Abstract:
ይህ ጥናት ሲዘጋጅ በሉቦ ከምከም ወረዲ የሴቶችና የወንድች የአሇባበስ እና አጊያጌጥ
እንዱሁም የጸጉር አሰራር ትዕምርታዊ ፊይዲውን በመመርመር በቁሶች እና በማህበረሰቡ
መካከሌ ያሇውን ግንኙነት በመረዲት ትዕምርታዊ ፊይዲውን በመተንተን ማሳየት እንዱሁም
ተሰንድ እንዱቀመጥ ያሇመ ነው፡፡
ጥናቱ አይነታዊ ገሊጭ የአጠናን ዘዳን ተከትል የተካሄዯ ሲሆን የጥናቱ መረጃዎች
በምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅ፣ በተተኳሪ ቡዴን ውይይት የተገኙ መረጃዎች ናቸው፡፡ በጥናቱ
የተሳተፈ ሰዎች የተመረጡት በዓሊማ ተኮር የናሙና አመራረጥ ዘዳ ነው፡፡ ትንተናውም
የዘወትር የክት፤ የሀዘን፤ አሇባበስና፤ አጊያጌጥ የወንዴና የሴት በሚሌ የሴቶችን በማስቀዯም
በዝርዝር ተቀምጧሌ፡፡
ጌጣጌጦቹና አሌባሳቱ በእዴሜና በፆታ እንዯተከፇለ ሁለ በኑሮ ዯረጃም የጌጡም ሆነ
የሌብሱ የራሱ የሆነ መገሇጫ እንዲሇው ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡
እነዚህ አሌባሳትም የክብረ-በዓሊት፣ ሃይማኖታዊ እና የዘወትር በማሇት የክትና የስራ
ሌብሳቸውን በመሇየት አውደን ጠብቀው ይገሇገለበታሌ፡፡
እነዚህ ሃገረ-ሰባዊ ጌጣጌጥና አሌባሳት የአንዴን ማህበረሰብ ማህበራዊ ዯረጃን ማስተዋወቂያ
ባህሊዊ እሴትን ማንፀባረቂያ እና የተሇያዩ ውክሌናን የያዙ ሆነው ተገኝተዋሌ፡፡
ይህ ውክሌናም ባህሊዊ ማንነትን በማስጠበቅ እና ሀይማኖትን በማንፀባረቅ የማህበረሰቡን
ባህሌና ወግ በስፊት ይገሌጻሌ፡፡ ቁሶች ከማህበረሰቡ ጋር ያሊቸው ትስስር የማህበረሰቡን
ዯረጃ ማሳየት፣ ሃይማኖትን የወከሇ ስነ-ሌቦናን መገንባት፣ የቡዴኑን ባህሊዊ ፊይዲ በችግርም
በዯስታም አብሮነትን በማጠናከር የቁሶች ተግባር ከፌ ያሇ ነው፡፡
ስሇዚህ መረጃዎች ተዯራጅተው ተሰንዯው ሇተተኪው ትውሌዴ ቢቀመጡ በመጥፊት ሊይ
ያለትን ሀብቶች ሇመታዯግ ጌጣጌጦችና አሌባሳቱን በመሰብሰብ በአርካይብ እና በሙዚየም
በአግባቡ እንዱቀመጡ በማዴረግ የአውሮፓን ተፅዕኖ መቋቋም ይቻሊሌ በሚሌ ይሁንታ
ተሰንዝሮ ጥናቱ ተጠናቋሌ፡፡