Abstract:
ይህ ጥናት “ነውር እንዯሌማዲዊ ህግ በዯራ ወረዲ ማህበረሰብ” በሚሌ ርዕስ የተካሄዯ ሲሆን፤
ዋና አሊማው በዯራ ወረዲ ማህበረሰብ በነውሮች አማካኝነት፣ ሌማዲዊ ህጎችን መመርመር ነው፡፡
አሊማውን ከግብ ሇማዴረስ ሇጥናቱ ጠቃሚ መረጃዎች ከቀዲማይና ከካሌዓይ የመረጃ ምንጮች
ተሰብስበው በተግባራዊ መዋቅራዊና በስነሌቦናዊ ቲወሪ ተተንትነዋሌ፡፡ ጥናቱ በወረዲው ከሚገኙ
39 ቀበላዎች ውስጥ በ3 ቀበላዎች ተወስኗሌ፡፡
በትንተናው ነውሮች የማህበረሰቡን አባሊት ስርአት ሇማስያዝ፣ ሌጆች በጥሩ ስነ-ምግባር
ታንጸው እንዱያዴጉ ሇማስተማር፣ አባሊቱ እርስ በርስ በመቻቻሌ እንዱኖሩ ሇማዴረግ
የሚያገሇግለ መሆናቸው ታይቷሌ፡፡ በነውር አማካኝነት የሚጠበቁ ሌማዲዊ ህጎች ተሇይተዋሌ፡፡
እነዚህም የጋብቻ፣ የሌጅ አስተዲዯግ፣ የሇቅሶና የውርስ ህግ ናቸው፡፡ ከጋብቻ ህግ ጋር የተያያዙ
ነውሮች ክብርን ሇማስጠበቅ፣ አሇመግባባትን ሇመከሊከሌና መገሇሌን ሇመቆጣጠር የሚያገሇግለ
ሆነው ተገንተዋሌ፡፡ ከሌጅ አስተዲዯግ ጋር የተያያዙ ሌጆች በመሌካም ስብዕና የታነጹ እንዱሆኑ
የሚያዯርጉ ናቸው፡፡ ከሇቅሶ ጋር የተያያዙት የማህበረሰቡ አባሌ የሆነ ሰው እንዯሚከበር ሁለ
በሞት ሲነጠሌም በክብር መሸኘት እንዲሇበት የሚገሌጹ ናቸው፡፡ ከውርስ ጋር የተያያዙት ዯግሞ
ጾታዊ ሚናን የሚገነዘቡባቸውና ባዕዴ የሆነ ሰው የሀብት ተካፋይ እንዲይሆን መቆጣጠሪያ
ናቸው፡፡
በማህበረሰቡ ውስጥ መረዲዲት፣ አሇመቀሊቀሌ፣ ሀብትን መጠበቅ፣ ጀግንነትና በሀይማኖት
መጽናት የሚለ እሴቶች በነውሮች አማካኝነት እንዯሚጠበቁ በጥናቱ ታይቷሌ፡፡ እሴቶች
የተመረጡበት ምክንያትም ስጋዊ እና መንፈሳዊ ፍሊጎትን ሇማርካት የሚያስችለ፣ ክብርን
የሚያስጠብቁ፣ ግጭት እንዲይፈጠር የሚቆጣጠሩ እና የማህበረሰቡን መዋቅር እንዲይሊሊ
ስሇሚያዯርጉ እንዯሆነ ታይቷሌ፡፡ ሰዎች የሚወደትን ሊሇማጣት የሚጠለትን ሊሇማግኘት ሲለ
ያከብሯቸዋሌ በማሇት የነውሮችን ቅጣት ከሚወደትና ከሚጠለት ነገር ጋር ያያይዙታሌ፡፡
በአጠቃሊይ በዚህ ጥናት ነውሮች የማህበረሰቡን አባሊት ስርአት እንዱይዙና በመከባበር እንዱኖሩ
ሇማዴረግ እንዯሚያስችለ፤ አሁን አሁን ግን የነውሮች ቁጥጥር እየሊሊ እንዯመጣ የታየ
ሲሆን፤ የሚመሇከተው አካሌ ያሊቸውን ፋይዲ በመመርመር ትኩረት እንዱያገኙ ቢያመቻች
ሰዎች በአንዴነትና በመቻቻሌ እንዱኖሩ ሇማዴረግ ያስችሊሌ የሚሌ ሀሳብ አሇኝ፡፡