Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ የሸበሌ በረንታ ማህበረሰብ በእንግጫ ነቀሊ ሥርዒተ ከበራ
የሌጃገረድችን የህይወት ሽግግር መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ በዚህ ዒሊማ ስር ተቀንብቦ
የእንግጫ ነቀሊ ከበራን፣ ከበራው ሊይ ሌጃገረድች የሚጠቀሙባቸው አሌባሳት፣
መዋቢያዎች እና ከበራው ሇማኅበረሰቡ ያሇው ፊይዲ በዝርዝር ዒሊማ ተጠንቷሌ፡፡ ጥናቱ
ቀዲማይ እና ካሌአይ የመረጃ ምንጮችን ተጠቅሟሌ፡፡ በሸበሌ በረንታ ወረዲ ሁሇት
ቀበላዎች የሚገኙ 18 ግሇሰቦች በመረጃ ምንጭነት አገሌግሇዋሌ፡፡ ከ13 ሰዎች በነጻ እና
በውስን ቃሇመጠይቅ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ ይህ መረጃም በምሌከታ እና አምስት አባሊት
ባለት ተተኳሪ የቡዴን ውይይት ትክክሇኛነቱ ተረጋግጧሌ፡፡ የተገኘው መረጃም
በክዋኔያዊ፣ተግባራዊ፣ ሥነሌቡናዊ እና ተምሳላታዊ ንዴፇ ሃሳቦች ተተንትኗሌ፡፡
የጥናቱ ግኝትም እንግጫ ነቀሊ በዒሌ ሏይማኖታዊ እና ባሔሊዊ ይዘት እንዲሇው
አሳይቷሌ፡፡ በዚህ ጥናት በእንግጫ ነቀሊ ሥርዒተ ከበራ ሌጃገረድች ከአንደ የህይወት
ምእራፌ ወዯ ላሊው የሚሸጋገሩበት መሆኑ ታይቷሌ፡፡ በከበራው ወቅት የሚሇበሱ
አሌባሳት መዋቢያዎች እና የሚከወኑ ዴርጊቶች የሌጃገረድች የህይወት ሽግግር
ማብሰሪያዎች ሆነው ተገኝተዋሌ፡፡ በከበራው ሇሌጃገረድች ከተሇመዯው ወግ ባፇነገጠ
መሌኩ የሚሰጠው ነጻነት፤ ከተሇመደ የስራ ጫናዎች ነፃ መሆናቸው፤ የከንፇር ወዲጅ
ሇማበጀት አሇመከሌከሊቸው የሌጃገረድች የህይወት ሽግግር ምሌክቶች መሆናቸውን
ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡