Abstract:
ጥናቱ “ሥርዓተ ፆታዊ ትንተና በአውጚ ቋንቋ በሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮች" በሚሌ ርዕስ
የተጠና ሲሆን፣ ዋና ዓሊማም በአውጚ ቋንቋ በሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮች ውስጥ ሥርዓተ
ፆታ ምን እንዯሚመስሌ በጥሌቀትና በዝርዝር ማሳየት ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው በዓይነታዊ
የምርምር ዘዳ ሲሆን፣ ሇጥናቱ ያገሇገለ መረጃዎችም በቃሇ-መጠይቅ እና ከቤተ-መዛግብት
ተሰብስበው በክሇሳ ዴርሳናት ከተነሳው የስርዓተ ፆታ (Gender theory) እና እንስታዊያን
ንዴፇሃሳብ (Feminist theory) ጋር በማስማማት ይዘታዊ ትንተና (content analysis)
ተሰጥቷባቸዋሌ፡፡ በጥቅለ የተሰበሰቡት ምሳላያዊ ንግግሮችም (163) ሲሆኑ፣ መረጃዎቹ በፆታ
ከተሇዩ በኋሊ በአዎንታና በአለታ በመፇረጅ ተቀራራቢ ይዘት ያሊቸውን ምሳላያዊ ንግግሮችን
በንዐስ ክፌሌ በመመዯብ እያንዲንደን ወዯ አማርኛ ቋንቋ በመተርጎም ማህበራዊ አውዲቸው
ተጠብቆ ይዘታቸው ተተንትኗሌ፡፡ ትንተናው የተሰጠባቸውም በመጀመሪያ በሴቶች ዙሪያ
በአውጚ ቋንቋ በአዎንታ እና በአለታ የሚነገሩ (94) ምሳላያዊ ንግግሮችን በ(18) ንዐስ
ክፌልች በመመዯብ ሲሆን፣ በመቀጠሌም በወንድች ዙሪያ በአዎንታ እና በአለታ የሚነገሩትን
(58) ምሳላያዊ ንግግሮችን በ(14) ንዐስ ክፌልች በመመዯብ ሊይ ተመስርቷሌ፡፡ በአጠቃሊይ
(152) ምሳላያዊ ንግግሮች በትንተናው የተካተቱ ሲሆን፣ በጥናቱ የተዯረሰበት ውጤትም
በምሳላያዊ ንግግሮች ውስጥ ሰፉ የስርዓተ ፆታ አዴልዎ (gender inequality) መኖሩን ነው፡፡
ሇዚህም በዋናነት ምክንያቶች ሁነው በንዴፇሃሳብ የቀረቡት የአፇጣጠር ሌዩነት (Biological
difference)፣ ባህሌ፣ ማህበራዊ ሌማድች (social practice)፣ ሃይማኖታዊ ጉዲዮች እና ራሱ
አባዊ ስርዓት የፇጠራቸው ስሌቶች ናቸው፡፡ ይህም በአውጚ ቋንቋ በሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮች
ውስጥም ተሰናስል እንዯቀጠሇ ጥናቱ ይጠቁማሌ፡፡ እነዚህ ሁኔታዎችም ወንድች ከሴቶች
በተሇየ መሌኩ ከፌ ያሇ ማህበራዊ ቦታ እንዱያገኙ ምቹ ሁኔታ ፇጥረዋሌ፡፡ ወንድች አዛዦች
(የበሊይ)፣ ተፇሊጊዎች፣ ጀግኖች፣ ሇአዯባባይ የሚታጩ ሁነው ተስሇው ሲገኙ፣ የጥናቱ ጥቅሌ
ውጤት ዯግሞ በሴቶች ዙሪያ የሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮች በአብዛኛው አለታዊ መሆናቸውን
ያሳያሌ፡፡ በብዙ ምሳላያዊ ንግግሮች ሴቶች በአለታ ተገሌፀውና ተስሇው ይገኛለ፡፡ ምስጢር
አብካኝ፣ እምነት አጉዲይ፣ አታሊይ፣ አሳሳች፣ ወሬኞች፣ተመሪዎች፣ በጓዲ ወይም በማጀት
የተወሰኑ፣ በአጠቃሊይ በማህበረሰብ ውስጥ ዝቅተኛ ግምት የተሰጣቸው ፌጡሮች ሁነው
ተገኝተዋሌ፡፡ ይህ ማህበራዊ ባህለም ሴቶች በአብዛኛው ማህበራዊ አውድች ውስጥ ከወን