Abstract:
ይህ ጥናት ‛የቁጥሮች እምነታዊ ዉክሌና በዯብረ-ታቦር ከተማ የኦርቶድክስ
እምነት ተከታይ ማህበረሰብ ህይወት“ በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ቁጥሮች
በማህበረሰቡ ህይወት ውስጥ ያሊቸውን ዉክሌናና ተግባር ፇትሿሌ፡፡ ቁጥሮች እንዯ
መወሇዴ፣ ህመም፣ ሞት ባለ የህወይት ኡዯቶችን፣ በምግብና መጠጥ አሰራር ፣
በመፇወሻ መንገድች፣ በቀናት ዉክሌና እና በላልች የማህበረሰቡ እምነትና
ሌማድች ዉስጥ ሃሳብን በማዯራጀት፣ ሥርዓትን በመፌጠር፣ ጣዕም በማምጣት፣
በብስሇትና በመሳሰለት የሰርክ ተግባራት ውስጥ ያሊቸዉን ዉክሌና ብልም የአሰራር
ዯረጃንና የጣዕም ሌኬታን በመፌጠር በኩሌ የሚጫዎቱትን ሚና አጥንቷሌ፡፡ ይህ
ጥናት ዋና አሊማዉ ቁጥሮች በዯብረ ታቦር ከተማ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ
ማህበረሰብ ህይወት ዉስጥ ያሊቸዉን እምነታዊ ዉክሌናና ተግባር መመርመር
ሲሆን በዚህም በእሇት ተእሇት ህይወቱ እንዳት እንዯተወከለና የቁጥሮቹ ተግባር
ምን እንዯሆነ ሇማሳየት ተሞክሯሌ።
በዚህ ጥናት መረጃዎች የተሰበሰቡት በቃሇመጠይቅና ምሌከታ ሲሆን በሁሇተኛ ዯረጃ
የመረጃ ምንጭነት ዯግሞ የመዛግብት ፌተሻ ተግባራዊ ሆኗሌ፡፡ መረጃዎቹን በተሻሇ
ሁኔታ ሇማግኘት አሊማ ተኮር የናሙና ዘዳ ተመርጦ አገሌግልት ሊይ የዋሇ ሲሆን
በዚህ ዘዳ መሰረት 12 ሰዎች በቃሇ መጠይቅ ተሳትፇዋሌ፡፡ ጥናቱ በአይነታዊ ዘዳ
ተተንትኗሌ፡፡ በግኝቱ መሰረት በማህበረሰቡ ዉስጥ ቁጥርና ሃይማኖት የማይነጣጠለ
ብልም የቁጥር ዉክሌናም ከኦርቶድክስ ሃይማኖት የሚቀዲ እንዯሆነ መረዲት
ተችሎሌ። የአካባቢዉ አብዛኛዉ ማህበረሰብ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ መሆኑ
አኗኗሩ ሆነ ሇኑሮዉ ያበጀዉ ስርአት ከእምነቱ መሰረቶች የወጡ ሇመሆናቸዉ
ምክንያት ነዉ።
ከሚጠናዉ ርእሰ ጉዲይ ጋር በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገዴ የሚዛመደ 4 ጥናቶችን
ፌተሻ የተዯረገ ሲሆን በጥናቱ የተገኙት መረጃዎችም በሶስት ንዴፇ ሃሳቦች
ማሇትም interpriative approach እና በዚህ ስር የሚነሳዉ symbolic
interactionism እንዱሁም functionalism ወይም ተግባራዊ ንዴፇ ሃሳቦች መሰረት
ተተንትነዋሌ። በዚህም የኦርቶድክስ ሃይማኖትና ቁጥር ያሊቸዉ የማይነጣጠሌና