት ስጦታ ነው። ዋና ዓሊማውም ስጦታ በዯብረ ኤሌያስ ከተማ ማኅበረሰብ ሌማዴ (ማኅበራዊ ዯንብ) ውስጥ ሇማኅበራዊ ዯንብ ሇመታ዗ዜ ያሇውን ገጽታ መመርመር ነው፡፡ ከዋናው ዓሊማ በተጨማሪ በአካባቢው ማኅበረሰብ ዗ንዴ ስጦታ ሇመስጠት አነሳሽ የሆነውን ነገር መሇየት፣ ስጦታው የተሸከመውን ትዕምርት መመርመር እና ያሇውን ፊይዲ ...
  • ቀልቤሳ, ነፃነት (2014-03)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የአድአ በርጋ ወረዳ ማህበረሰብ የዛፍ እሳቤ እና ፋይዳ ምን እንደሚመስል መመርመር ሲሆን ዓይነታዊ ምርምርን መሰረት በማድረግ የመስክ መረጃዎች በምልከታ፣ በቃለ መጠይቅና በቡድን ተኮር ውይይት በመታገዝ ተሰብስበዋል። የጥናቱ ተሳታፊ ሰዎች የተመረጡት በዋናነት በዓላማ ተኮርና ጠቋሚ የናሙና ስልት ነው። በዚህ ጥናት ...
  • ተስፊዬ, አስቻሇው (2014-03)
    ይህ ጥናት በጉዱት የእምነት ስርዓት የሚያምኑ የመሏሌ ሳይንት ወረዲ ማህበረሰቦች በአምሌኮ ስርዓተ ከበራው የአከዋወን ሂዯት ውስጥ የሚገያገኙትን ማህበረ ባህሊዊ ፊይዲ መመርመር የሚሌ አብይ አሊማ ያሇው ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ የምርምር ዘዳን የተከተሇ ሲሆን በጥናቱ ሇመረጃ ሰጭነት የተሳተፈ ሰዎች ዯግሞ በአሊማ ተኮርና ጠቋሚ የናሙና አመራረጥ ...
  • መለሰ, ደግሰው (2014-03)
    አጠቃሎ ይህ ጥናት በእንጅባራ ከተማ ማህበረሰብ አለባበስና አጊያጊያጥ ውስጥ የተከሰተውን ባይተዋርነት መመርመር የሚል አብይ ዓላማ አለው፡፡ ለዚህ ዓላማ መሳካት ደግሞ የተጠኝው ማህበረሰብ ነባር መገለጫ የሆነውን ሀገረሰባዊ አለባበስና አጊያጊያጥ እንዲሁም የማስቀጠያ ስልቶችን ማሳየት፤ በማህበረሰቡ የአለባበስና አጊያጊያጥ ስርዓት ውስጥ ...
  • ተስፊዬ, አስቻሇው (2014-03)
    vii አጠቃል ይህ ጥናት በጉዱት የእምነት ስርዓት የሚያምኑ የመሏሌ ሳይንት ወረዲ ማህበረሰቦች በአምሌኮ ስርዓተ ከበራው የአከዋወን ሂዯት ውስጥ የሚገያገኙትን ማህበረ ባህሊዊ ፊይዲ መመርመር የሚሌ አብይ አሊማ ያሇው ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ የምርምር ዘዳን የተከተሇ ሲሆን በጥናቱ ሇመረጃ ሰጭነት የተሳተፈ ሰዎች ዯግሞ በአሊማ ተኮርና ...
  • መሠረት, መቅጫ (2014-04)
    ይህ ጥናት ‛የቁጥሮች እምነታዊ ዉክሌና በዯብረ-ታቦር ከተማ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ ማህበረሰብ ህይወት“ በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ቁጥሮች በማህበረሰቡ ህይወት ውስጥ ያሊቸውን ዉክሌናና ተግባር ፇትሿሌ፡፡ ቁጥሮች እንዯ መወሇዴ፣ ህመም፣ ሞት ባለ የህወይት ኡዯቶችን፣ በምግብና መጠጥ አሰራር ፣ በመፇወሻ መንገድች፣ በቀናት ዉክሌና እና በላልች ...
  • በይርዳው, ግፎ (2014-05)
    ይህ ጥናት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳና ሳውላ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ቃልቾች፣ የቃልቻ ቀንና የታላቅነት አሰጣጥ ትውን ጥበባት ገጽታና ማህበረ ባህላዊ ፋይዳ ለማሳየት ያለመ ጥናት ነው፡፡ መረጃዎች ከተለያዩ መዛግብት፣ ከቃልቻ ቀን እና ታላቅነት አሰጣጥ(ለቅሶ) ክዋኔ አውድ በምልከታ፣ በቃለ መጠይቅ እና ተተኳሪ የቡድን ውይይት፣ በምስል፣ በደምጽና ...
  • በባህሩ, ሙሉነህ (2014-05)
    ይህ ጥናት ቃል ግጥም ለባህል እሴት ግንባታ ያለው ፋይዳ በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ በሚል ርዕስ የተደረገ ጥናት ነው፡፡ ለጥናቱ አነሳሽ የሆነኝ ምክንያት ጥናቱ ትኩርት ያደረገባቸው አካባቢዎች፡-የኦሮሞ፣የአገው እና የአማራ ብሔርሰብ ክፍሎች ለረጅም ዘመናት በጋራ ተከባብረው፣ ተዋደው በአብሮነት ይኖራሉ፡፡ ይህን ማህበርሰብ በጋራ ...
  • አጣሇ, ግዚቸው (2014-06)
    ይህ ጥናት ማኅበራዊ መተማመን በአውዴ ማስዯፊት ስርዓት ማሳያነት በ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ስርዓቱ የሚዯረገው በአማራ ክሌሌ፣ ሰሜን ሸዋ ዝን፣ በመንዜ ሊል ምዴር ወረዲ፣ በክሇርቦ ቀበላ በሚገኘው ዗ብር ቅደስ ገብርኤሌ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ስርዓቱ በመተማመን ችግር የተጠረጠረ ሰው በዯብሩ በዯብዲቤ ተጠርቶ ...
  • ንብርት, ብርሃኔ (2014-06)
    ይህ ጥናት "የበትር እሳቤ በስማዳ ወረዳ ማኅበረሰብ" ምን እንደሚመስል በመመርመር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ ጥናቱ ይዞት የተነሳው ዓላማ በትር በስማዳ ማኅበረሰብ ምን ዓይነት እሳቤ እንዳለው መመርመር ሲሆን፤ ይህንን ጥናት ለማካሄድ ያነሳሱኝ ምክንያቶች፤ ተወልጄ በአደኩበት አካባቢ የሚገኙ ማኅበረሰቦች በትርን ለተለያየ ዓላማና ተግባር ...
  • ንጋቱ, በውቢት (2014-07)
    ይህ ጥናት ሲዘጋጅ በሉቦ ከምከም ወረዲ የሴቶችና የወንድች የአሇባበስ እና አጊያጌጥ እንዱሁም የጸጉር አሰራር ትዕምርታዊ ፊይዲውን በመመርመር በቁሶች እና በማህበረሰቡ መካከሌ ያሇውን ግንኙነት በመረዲት ትዕምርታዊ ፊይዲውን በመተንተን ማሳየት እንዱሁም ተሰንድ እንዱቀመጥ ያሇመ ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ ገሊጭ የአጠናን ዘዳን ተከትል የተካሄዯ ሲሆን ...
  • ንጋቱ, አስረስ (2014-07)
    የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ‹‹ነፌጠኛ›› የተሰኘው እሳቤ በገንጅ ማህበረሰብ ዗ንዴ ያሇውን ትርጉም መመርመር ነው፡፡ ሇጥናቱ መዯረግ ሁሇት ምክንያቶች አለ፡፡ አንዯኛው ምክንያት አጥኝው ባሇው የህይወት ሌምዴ ውስጥ ‹‹ነፌጠኛ›› የሚባሇው ቃሌ ከቀን ወዯ ቀን እየያ዗ የመጣው አዲዱስ ነገር ግን‹‹የተዚባ›› ትርጉም ስርዓት ሉይዜ ይገባዋሌ ከሚሌ አስተሳሰብ ...