ወንዳለ, እርቅይሁን
(2019-10-17)
አህጽሮተ-ጥናት
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማስተሳሰር ብልሀትን በመጠቀም አንብቦ መረዳትን መማርየተማሪዎችን የአንብቦ መረዳት ችሎታ ለማጎልበት የሚኖረውን ሚና መፈተሽ ነው፡፡ ዓለማውን ለማሳካትም ፍትነት መሰል(Quasi-experiment) የጥናቱ ንድፍ ተግባራዊ ሆኗል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች የይስማላ አጠቃላይ ከፍተኛ ትምህርት ...