BDU IR

የቁጥሮች እምነታዊ ውክሌና በዯብረ-ታቦር ከተማ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ ማኅበረሰብ ህይወት

Show simple item record

dc.contributor.author መሠረት, መቅጫ
dc.date.accessioned 2022-12-15T07:56:05Z
dc.date.available 2022-12-15T07:56:05Z
dc.date.issued 2014-04
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/14704
dc.description.abstract ይህ ጥናት ‛የቁጥሮች እምነታዊ ዉክሌና በዯብረ-ታቦር ከተማ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ ማህበረሰብ ህይወት“ በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ቁጥሮች በማህበረሰቡ ህይወት ውስጥ ያሊቸውን ዉክሌናና ተግባር ፇትሿሌ፡፡ ቁጥሮች እንዯ መወሇዴ፣ ህመም፣ ሞት ባለ የህወይት ኡዯቶችን፣ በምግብና መጠጥ አሰራር ፣ በመፇወሻ መንገድች፣ በቀናት ዉክሌና እና በላልች የማህበረሰቡ እምነትና ሌማድች ዉስጥ ሃሳብን በማዯራጀት፣ ሥርዓትን በመፌጠር፣ ጣዕም በማምጣት፣ በብስሇትና በመሳሰለት የሰርክ ተግባራት ውስጥ ያሊቸዉን ዉክሌና ብልም የአሰራር ዯረጃንና የጣዕም ሌኬታን በመፌጠር በኩሌ የሚጫዎቱትን ሚና አጥንቷሌ፡፡ ይህ ጥናት ዋና አሊማዉ ቁጥሮች በዯብረ ታቦር ከተማ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ ማህበረሰብ ህይወት ዉስጥ ያሊቸዉን እምነታዊ ዉክሌናና ተግባር መመርመር ሲሆን በዚህም በእሇት ተእሇት ህይወቱ እንዳት እንዯተወከለና የቁጥሮቹ ተግባር ምን እንዯሆነ ሇማሳየት ተሞክሯሌ። በዚህ ጥናት መረጃዎች የተሰበሰቡት በቃሇመጠይቅና ምሌከታ ሲሆን በሁሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጭነት ዯግሞ የመዛግብት ፌተሻ ተግባራዊ ሆኗሌ፡፡ መረጃዎቹን በተሻሇ ሁኔታ ሇማግኘት አሊማ ተኮር የናሙና ዘዳ ተመርጦ አገሌግልት ሊይ የዋሇ ሲሆን በዚህ ዘዳ መሰረት 12 ሰዎች በቃሇ መጠይቅ ተሳትፇዋሌ፡፡ ጥናቱ በአይነታዊ ዘዳ ተተንትኗሌ፡፡ በግኝቱ መሰረት በማህበረሰቡ ዉስጥ ቁጥርና ሃይማኖት የማይነጣጠለ ብልም የቁጥር ዉክሌናም ከኦርቶድክስ ሃይማኖት የሚቀዲ እንዯሆነ መረዲት ተችሎሌ። የአካባቢዉ አብዛኛዉ ማህበረሰብ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ መሆኑ አኗኗሩ ሆነ ሇኑሮዉ ያበጀዉ ስርአት ከእምነቱ መሰረቶች የወጡ ሇመሆናቸዉ ምክንያት ነዉ። ከሚጠናዉ ርእሰ ጉዲይ ጋር በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገዴ የሚዛመደ 4 ጥናቶችን ፌተሻ የተዯረገ ሲሆን በጥናቱ የተገኙት መረጃዎችም በሶስት ንዴፇ ሃሳቦች ማሇትም interpriative approach እና በዚህ ስር የሚነሳዉ symbolic interactionism እንዱሁም functionalism ወይም ተግባራዊ ንዴፇ ሃሳቦች መሰረት ተተንትነዋሌ። በዚህም የኦርቶድክስ ሃይማኖትና ቁጥር ያሊቸዉ የማይነጣጠሌና en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title የቁጥሮች እምነታዊ ውክሌና በዯብረ-ታቦር ከተማ የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ ማኅበረሰብ ህይወት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record