Abstract:
ይህ ጥናት የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮች የይት ትንተና የሚሌ ሲኾን ዒይነታዊ የምርምር
ስሌትን (qualitative research) ተከትሎሌ፡፡ የጥናቱ ዋና ዒሊማ የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮችን
ይት በመተንተን ጠቀሜታቸውን ሇሔዜብ ማሳወቅ ነው፡፡ የጥናቱን ዒሊማ ሇማሳካት
የሚያስችለ አስፇሊጊ መረጃዎች ከመጀመሪያ እና ከኹሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጭ ተወስዯዋሌ፤
እነሱም በግእዜ ቋንቋ የተጻፈ መጻሔፍት አንዯኛ ዯረጃ እና የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገር የሚችለ
ሰዎች ኹሇተኛ ዯረጃ ናቸው፡፡ በመኾኑም መረጃዎችን ሇመሰብሰብ ቃሇ መጠይቅ እና ሰነዴ
ፍተሻ ዋና መረጃ መሰብሰቢያዎች ሲኾኑ ቡዴን ተኮር ውይይት ዯግሞ በአጋዥነት አገሌግልት
ሊይ ውሎሌ፡፡ በዙህ ጥናት ውስጥ ትኩረት የተዯረገባቸው የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮች ሲኾኑ
በዒሊማ ተኮር የናሙና አመራረጥ ዳ እንዱመረጡ ተዯርገዋሌ፡፡ እንዱሁም የጥናቱ
ተሳታፉዎች በአመቺ የናሙና ዳ ተመርጠዋሌ፡፡ በዙህ ጥናት ውስጥ ኻያ ኹሇት ወንድች እና
አንዱት ሴት በዴምሩ ኻያ ሦስት ሰዎች በቃሇ መጠይቅ ተሳትፇዋሌ፤ በቃሇ መጠይቅ
ከተሳተፈት ውስጥ ስዴስት ወንድች እና አንዱት ሴት በዴምሩ ሰባት ተሳታፉዎች በቡዴን
ተኮር ውይይት እንዱካተቱ ተዯርገዋሌ፡፡ ጥናቱ ከመካኼደ በፉት የመረጃ መሰብሰቢያ
መሣሪያዎች በጥናቱ አማካሪ ተገምግመዋሌ፡፡ በቃሇ መጠይቅ 38 በሰነዴ ፍተሻ 5 በዴምሩ 43
አባባልች ተሰብሰበው በቡዴን ተኮር ውይይት ተፇትሸዋሌ፤በመጨረሻ በሥርዏት ተዯራጅተው
በገሊጭ እና በተራኪ (descriptive and narrative analysis) የመተንተኛ ዳዎች
ተተንትነዋሌ:: አባባልች ጥሩ ሥነ ምግባርን ሇማስተማር፣ የአንዴን አካባቢ ባህሌ እና ታሪክ
ሇማስተዋወቅ እንዯሚጠቅሙ በጥናት ጠረጋግጧሌ፤ የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮች
ማኅበራዊ፣ሃይማኖታዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖሇቲካዊ ይት ያሊቸውን እና የላሊቸውን ሇይቶ
ሇማሳየት ተችሎሌ፤ እንዱሁም በግእዜ ቋንቋ ትምህርት ውስጥ የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮችን
መጠቀም የሚያስገኘዉን ጠቀሜታ ሇመግሇጽ ተሞክሯሌ፡፡ የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮች
የሚነገሩበሩበትን ዏውዴ ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ በተመሳሳይ የግእዜ ምሳላያዊ አነጋገሮች በመዋቅር
ዯረጃ እንዳት ሉከሠቱ እንዯሚችለ ታውቋሌ፡፡ የተዯረሰባቸው ግኝቶችም ተግባራዊ እንዱዯረጉ
ምርምራዊ ጥቆማ ተሰጥቶባቸዋሌ፡፡