BDU IR

Browsing Ethiopian Languages and Literature - Amharic by Title

Browsing Ethiopian Languages and Literature - Amharic by Title

Sort by: Order: Results:

  • በሰልሜ ዘውዴዓሇም ረታ (2020-11-11)
    የጥናቱ ዋና አሊማ ሌዕሇአዕምሯዊ የማንበብ ብሌሃቶች አንብቦ የመረዲትንና በጥሌቀት የማንበብን ችልታ የማጎሌበት አስዋፅኦ መፇተሽ ነው፡፡ ጥናቱ ፌትነትመሰሌ ቅዴመትምህርትና ዴህረትምህርት ባሇቁጥጥር ቡዴን የምርምር ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡ የፌትነቱ ቡዴን በሌዕሇአዕምሯዊ የማንበብ ብሌሃቶች፣ የቁጥጥሩ ቡዴን ዯግሞ በመምህሩ መምሪያና በተማሪው ...
  • ፍፁምያለምብርሃን ገብሩ, ገብሩ (2013-08)
    አዳም ረታ ‹‹ህጽናዊ›› ብሎ ከጠራው የስነ ጽሑፍ እሳቤው ጋር በርከት ያሉ መፃህፍቱን ለአንባቢያን እያደረሰ ይገኛል፡፡ አዳም በአንድ ጽሁፍ ውስጥ ያለን ታሪክ እንደገና እያሳደጉና ሌላ ፈርጅ እያወጡ ማሳደግ እንደሚቻል፤ ቀለል ተብሎ ይታይ የነበረን ታሪክ በሌላ ምዕራፍ ወይም መፅሐፍ፤ ወይም ደግሞ በሌላ የሥነ ጽሑፍ ዘርፍ መፃፍ የህጽናዊነት ማሳያ ...
  • እሌኒ, አሰፋ (2018-11-05)
    አህጽሮተ ጥናት የጥናቱ አብይ አላማ መር የመጻፍ ክሂልን የማስተማሪያ ብልሀት የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታና ተነሳሽነት በማጎልበት ረገዴ ያሇውን ሚና መፈተሽ ነበር፡፡ የጥናቱ አካባቢ በዯሴ ከተማ፣ ሆጤ ከፍተኛ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርትቤት ነው፡፡ ትምህርትቤቱ የተመረጠው በአመቺ ናሙና ዘዳ ነው፡፡ በዚሁ ትምህርት ...
  • ሁናቸውሁናቸው, ወረታው (2014-08)
    ይህ ጥናት “መጽሐፍ ቅዱሳዊ በይነአሃዳዊነት በተመረጡ የበዕወቀቱ ሥዩም ግጥሞች ውስጥ” በሚል ርዕስ የተካሄደ ነው፡፡ ስለሆነም በሶስቱም የደራሲው የግጥም መድብሎች ውስጥ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር መስተጋብር የፈጠሩ ግጥሞችን ተንትኖ የማሳየት ዓላማ አለው፡፡ መድብሎቹ ስብስብስብ ግጥሞች፣ የማለዳ ድባብ እና አዳምኤል የሚሉት የበዕውቀቱ ስራዎች ሲሆኑ፣ ...
  • ብርቱካን, ሙሊው (2020-09-22)
    ይህ ጥናት “ሚታዊ ንባብ በኢቶ ይኸውም፣ በኤቶ ዮ ዮ አጠቃል ጵ ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ” በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ሲሆን፤ ጵ ሌቦሇዴ ውስጥ የቀረቡትን የሚታዊ ተጋዲሉያን የተጋዴል ጉዝ ዯረጃዎችን ሇይቶ ማውጣት እና ተንትኖ ማሳየት የሚሌ ዓብይ ዓሊማን አንግቦ፣ ይህንኑ ሌቦሇዴ ከሚታዊ ሂስ አጻር በመመርመር የሚያስተሊሌፇውን ሚታዊ ይ዗ት ...
  • አለምአቀፍ, ተናገር (2019-10-17)
    አጠቃሎ ይህ ጥናት ሚታዊ ንባብ በይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ እና ራማቶሓራ ረጅም ልቦለዶች በሚል ርዕስ የተደረገ ሲሆን የጥናቱ ዋና ዓላማ የተመረጡትን ልቦለዶች ከሚታዊ ሂስ አንፃር ማሳየት ሲሆን ሁነታዊ ሚቶችን፣ ምልክታዊ ሚቶችን እና የሚት ተጋዳሊ ገጸባሕሪያትን ተንትኖ ማሣየት ደግሞ ንዑሳን ዓላማው ነው፡፡ አጥኝዋ እነዚህን ዓላማዎች ...
  • ሙለአዲም ታምሩ (2020-11-12)
    ይህ ጥናት ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ በእመጓ ሌቦሇዴ በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ሲሆን ዋና ዓሊማው በተመረጠው ሌቦሇዴ ሚታዊ ጉዝ እና ፌሇጋ እንዳት እንዯተገሇጸ ማሳየት ነው፡፡ የጉዝ ምዕራፍች፣ የጉዝ ዓይነቶች፣ የፌሇጋ ምዕራፍች፣ የፌሇጋ ዓይነቶች፣ የሚታዊ ጉዝና ፌሇጋ የመጨረሻ ዓሊማ ምንነትን ማሳየት የጥናቱ ዜርዜር ዓሊማዎች ናቸው፡፡ አጥኘው እነዙህን ...
  • እንየው, ወርቁ (2022-09)
    ይህ ጥናት ሚታዊ ጉዞና ፍለጋ በሐሽማል ረጅም ልቦለድ በሚል ርዕስ የተደረገ ጥናት ሲሆን ዋና አላማው በተመረጠው ልቦለድ ሚታዊ ጉዞና ፍለጋ እንዴት እንደተገለጸ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ የጉዞ ምዕራፎች፣ የጉዞ አይነቶች፣ የፍለጋ ምዕራፎች፣ የፍለጋ አይነቶች፣ የሚታዊ ጉዞና ፍለጋ የመጨረሻ አላማ ምንነትን፣ ማሳየት የጥናቱ ዝርዝር አላማዎች ናቸው፡፡ ...
  • በሰላማዊት አበበ (2021-09-21)
    አጠቃቀም ግምት ውስጥ ቢያስገቡ የተሻለ እንደሆነ የጥናቱ ውጤት ያመለክታል ሎታን የመተንበይ ድርሻቸው ጉልህ መሆኑን አሳይቷል። ስለዚህ መምህራን አንብቦ መረዳት ችሎታን በሚያስተምሩበት ጊዜ በማህበረ ስሜታዊ የመማር ብልሃትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ መካከል አዎንታዊ ተዛምዶ መኖሩን በመረዳት የተማሪዎችን ማህበረ ስሜታዊ የመማር ...
  • ክብረት, ኤፌራታ (2021-11-17)
    ይህ “ማርክሳዊ ንባብ በተመረጡ የአሇማየሁ ገሊጋይ ረጅም ሌቦሇድች” በሚሌ ርዕስ የተሰራ ጥናታዊ ጽሁፌ በአንዴ የዘመን ክስተት ውስጥ ስሇተነጸባረቁ ሥነ-ጽሁፊዊ ርዕዮተ ዓሇሞች ፣ መዯብ እና ቁሳዊነት የማርክስን ፌሌስፌና እንዯ ማያ በመጠቀም በአሇማየሁ ገሊጋይ የሥነ ጽሁፌ ስራዎች ሊይ የተዯረገ ሂሳዊ ትንተና ነው፡፡ ይህን ጥናታዊ ጽሁፌ ሇማካሄዴ ...
  • በድንቅነህ ኬዕምሶ (2021-07-21)
    የዚህ ጥናት ዋና አላማ የተማሪዎች የማንበብ ብልሃቶች አጠቃቀምና የማንበብ ተነሳሽነት ተዛምዶን መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ ተዛምዷዊ ስልት ተከትሏል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በሲዳማ ክልል በይርጋለም ከተማ አስተዳደር በራስደስታ ዳምጠው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም በ10ኛ ክፍል ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከል ...
  • ሜሮን, ጌታቸው (2012-08)
    ይህ ጥናት ምንምነት በተመረጡ የኤፍሬም ስዩም የግጥም ስራዎች ውስጥ የሚል ነው ፡፡ ምንምነት ፍልስፍናዊ ሀሳብ ሲሆን የሰው ልጅ ለነገሮች ትርጉም ባጣ እና የሚያምንበት የሚጠብቀው በአጠቃላይ ተስፋ ያደረገው እውነት ሲጣረስ (ሲጠፋ) የሚከሰት ብቻ ሳይሆን ሰው ሆኖ በመፈጠር ብቻ በውስጡ የሚያነሳው ዘላለማዊ ጥያቄ ነው፡፡የዚህ ጥናት አላማምከህልውናዊነት ...
  • ሙሉየ, ካሳ (2015-02)
    ይህ ጥናት “ሞት በቅበላ ረጅም ልቦለድ፣ ነገረ ህላዌ ንባብ” በሚል ርዕስ የተጠና ነዉ፡፡ የዚህ ጥናት አብይ ዓላማም ለምርምር በተመረጠዉ ልቦለድ ዉስጥ የነገረ ህላዌ፣ ሞት ጭብጥ ተንትኖ ማቅረብ ነዉ፡፡ ይህን ጉዳይ ለማጥናት ምክንያት የሆነዉ ደግሞ ለምርምር የተመረጠዉ ልቦለድ ራሱን ችሎ ሞትን ከነገረ ህላዌ ፍልስፍና አኳያ ጥናት አለመደረጉ፤ የነገረ ...
  • ዯምሰው ይስማው (2021-03-16)
    ጥናቱ “ሥርዓተ ፆታዊ ትንተና በአውጚ ቋንቋ በሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮች" በሚሌ ርዕስ የተጠና ሲሆን፣ ዋና ዓሊማም በአውጚ ቋንቋ በሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮች ውስጥ ሥርዓተ ፆታ ምን እንዯሚመስሌ በጥሌቀትና በዝርዝር ማሳየት ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው በዓይነታዊ የምርምር ዘዳ ሲሆን፣ ሇጥናቱ ያገሇገለ መረጃዎችም በቃሇ-መጠይቅ እና ከቤተ-መዛግብት ተሰብስበው ...
  • አዛናው, ዓለምነህ (2022-03-01)
    ይህ ጥናት በክልከላና የራስ እስረኛ ልቦለዶች ላይ የተደረገ ስርዓተ ፆታዊ ንባብ ነው፡፡ በሁለቱም ልቦለዶች ላይ ስርዓተ ፆታ ንድፈ ሃሳብን መሰረት ባደረገ መልኩ ጥናት የተሰራ አለመሆኑ እና በሁለቱም ልቦለዶች ሴቶችን የላቁ አድርጎ የመሳል ተመሳስሎ ጥናቱን ለማድረግ አነሳሳኝ፡፡ ይህ ጥናት በሁለቱም ልቦለዶች ላይ ያለው የወንድነትና የሴትነት ...
  • አንለይ, ወንዱራድ (2020-09-22)
    አጠቃል ይህ ጥናት "ሥነ ሌቡናዊ ሞት በበውቀቱ ስዩም በእንቅሌፍ እና እዴሜ ፤ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብ በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት ውስጥ ሥነ ሌቡናዊ ሞት የቀረበባቸውን ጉዲዮች መተንተን የሚሌ ዋና ዓሊማን መሰረት አዴርጎ የተካሄዯ ጥናት ነው፡፡ ሇጥናቱ ማያነት የተመረጠው ዯግሞ የሲግመንዴ ፍሮይዴ ፍካሬ ሌቦና ...
  • አንሇይ ወንዱራዴ (2020-11-04)
    አጠቃል ይህ ጥናት "ሥነ ሌቡናዊ ሞት በበውቀቱ ስዩም በእንቅሌፍ እና እዴሜ ፤ ፍካሬ ሌቡናዊ ንባብ በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት ውስጥ ሥነ ሌቡናዊ ሞት የቀረበባቸውን ጉዲዮች መተንተን የሚሌ ዋና ዓሊማን መሰረት አዴርጎ የተካሄዯ ጥናት ነው፡፡ ሇጥናቱ ማያነት የተመረጠው ዯግሞ የሲግመንዴ ፍሮይዴ ፍካሬ ሌቦና ...
  • ፀሀይ መሀመድ (2021-07-22)
    ይህ ጥናት “ሥነልቦናዊ የመከላከያ ዘዴዎች በሐሰተኛው፤በእምነት ሥም ረጅም ልቦለድ ውስጥ” በሚል ርዕስ የተካሄደ ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጠው ቴክስት ውስጥ ገጸባህሪያት በተለያዩ ምክንያቶች የተጠቀሟቸውን ሥነልቦናዊ የመከላከያ ዘዴዎች በመለየት እንዴት እንደተጠቀሙት የፍሮይዳዊ የሥነልቦና ጽንሰ ሀሳቦች መነሻ በማድረግ በትንተና ማሳየት አላማ አድርጎ ...