Abstract:
የዚህ ጥናት ዓብይ ዓሊማ ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት በአዴሻ ማህበረሰብ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ይህንን
ጥናት ሇማጥናት ያነሳሳኝ ምክንያት በፍክልር ትምህርት ክፌሌ የተማርኳቸዉ ኮርሶች እና ማህበራዊ
አጋጣሚዎች እና ጥናታዊ ፅሁፌ ቅኝት ባዯረገሁ ጊዜ በዚህ ጥናታዊ ርዕስ ያሌተጠና በመሆኑ የሚለ
ሲሆን ይህንን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ ሶስት ዝርዝር ዓሊማዎችን ይዞ በመነሳት ተግባራዊ ተዯርገዋሌ፡፡
እነሱም ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት ክዋኔን ማሳየት፣ ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት ክዋኔዎች አንዴምታ መግሇጽ
እና ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት ክዋኔዎች ሇማህበረሰቡ ምን ጠቀሜታ እንዲሇው መግሇጽ የሚለ ሃሳቦች
በማንሳት በጥናቱ ሊይ ምሊሽ አግኝተዋሌ፡፡ ሇእነዚህ ዝርዝር ዓሊማዎች ምሊሽ ሇማግኘት መረጃው
በቀዲማይ እና በካሌዓይ የመረጃ ምንጮች ተሰብስቧሌ፡፡ ከቀዲማይ የመረጃ ምንጮች በምሌከታ፣ በቃሇ
መጠይቅ እና በቡዴን ውይይት የተሰበሰበ ሲሆን በካሌዓይ የመረጃ ምንጮች ዯግሞ ከጥናቱ ጋር
ተያያዥነት ያሊቸው ጽንሰ ሀሳቦች እና የቀዯምት ጥናቶች ቅኝት በማዴረግ ተሰብስቧሌ፡፡ በቀዲማይ እና
በካሌዓይ የመረጃ ምንጮች ተሰብስበው መረጃዉ በተግባራዊ ንዴፇ ሀሳብ፣ በመዋቅራዊ ንዴፇ ሀሳብ እና
በክዋኔ ንዴፇ ሀሳብ ተተንትኖ ቀርቧሌ፡፡ በጥናቱ ውጤት እንዯ ተገሇጸው ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት
ከቅዴመ ጋብቻ እስከ ዴህረ ጋብቻ የተሇያዩ ክዋኔዎች ተከውነዋሌ፡፡ እነዚህ ክዋኔዎችም በቅዴመ ጋብቻ
የመተጫጨት፣ የሚስት ጥየቃ፣ የትምንምን፣ የማጫ፣ የምግብና መጠጥ ዝግጅት፣ የሚዜ መረጣ፣
የዲስ ስራ ክዋኔዎች፣የዋዜማ ስርዓት ክዋኔዎችይከወናለ፡፡በዕሇተ ሰርግ ዯግሞ እስከ አራተኛ ቀን ስርዓቱ
የሚቆይ በመሆኑ በሰርጉ ማግስት፣ ሳሌስት እና አራተኛ ቀን በወንዴ ሙሽራ ቤት እና በሴት ሙሽራ
ቤት የተሇያዩ ክዋኔዎች ተከዉነዋሌ ፡፡ በዴህረ ሰርግ ዯግሞ በወንዴ ሙሽራ ቤት ሙሽራዋን ከዲሱ
አስወጥቶ ከቤተሰብ ጋር እንዴትቀሊቀሌ ማዴረግ እና የምሊሽ ስርዓት ክዋኔዎች ይከወናለ፡፡ እነዚህ
ክዋኔዎች ማህበራዊ እሴትን፣ወግ እና ባህሌ ቀጣይነት እንዱኖረዉ ሇማዴረግ ፣ ይመጣለ ተብሇዉ
ሇሚታሰቡ ችግሮች ምሊሽ ሇመስጠት እና ክዋኔዉ በመከወኑ በትዲር ሲኖሩ አገኛሇሁ የሚሌ ተስፊ
እንዱኖር የማዴረግ አንዴምታ እንዲሇዉ በጥናቱ ዉጤት መረዲት ተችሎሌ፡፡ እነዚህ ክዋኔዎች
ማህበረሰቡ ከተፇጥሮ እና ከሰው ሰራሽ ከሚመጡ ችግሮች ሇማምሇጥ ሲባሌ የሚከወኑ ማህበረ ባህሊዊ
ምሊሾች መሆናቸው ሇማህበረሰቡ ያሇውን ጠቀሜታ ማወቅ ተችሎሌ፡፡ እንዱሁም ማህበራዊ አንዴነት
፣ ትስስር ሇመፌጠር እና ሇባህሊቸው ቀጣይነት እንዱኖረው ሇማስቻሌ ፣በማህበረሰቡ ዘንዴ ክብርን
ሇማስቀጠሌ፣ በራስ የመተማመን ስሜት እንዱኖር፣ ጥሩ የትዲር ህይወት እንዱኖር ሇማዴረግ ማህበረ
ባህሊዊ ጠቀሜታእንዲሇው የጥናቱ ውጤት ያስረዲሌ፡፡ በጥናቱ ውጤት ሊይ መረዲት እንዯተቻሇው
በአዴሻ ማህበረሰብ በባህሊዊ ጋብቻ ስርዓት ከቅዴመ ጋብቻ እስከ ዴህረ ጋብቻ የተሇያዩ ባህሊዊ ክዋኔዎች
እንዯሚከወኑ የጥናቱ ዉጤት ያሳያሌ፡፡ እነዚህ ክዋኔዎች የራሳቸው የሆነ አንዴምታ ይዘት ያሊቸው
ሲሆን ማህበረ ባህሊዊ የጎሊ ጠቀሜታ አሊቸው፡፡ በመሆኑም እነዚህ ባህሊዊ እውቀቶች ቀጣይነት
እንዱኖራቸው ሇቀጣይ ትውሌዴ ሇማስተሊሇፌ የሚመሇከተዉ አካሌ እንዱሁም ባህሌ እና ቱሪዝም
የበኩሊቸዉን ቢወጡ እና ይህ ጥናት ባሌዲሰሳቸው ላልች ባህሊዊ ክዋኔዎች ሊይ ላልች አጥኝዎች
ጥናትቢያዯርጉ የሚሌ የይሁንታ ሃሳቦች ተሰንዝረዋሌ፡፡