Abstract:
የዚህ ጥናት አላም በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወርዳከሀገረሰባዊ የህፃናት ህክምና ጋርበተያያዘ የሚስተዋሉት የመድሃኒት አዘገጃጀትናአ ስጠጥን መመርመረ ነው፡፡የጥናቱ መነሻሃሳብበዚህ ረገድ የጥናት ውስንነት ፤ፋይዳዎችና ተግባራዊ ችግሮች መኖር ሲሆን፤የጥናቱ ቦታዎች በወረዳው የሚኙት አራት ከበሌዎች ናቸው፡፡ የትናቱ አይነት አይነታዊ ሲሆን፤ አተያዪ ደግሞ ኢትኖግራፊያዊ ነው፡፡ የመረጃ አቀባዮች የናሙና አወሳሰድ በማህበረሰቡ ዘንድበሙያው የተሸለግንዛቤ ያላቸው በታላሚ እና በውስጠ አዋቂ ጥቆማ (snowball sampling )የጥሞናዘዴዎችነው፡፡በምቹ ሁኔጻ መረጃዎችን ለማግኘት ተግዳሮት ሲኖር አመች የናሙና ስልት ተግባራዊ ሆኗል፡፡
ቀዳማይ መረጃዎች በምልክታ፤በቀለ መጠይቅ፤በተተኳሪ የቡድን ዉይይትንበሰነድፍተሻ ተሰብስበዋል፡፡እንዲሁም መረጃዎች በተፈጥሮና በቅንብር መቼቶች ተሰብስበዋል፡፡ካልአይመረጃዎች ደግሞ የጥናቱን ክፍተት ለማሳየትና ለማናበቢያነት በክለሳ ድርሳንና በጥናቱውጤት ማብራሪያ ክፍልይቅም ላይ ውለዋል፡፡ከጥናቱ ጋርግንኙነተት ያቸውፅንስ ሃሳባዊገወዳዮች፤ክዋኔያዊና ተግባራዊ የንድፈ ሓሳብ አይነቶች በጥናቱ ለትንተና ጥቅምላይ ውለዋልጉዳዮች፤ክዋኔያዊና ተግባራዊ የንድፈሀሳብ አይነት በጥንቱ ለትንተናጥቅምላይውለዋል፡፡በዚህም ከህፃናት ህክምና ጋርበተያያዘ ከሀገረሰባዊ የህፃናት ህክምና አዎቂዎች ዘንድ የተለዪ ሃያ አራት የሚደርሱ የበሽታ አይነቶች በጥናቱ ተለይተዋል፡፡ከዚህ መካከል በአንድሶስተኛ ላይ ትንተና ተደርጎል ፡፡እነዚህ የበሽታ አይቶች እዳላቸው መለያየት ሁሉ መንስኤያቸውም የተለያየ ነው በመንስኤነት ከሚመቀሱ ጉዳዩች መካከል ሸሪሪት፤የንፅህና ጉድለት፤ንኪኪ እናየአነ ኗኗር ዘይቤ በዋናነት እንደሚጠቀሱ ጥናቱ ያመለክታል፡፡የህክምና አይነቶች በዋናነትበሁለት መልክ የሚታዪሲሆን ፤እነሱም ተፈጥሮአዊእና እምነታዊ ናቸው፡፡በተፈይሮአዊ የህክምና አይነት ዝግጅት ቀጥተኛና ኢ -ቀጥተኛ በመሆን መንገድ አምስት የሚደርሱ ግብአቶችጥቅም ላይ ይውላሉ ፡፡እነዚህም እጽዋት፤ እንስሳት፤እሕዋፍ፤ነፍሳት እና ማህድናት ናቸው ፡፡ ሰር፤ገንድ፤ቅርፊት፤ ቀቅርንጫፍ፤ ቅጠልናቅርጫፈፍ ለግብአትነት የሚውሉ የተክሎቹ ክፍሎች ናቸው፡፡እነዚህም ተቀቅለው፤ተደቁሰው፤ታሽተው፤ተጨምቀውና ተደቁሰው ጥቅም ልይ ይውላሉ፡፡እምነታዊ የህክምና አይነቶች በዋንነት ከሀይማኖት እና ከመንፈሳዊ ጉዳዮች ገርየተያየያዙ ሲሆን ፤ብዙውን ጊዜ የሚወስዱ ሳይሆኑ፤ በእምነት የሚከናወኑ ናቸው፡፡ በጥናቱ ግኝት መሰረት በዋናነት ከቀኑ ማክሰኞ ወይም እፀ ስሉስ እፆች የሚዘጋጁበት ነው ፡፡ከዚህ በተጨማሪ ረቡህ እና አርብ መድሃኒትማዘጋጃ ሲሆኑ፤እሁድ እና ሰኞደግሞክልክ የሆኑ ቀናት ናቸው፡፡የበሽታ መለያ ዘዴዎች አይታ፤ መዳሰስ ሽንትን በማየትና በማስቀመስ፤የእጅ ጥፍርና የእግር ነርቮችን በመዳሰስ ሲሆኑ፤የመድሀኒት አሰጣጡም በሚታይ፤ በሚታጠን፤በሚዋጥ፤በሚጠጣ፤በሚታኝክ በሚሸተትና በሚከባ ነው፡፡ አወሳሰዱ ደግሞከምግብ በሓላ፤ጣትና ማታ ነው እንዲሁም በአብዛኛው ከምግብ በፊት የሚሰጡ ሲሆን፤ ይህም የበሽታውን ተውሳከ ያገኝወዋል የሚል እምነት አለ፡፡ በመዳህኒት አወሳሰድ መጥኖ መስጠት መሰረታዊ ጉዳይ ነዉ፤ እንዲሁም በጥናቱ ግነኝት መነሻነት የተስተዋሉ እውነታዊ ጉዳዮችን በማጠናከር፤አሉታዊና ተግባራዊ ችግሮችን ደግሞ የሚመለከታቸው አካላት ተገቢ ትኩረት ቢሰጣቸው፤በዚህረ ረገድ ቀጣይነትያለውጥናት ቢደረግ የሚሉ ይሁንታዎች በእጥኚው ተሰንዝራል፡፡