BDU IR

Recently added

Thesis and Dissertations: Recent submissions

  • ያሬድ, ደስታው (2024-06)
    ይህ ጥናት በገድለ አቡነ አናንያ የይዘት ትንተና ላይ በሚል ርእስ የተነሣዉ፡ በጥናቱ ዳራ የተለያዩ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ ፊደልና ሥነ ጽሑፍ ሀብት የሰጡትን አስተያየት ለማስተዋወቅ ሞክሯል። የጥናቱን አነሣሽ ምክንያት የጠቆመ ሲኾን ጥናቱ በምርምር ሥራዉ፣ ዐላማዉን በግልጽ አስቀምጧል። ጥናቱ ከተካሄደ በኋላ ጥቅም ላይ መዋል እንዳለበት ኹሉም ...
  • ፈንታሁን, ደሴ (2017-02)
    ይህ ጥናት የገድለ አብርሀ ወአጽብሐ የይዘት ትንተና በሚል ርእስ ላይ የተሠራ ሲኾን ጥናቱን ለመሥራት አነሣሽ ምክንያቶችም ተመላክተዋል፡፡ ቅዱሳን ነገሥት አብርሀ ወአጽብሐ በስማቸው ትምህርት ቤት የተሠራላቸው፣ በቤተክርስቲያን በዓል የሚከበርላቸው ምን ቢሠሩ ነው ? የሚል ጥያቄ አጥኚዉ ስለነበረው ገድሉን ለማጥናት እንደ አነሳሳው ተገልጧል ፡፡ ...
  • በቃለ, ተመስገን (2015-06)
    ይህ ጥናት የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮች የይ዗ት ትንተና የሚሌ ሲኾን ዒይነታዊ የምርምር ስሌትን (qualitative research) ተከትሎሌ፡፡ የጥናቱ ዋና ዒሊማ የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮችን ይ዗ት በመተንተን ጠቀሜታቸውን ሇሔዜብ ማሳወቅ ነው፡፡ የጥናቱን ዒሊማ ሇማሳካት የሚያስችለ አስፇሊጊ መረጃዎች ከመጀመሪያ እና ከኹሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጭ ...
  • Abrham, Azanaw (2024-06)
    The Gädl is the most powerfull genre of Ethiopian hagiography, which is one of the most important constituents of Gəˀəz literature. This study assessed one of the vitas in Gəˀəz literature written for saint Samuʾel zӓdӓbrӓ ...
  • አእምሮ, ይስማው (2025-07)
    ይኽ ጥናት የአቡነ ተከሥተ ብርሃን የብራና ቅጅን ይዘት በመተንተን የተሠራ ነው፡፡ ዋና ዓሊማዉም አጠቃሊይ ይዘቱን በመተንተንና ኹሇንተናዊ ፋይዲዉን በማሳየት ተከናውኗል፡፡ይኽ ጥናታዊ ጽሐፍ የጥናት ዳራዉንና መነሻ ሐሳቡን፣ ዓላማዉንና ጥቅሙን እንዲሁም ወሰኑንና ዘዴዉን የሚገልጽ ሲኾን በተጨማሪም ከፅንሰ ሐሳብ አኳያ የገድላት ይዘትንና ጥቅማቸዉ እንዲሁም ...
  • Dessie, Afework (2025-05)
    This study explored the content of Gädlä ‘Abunä Yafqǝrännä Ǝgzi’, located at the combined museum of Mǝṣle Fasilädäs and Gwəgwǝben monasteries in Dära Woreda, South Gondar diocese. A qualitative approach was employed ...
  • ዘመኑ, ድረስ (2017-06)
    ይህ ጥናት “በገድለ አቡነ እንድርያስ ዘእፉን የይዘት ትንተና” ላይ ያተኮረ ነው። የጥናቱ አነሣሽ ምክኒያት በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት መርሐ ግብር ስለገድላት ቅርስነት የነበረኝ መረጃ ሲኾን፣ በዚህ ገድል ላይ ሳይናሳዊ በኾነ መንገድ የይዘት ትንተና ከዚኽ ቀደም አለመሠራቱ እና በጽሕፈቱ ውስጥ ሰዋስዋዊ ክፍተቶች መኖራቸው ተጠቃሾች ናቸው። ...
  • ዳንኤል, ፈረደ (2017-01)
    ይኽ ጥናት “ንጽጽራዊ የዘር አወጣጥ ጥናት በዋድላ፣ በዋሸራ እና በጎንጅ የቅኔ አብያተ ጉባኤያት” በሚል ርእስ ላይ ተመሥርቶ የተሠራ ሲኾን፣ ዋና ዓላማዉም በሦስቱ አብያተ ጉባኤያት መካከል የዘር አወጣጥ ልዩነት መኖር እና አለመኖሩን መመርመር ነው፡፡ አጥኚዉን ለዘህ ጥናት እና ምርምር ሥራ ያነሣሣዉ ዐቢይ ምክንያት በሦስቱ የቅኔ አብያተ ጉባኤያት ውስጥ ...
  • Abiyou, Kassa (2017-01)
    The thesis titled Cataloguing of Some Selected Manuscripts in Däbrä Ḫəruyan Ḫəruy Saint Giyorgis Church presents an in-depth description of the ancient manuscripts housed within this church, aiming to catalogue these ...
  • ገብረጻድቅ, ፍሬስብሐት (2017-01)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በቻግኒ ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን የሚገኙ የብራና የእጅ ጽሑፎችን መዘርዝር መሥራት ነው፡፡ በመሆኑም አጥኚው በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ካሉት አጠቃላይ 71 ልዩ ልዩ መጻሕፍት መካከል ጥናቱ የሚያተኩርባቸውን ዘጠኝ የብራና መጻሕፍትን ብቻ በመምረጥ የውጭ አካላዊ መረጃቸውን በተገቢ ኹኔታ በመግለጽ፣ በውስጥ ...
  • ምሥራቅ, ባየ (2017-02)
    ይህ ጥናት በአቡነ ተክለ አልፋ የብራና ገድል ላይ የይዘት ትንተና የተሠራ ነው፡፡ ይህንንም ጥናት ለማሳካት በዋናነት ጎፍጭማ ቅደስ ሚካኤል ወአቡነ ተክለ አልፋ ደብር የሚገኘውን የብራና ገድል የመጀመሪያ ደረጃ የመረጃ ምንጭ ሲኾን የታተሙም ኾነ ያሌታተሙ ጽሐፎችን እንዱሁም ቃሇ መጠይቆችን በኹሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጭነት በመጠቀም ጥናቱ ተከናውኗል፡፡ ...
  • ኀይለ ማርያም, ዘውዱ (2017-01)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በውዲሴ ማርያም ውስጥ የሚገኙ ለጽሑፋዊ አርትዖት መነሻ የሚሆኑ ሐሳቦችን መርምሮ ማሳየት ነው። የዚህ ጥናት አነሣሽ ምክንያትም በሥነ ጽሑፍ እና በሥነ ልሳን ትምህርቶች ውስጥ ከሀገራዊ መነሻና ምንጭ ይልቅ የውጭ ምንጮችን መጠቀም እጅጉን የተለመደ በመሆኑ፣ እንደ መነሻ የሚያገለግለ የአንድምታ ትርጓሜ ስልቶችን አደራጅቶ ...
  • Abrham, Azanaw (2024-07)
    The Gädl is the most powerfull genre of Ethiopian hagiography, which is one of the most important constituents of Gəˀəz literature. This study assessed one of the vitas in Gəˀəz literature written for saint Samuʾel ...
  • ጌታቸው, አበባው (2016-06)
    ይህ ጥናት የመድኀኒት ምጠና በመጽሐፈ ፈውስ በሚል ርእስ የተደረገ ነው፡፡ ጥናቱ በመጽሐፈ ፈውስ የባህል መድኀኒት መዝገብ ውስጥ ያለውን የመድኀኒት ምጠና መርምሮ ማሳየት ዋና ዐላማ ተደርጎ የተከናወነ ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ ሲሆን ዐላማዊ የናሙና ዘዴን ተጠቅሟል፡፡ ትንተናውም በገላጭና የይዘት ትንተና ተደርጓል፡፡ ጥናቱ በውጤቱም በመጽሐፈ ፈውስ ...
  • Meseret, Dibkulu (2024-07)
    Gəˀəz hagiographies constitute the largest group of sources for medieval Ethiopian history. Gӓdl, among the subgenre of hagiography, is an important source for historical, language, literary and theological studies in ...
  • Abebe, Fentanesh (2024-05)
    Despite having a large number of manuscripts wealth and well advanced manuscript production history in Ethiopia, only very few numbers of manuscripts have been catalogued so far. Nada St. Lalibäla and St. Mary monastery ...
  • በጽጌ, አየነው (2016-07)
    ይህ ጥናት በግእዛ ቋንቋ ከአንድ ጊዚ በላይ የበዙ የግእዛ ቃላትንትን መፈለግና መፈተሽ፦ በሚል ርእስ ተመሥርቶ የተከናወነ ሲኾን፤ አነሣሽ ምክንያቱ በተለምዶ የብዙ ብዙ እየተባለ የሚታወቁ እና የሚያወግቡ የግእዛ ቃላት በየመጻሕፍቱ ተጽፈው ስለተገኙ ብቻ ከአንዴድጊዚ በላይ እንደበዙ ተዯርጎ መቆየቱ፤ በአንድ ብዥ ቃል ውስጥ ኹለት አብⶲዎች መታየታቸው ...
  • ገብረ አብ, ቦጋለ (2012-01)
    የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በግእዝ ሰዋሰዉ ዐዋጅና በተመረጡ የግእዝ መጸሕፍት መካከል ያለዉን አገባባዊ ዳኝነት መመርመር ሲኾን አነጣሽ ምክንያቱም በዐዋጁና በመጸሕፍቱ መካከል ልዩነት መኖሩ የልዩነቱ ምንጭም ምን እንደ ኾነ አለመታወቁ በዂለቱ መካከል ልዩነት ሲገኝም ገዢዉ ወይም አስታራቂዉ የትኛዉ እንደ ኾነ ባለመለየቱ ሊቃዉንቱ እርስ በእርስ ...
  • አሰፋ, ታፈረ (2015-06)
    የእጅ ጽሑፎች ከተሰበሰቡ በኋላ መዘርዝር ማዘጋጀቱ አስፈላጊ ነው፡፡ ምክንያቱም ስብስቡ በራሱ የእጅ ጽሑፉን ሙሉ ታሪክ ሊነግረን አይችልምና። መዘርዝር ግን የመጻፉን ዝርዝር እና ትክክለኛ መግለጫ፤ የተሟላ እና አጭር የእጅ ጽሑፍ ታሪክን ያቀርባል፡፡ ቢኾንም በዋደና ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በብራና ላይ በግእዝ ቋንቋ ተጽፈው የሚገኙት የእጅ ...
  • Woldie, Getachew (2023-06)
    The practice of writing, on parchment and the art of producing manuscripts is an old tradition and it is a living legacy in Ethiopia. Cataloguing of manuscripts is one of the thematic area of research in manuscript ...