BDU IR

‹‹ የህይወት ሽግግር በሸበሌ በረንታ ማህበረሰብ በእንግጫ ነቀሊ ሥርአተ ክዋኔ ማሳያነት›› ሇሁሇተኛ ዱግሪ ከፉሌ ማሟያ የቀረበ ጥናት

Show simple item record

dc.contributor.author በእስከዲር, ጥሊሁን
dc.date.accessioned 2023-02-11T07:03:04Z
dc.date.available 2023-02-11T07:03:04Z
dc.date.issued 2015-09
dc.identifier.uri http://ir.bdu.edu.et/handle/123456789/14987
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አሊማ የሸበሌ በረንታ ማህበረሰብ በእንግጫ ነቀሊ ሥርዒተ ከበራ የሌጃገረድችን የህይወት ሽግግር መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ በዚህ ዒሊማ ስር ተቀንብቦ የእንግጫ ነቀሊ ከበራን፣ ከበራው ሊይ ሌጃገረድች የሚጠቀሙባቸው አሌባሳት፣ መዋቢያዎች እና ከበራው ሇማኅበረሰቡ ያሇው ፊይዲ በዝርዝር ዒሊማ ተጠንቷሌ፡፡ ጥናቱ ቀዲማይ እና ካሌአይ የመረጃ ምንጮችን ተጠቅሟሌ፡፡ በሸበሌ በረንታ ወረዲ ሁሇት ቀበላዎች የሚገኙ 18 ግሇሰቦች በመረጃ ምንጭነት አገሌግሇዋሌ፡፡ ከ13 ሰዎች በነጻ እና በውስን ቃሇመጠይቅ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ ይህ መረጃም በምሌከታ እና አምስት አባሊት ባለት ተተኳሪ የቡዴን ውይይት ትክክሇኛነቱ ተረጋግጧሌ፡፡ የተገኘው መረጃም በክዋኔያዊ፣ተግባራዊ፣ ሥነሌቡናዊ እና ተምሳላታዊ ንዴፇ ሃሳቦች ተተንትኗሌ፡፡ የጥናቱ ግኝትም እንግጫ ነቀሊ በዒሌ ሏይማኖታዊ እና ባሔሊዊ ይዘት እንዲሇው አሳይቷሌ፡፡ በዚህ ጥናት በእንግጫ ነቀሊ ሥርዒተ ከበራ ሌጃገረድች ከአንደ የህይወት ምእራፌ ወዯ ላሊው የሚሸጋገሩበት መሆኑ ታይቷሌ፡፡ በከበራው ወቅት የሚሇበሱ አሌባሳት መዋቢያዎች እና የሚከወኑ ዴርጊቶች የሌጃገረድች የህይወት ሽግግር ማብሰሪያዎች ሆነው ተገኝተዋሌ፡፡ በከበራው ሇሌጃገረድች ከተሇመዯው ወግ ባፇነገጠ መሌኩ የሚሰጠው ነጻነት፤ ከተሇመደ የስራ ጫናዎች ነፃ መሆናቸው፤ የከንፇር ወዲጅ ሇማበጀት አሇመከሌከሊቸው የሌጃገረድች የህይወት ሽግግር ምሌክቶች መሆናቸውን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Folklore/Cultural Studies en_US
dc.title ‹‹ የህይወት ሽግግር በሸበሌ በረንታ ማህበረሰብ በእንግጫ ነቀሊ ሥርአተ ክዋኔ ማሳያነት›› ሇሁሇተኛ ዱግሪ ከፉሌ ማሟያ የቀረበ ጥናት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record